cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

LEG ELECTRONICS

This channle is Official LEG Telegram channel if you join this channel you can get information about LEG reciver. @LEG_electronics

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 177
Obunachilar
-124 soatlar
-97 kunlar
-1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Quality በጣም ቀንሼ 55/53 ሁሉ ወርዶ ሁሉ ጥርት ብሎ ይሠራል ቫርዚሽ ያላችው ሰዎችም ሞክሩት ከቫርዚሽ ጋርም አብሮ ይገባል ✅ Join▶️  @HABESHA_DISH
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
New TP 24H SPORT 11074 / v / 29000ይህንን ፍሪኩየንሲ ሙሉ እና ቼክ አድርጉ በተለይ ወደ ማታ --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ የሚደረግ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 🇪🇸 🆚 🇫🇷 ይህንን ጨዋታ በ24H SPORT ፣ SPTV ፣ AREZO እና AMOS ፤ በመሳሰሉ ምርጥ ምርጥ ቻናሎች ይመልከቱ --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇 ✅1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት  ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም ✅2ኛው Blinter Sat 51.5  ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB  ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል ✅3ኛ ለቫርዚሽ  ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው ✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
🔥መልካም ዜና Yehsat 52.5 Satellite Tv Varzish & Football HD ተጠቃሚዎች Euro 2024 German እና Copa America  2024  USA ጨዋታዎችን የማስተላለፍ ፍቃድ አጊንተዋል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረግ FA CUP የፍጻሜ ጨዋታ 11:00 ማን ዩናይትድ ከ ማን ሲቲ በቀጥታ 24H SPORT 1HD 24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 📌 ለዲሽ ባለሙያዎች በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡 ⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ። ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ። ⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ https://t.me/c/1246451185/7724
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነኝ ላክላክ አድርጉ @Welcome1234
Hammasini ko'rsatish...
Now Live On 24h sport
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ለ24H SPORT ተጠቃሚዎች በሙሉ እስካሁን የ3 ወር ፓኬጅ ብቻ የነበረው ከዛሬ ጀምሮ የ6 ወር እና የ1 አመት አምጥተናል ዋጋ በጣም ተመጣጣኝ ነው ከፈታችን ተወዳጁ  የአውሮፓ ዋንጫ ይጠብቀናል ካሁን በፊት እንደነበረው ሁሉ አንዲትም ጨዋታ ሳያመልጣችው የምትመለከቱበት ይሆናል ችግር ካለ ደግሞ እኛ አለን 🫡😂 ✅የ6 ወር 600 ብር ✅የ1 አመት 1000 ብር  እኛ ጋር ያለ ሁሉም ነገር ዋስትና አለው🦾
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.