cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ሙሀደራዎች ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል።

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተወዳጁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ @ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነውhttps://t.me/abuselman_ders

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 238
Obunachilar
-124 soatlar
+17 kunlar
+8430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌕የዑለማ ስጋ! እፍፍ ቢሉት ሚበን    አመድ አይሆንም ፍም ሺ ቢያሽሟጥጡት   ከዋክብት አይረግፍም   ማይካድ ሀቅ ነው      ምትታይ ደምቃ ሰዎች ስለጮሁ  አትወድቅም ጨረቃ ከመሬት አታርፍም       ከፍተዋን ለቃ! ያ'ቃተው ሁሉ     እንደሷ ማለት ከፍ ብርሃኗን ሊከልል  ይዘረጋል መዳፍ ሊሰቀል ሊያገኝ    ያለቦታው ቦታ ጀግናነው እንዲባል  በሰዎች   ይሁንታ ሊበትነው መታ      ተራራን በቴስታ ከችሎታው በላይ    ቀን ከሌት ሚያላዝን ራሱ ነው ተራራው    አሁን የሚያሳዝን? ተው ለራስህ እዘን  ለነፍስያህ ስጋ ይቅርብህ መርዝ ነው የኡለማ ስጋ!    ✍ኢብን ሙዘሚል t.me/ibnmuzemil https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3780
Hammasini ko'rsatish...
ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

👍 3🎉 1
06:18
Video unavailableShow in Telegram
🕋 يا كعبةَ الله قلبي فيكِ مكلومُ…🕋 | شعر. ناصر بن عبدالله الأحمد | أداء . ظفر النتيفات . 🕋ስለ ካዕባ መሳጭ የሆነ ግጥም🤌 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8022
Hammasini ko'rsatish...
13.86 MB
🎉 1
🤌በጥቅሉ በነዚህ አስር ቀናቶች የሚሰራ ማንኛውም መልካም ስራ በሌላ ጊዜ ከሚደረግ ጂሃድ ይበልጣል! !! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/8019
Hammasini ko'rsatish...
ከጂሀድም ይበልጣል!!!.mp310.21 KB
💎የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች‼️ 📌እንደነዚህ አይነት አጋጣሚዎችን አውቆ ሚሽቀዳደምባቸው… ! 📌የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች የተሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው! ↪️በመጨረሻም በአይሁዶች እሳት እየነደዱ ላሉት የፊሊስጤን ወንድሞቻችን ዱዓ በማድረግ ላይ ተንቢህ አለው! 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ዙልሂጃ 03/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8014
Hammasini ko'rsatish...
10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች.mp36.69 MB
👍 4
✅ ማታ በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው ሙሓደራ ⤵️ 🔖 10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ‼️ 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ዙል ሂጃ 01/1445 ሂ 🕌 በሱና መስጂድ #አዳማ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy/7992
Hammasini ko'rsatish...
አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች!.mp311.66 MB
🎉 1
አዲስ ሙሀደራ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች…! በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=800ab20c8a5c737888
Hammasini ko'rsatish...
🎉 1
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . ሰበር ዜና ‼️ የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች በመሆኑም  ነጌ ጁሙዓ  የዙልሂጃ #01 ሲሆን #ዒድ አል አድሃ  ደግሞ የሚመጣው እሁድ ሳምንት  ነው ‼️ 📎https://t.me/Adamaselefy
Hammasini ko'rsatish...
🎉 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
📢 የመጨረሻው ሰዓት ...✂️ ✂️ “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ የሆነ ሰው ፀጉሩን ለመላጨትና ጥፍሩን ለመቁረጥ (የሚቻልለት የሆነው) የመጨረሻው ቀጠሮ (ሰዓት) ዕለተ ሐሙስ 29/11/1445 ሂ. ወይም 6/6/2024 ዓ. ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ነው (ተብሎ ይታመናል።) ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ እንዲህ አሉ ፦ 🌱 (አንድ ሰው) “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ ከሆነ ወሩ ከገባ በኋላ ዕርዱን እስከ ሚያርድ ድረስ ጥፍሩንም ሆነ ፀጉሩን እንዲሁም ከቆዳው ምንም እንዳይቆርጥ (እንዳይነካ !!!) ሰሒሕ ሙስሊም ላይ ተረጋግጦ ለመጣው ሐዲስ ሲባል ፦ ኡሙ ሰላማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሉ በማለት አለች ፦ « የ"ዙል-ሒጃ" ወር ከገባ በኋላ የ"ኡዱሒያ" እርድ ያለው የሆነ ሰው ማረድ የፈለገ ከሆነ እስከ ሚያርድ ድረስ ከፀጉሩ ፣ ከጥፍሩና ከቆዳው ምንም እንዳይነካ !!! » (ኑሩን አለደርብ) ((( ኢማም ኢብን ባዝ ))) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ...
Hammasini ko'rsatish...
🎉 1
ዛሬ ዛሬ በስልክ ብዙ የሆኑ ወንጀሎች ይሰራሉ ከነዚም አንዱ የደዋዩን ቃለ ምልልሱ እሱ ሳያውቅና ያለ ፍላጎቱ መቅዳት አንዱ ነው ይህ ተግባር ሐራም የሆነ ነገር ነው ። قال الشيخ العلامة بكر بن عبد الله أبو زيد -رحمه اللهُ تعالىٰ- في كتابه: «أدب الهاتف» (ص:٢٨) لا يجوز لمسلم يرعى الأمانة ويبغض الخيانة أن يسجل كلام المتكلم دون إذنه، وعلمه مهما يكن نوع الكلام: دينيًا أو دنيويًا كفتوى أو مباحثة علمية، أو مالية، وما جرى مجرى ذلك. "ለአንድ ሙስሊም አይገባም አማናን ጠባቂ ለሆነው (ኺያና) ክህደትን ለራሱ የሚጣላ ለሆ የሰውን (የደዋዩን) ቃለ ምልልሱ እሱ ሳያውቅና ያለፍላጎቱ መቀዳት, በስልክ የሚወራው) ዱንያዊም ዲናዊም እንደ ፈትዋ ይመስል ማንኛውም አይነት ቃለ ምልልሱ ብሆንም " ሰለዚህ የስልክ አጠቃቀም ያማረ እንዲሆን አጠር ያለ ኪታብ «أدب الهاتف» https://t.me/salafihaw/364 እስቲ ገለጥ ገለጥ አድጓት። ▪️➖ @salafihaw
Hammasini ko'rsatish...
ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ

🎉 1