cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Tesfa

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 888
Obunachilar
-224 soatlar
-37 kunlar
+4030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
5
Connect to Mentor
እግዚአብሔር ለተደገፈው ጠንካራና የማይነቃነቅ አለት ነው። እርሱ በችግሮችህ ጊዜ ሁሉ ረዳት ነው:: እግዚአብሔር መጠጊያ እና ደኅንነት ነው። በእርሱ ተደግፎ የተናወጠ የለም:: በእግዚአብሔር ላይ ታመን: የሚረዳህና የሚያድንህ እርሱ ብቻ ነው። እርሱ የማይናወጥ አለት፣ ከሞት አዳኝ፣ ረዳት ፣ የዘላለም ተስፋ ነው: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
11
Connect to Mentor
እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር: ግራ በተጋባህበት ነገር: በጥያቄ በምትሞላበት ግዜ ሁሉ እግዚአብሔርን መታመን ሀይልን ይሰጥሀል:: እርሱ እግዚአብሔር ብርታት ይሆንሀል:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 3
Connect to Mentor
ምህረት Tiktok 👉 https://bit.ly/ምህረት1 #ምህረት #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
2
Connect to Mentor
እንኳን አደረሳችሁ! የሰውን መልክ ይዞ በበረት የተወለደው፤ እንደወንጀለኛ በመስቀል ሞት የሞተው፤ በሶስተኛውም ቀን የተነሳው ደግሞም በክብር ያረገው ኢየሱስ ዳግም በመላእክት ታጅቦ በክብር ሊፈርድ ይመጣል! #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
10🎉 3👍 2
ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ፤ የእግዚአብሔርን ሕይወት ተካፋይ ሆነሀል፣ ፅድቅን አግኝተሀል፣ በእግዚአብሔር ፊት ሃጢአት አልባ ሆነህ ክርስቶስ ታይቶልሀል፣ እርሱን ከሞት ሲያስነሳው አብረህ ተነስተህ አዲስ ፍጥረት ሆነሀል፣ በመነሳቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍም ርስት እንደገና ተወልደሀል:: 1 ጴጥሮስ 1:3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
4🔥 1
Connect to Mentor
#ምህረት_አግኝተሀል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
7
ስለ ኃጢአትህ ኃጢአት ሆኖ፤ ስለ እርግማንህ ተረግሞ መስቅል ላይ ኢየሱስ ሞቶልሀል:: ከኃጢአት ባርነት፣ ከእግዚአብሔር ቁጣ ሊያድንህ የእርግማን ምልክት በሆነው መስቀል ላይ የተሰቀለው አንተን ከሞት ሊያድንህ ነው፡፡ ከዘላለም የእግዚአብሔር ቁጣ ነፃ እንድትወጣ ለሰው ልጆች ሁሉ መዳኛ፤ ለሰው ልጆች ሁሉ ምህረት የተሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ ልትቀበለው ትወዳለህ???
በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ ገላትያ 3:13
#tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
8👍 1
#ምህረት_ሆኖልሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
7
Connect to Mentor
ልትከፍለው የማትችለውን ዕዳ ኢየኢስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ምትክ ሆኖ በመሞት እዳህን ሁሉ ከፍሎ ነጻ አውጥቶሀል:: በእውነት እርሱ ደዌህን ተቀብሏል፤ ሕመምህንም በራሱ አኑሯል:: ስለመተላለፍህ ቆሰለ፤ ስለበደልህ ደቀቀ፤ እርሱ ሁሉን ቻይ ሆኖ ሳለ አፉን እንኳን አልከፈተም:: ለመታረድ እንደሚነዳ በግ ዝም አለ:: ኀጢአትህንም ሁሉ ይቅር አለህ! ምህረት አደረገልህ! ስትከሰስበት የነበረውን የዕዳ ጽሕፈት ሁሉ ሽሮ ነፃ አድርጎሀል:: ይሄ ሁሉ ለአንተ ነው:: ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። - ኢሳ 53፥7 #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
12👍 1
Connect to Mentor