uz
Feedback
መለኛ Melegna

መለኛ Melegna

Kanalga Telegram’da o‘tish

እንዲህ ቀለል ማድረግ ነው https://linktr.ee/melegna

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali መለኛ Melegna analitikasi

መለኛ Melegna (@melegnaa) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 376 obunachidan iborat bo'lib, Ovqat & Ichimliklar toifasida 1 769-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 722-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 376 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 15 ga, so‘nggi 24 soatda esa 9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 41.68% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.31% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 159 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 153 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
እንዲህ ቀለል ማድረግ ነው https://linktr.ee/melegna

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Ovqat & Ichimliklar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 376
Obunachilar
+924 soatlar
+17 kunlar
+1530 kunlar
Postlar arxiv
አሪፍ የቡላ ገንፎ አሰራር እና ምጣኔ 👇 https://www.facebook.com/share/v/1CaJjWPGc6/?mibextid=wwXIfr
አሪፍ የቡላ ገንፎ አሰራር እና ምጣኔ 👇 https://www.facebook.com/share/v/1CaJjWPGc6/?mibextid=wwXIfr

በአንድ መጥበሻ የሚዘጋጅ የዶሮ ጥብስ 👇 የFacebook ገፃችን ላይ ይመልከቱ ✅ https://www.facebook.com/share/v/1955GaCxvc/?mibextid=wwXIfr
በአንድ መጥበሻ የሚዘጋጅ የዶሮ ጥብስ 👇 የFacebook ገፃችን ላይ ይመልከቱ ✅ https://www.facebook.com/share/v/1955GaCxvc/?mibextid=wwXIfr

ልዩ የሆነ ጥብስ አሰራር ዛሬ በመለኛ Facebook ገፅ ለቀናል 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/1Htxb8wyVJ/?mibextid=wwXIfr
ልዩ የሆነ ጥብስ አሰራር ዛሬ በመለኛ Facebook ገፅ ለቀናል 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/1Htxb8wyVJ/?mibextid=wwXIfr

አሪፍ የሽሮ አሰራር የFacebook ገፃችን ላይ ለቀናል 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/19VAinU6Ff/?mibextid=wwXIfr
አሪፍ የሽሮ አሰራር የFacebook ገፃችን ላይ ለቀናል 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/share/v/19VAinU6Ff/?mibextid=wwXIfr

በብዙዎቻችሁ ዘንድ የተወደደውን የሩዝ በእንቁላል (ኤግፍራይድ ራይዝ) አጠር ባለ የፅሁፍ ገለፃ አቅርበናል ፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ገፃችን ላይ የቀረበውን ገለፃ ተመልከቱ Facebook 👉 https:
በብዙዎቻችሁ ዘንድ የተወደደውን የሩዝ በእንቁላል (ኤግፍራይድ ራይዝ) አጠር ባለ የፅሁፍ ገለፃ አቅርበናል ፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ገፃችን ላይ የቀረበውን ገለፃ ተመልከቱ Facebook 👉 https://www.facebook.com/share/r/1D93Sm8C6G/?mibextid=wwXIfr

ለዛሬ እራት የ እንቁላል ከሪ አዘገጃጀር የመለኛ Facebook ላይ ተለቋል 👇 ✅ https://www.facebook.com/share/v/1BPzfgQq6s/?mibextid=wwXIfr
ለዛሬ እራት የ እንቁላል ከሪ አዘገጃጀር የመለኛ Facebook ላይ ተለቋል 👇 ✅ https://www.facebook.com/share/v/1BPzfgQq6s/?mibextid=wwXIfr

ሰላሞኑን የሀበሻ ምግብ አብዝተንባችሁ ነበር ዛሬ አንድ የባህር ማዶ ምግብ የፌስቡክ ገፃችን ላይ ለቀናል የመለኛ Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/v/1Qpa5ffB9
ሰላሞኑን የሀበሻ ምግብ አብዝተንባችሁ ነበር ዛሬ አንድ የባህር ማዶ ምግብ የፌስቡክ ገፃችን ላይ ለቀናል የመለኛ Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/v/1Qpa5ffB9a/?mibextid=wwXIfr

✅ ቀይ ሽንኩርት በንፅህና መዘጋጀት ያለበት ግብዓት ነው ፡፡ በሚገባ ተልጦ ፣ ታጥቦ እና ተፈጭቶ/ተከትፎ መዘጋጀት አለበት ፡፡ ሽንኩርት ከተላጠም ሆነ ከበሰለ በኃላ ፈፅሞ ውጪ ላይ መቆየት የለበትም
✅ ቀይ ሽንኩርት በንፅህና መዘጋጀት ያለበት ግብዓት ነው ፡፡ በሚገባ ተልጦ ፣ ታጥቦ እና ተፈጭቶ/ተከትፎ መዘጋጀት አለበት ፡፡ ሽንኩርት ከተላጠም ሆነ ከበሰለ በኃላ ፈፅሞ ውጪ ላይ መቆየት የለበትም ። እንዳበሰላችሁ አቀዝቅዛችሁ በምሳ እቃ ገልብጣችሁ ወድያው ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማኖር ይኖርባችሃል ፡፡ በስሎ እና ቀዝቅዞ ወጪ ላይ ወይም አንዴ ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ አንዴ ደግሞ ውጪ እየወጣ ከቆየ ወደ ጠቆረወ ያለ ቡኒ ቀለም ወይም ጠቆር የማለት ባህሪን ያመጣል ✅ ለጤናም ጥሩ አይሆንም ፡፡ ሽንኩርት አብስላችሁ ለረጅም ጊዜ ማቀዝቀዣ ቤትውስጠም እንዴት ማቆየት እንዳለባችሁ ከዚህ በፊት አሳይተናል ልጣጩን በፀሃይ ወይም በማሽን አድርቃችሁ ለምን ለምን እንደምታውሉት ከስር አቅርበናል ፡ ✅ የማባያ ስልሶችን ፣ ወጦችን እና ሾርባዎችን ስታዘጋጁ ሽንኩርት ሳትጠቀሙ በልጣጩ ባዘጋጃችሁት ዱቄት የቀይ ሸንኩርት ቃና እንዲኖረው ✅ የተለያዩ ጥብሳጥብስ ምግቦችን አስቀድሞ ለመቀመም (ለዶሮ አሮስቶ ፣ ለአሳ፣ ለስጋ ጥብስ ፣ ለአትክልት ) ✅ የተለያዩ የኮተሌት አይነቶችን ስታዘጋጁ ከተፈጨ ዳቦው ጋር ወይም ከዱቄት ጋር ለመቀመም ✅ ከሌሎች የቅመም አይነቶች ጋር ቀላቅሎ ልዩ ቅመም ለማዘጋጀት

☝️☝️ ዛሬ ስለለቅቅንላችሁ የ እንቁላል ስልስ ሰፊ ገለፃ እና ማብራሪያ ለምትሹ

Ethiopian Enkulal Sils እንቁላል ስልስ https://youtu.be/iZjUkptIRGs

ዛሬ በጣም ጣፋጭ የሆነ የ እንቁላል ስልስ በፌስቡክ ገፃችን አጋርተና ቁርስ መመገብ ለምታዘወትሩ 👇👇 ✅ https://www.facebook.com/share/v/14PshJS7u6U/?mibextid=ww
ዛሬ በጣም ጣፋጭ የሆነ የ እንቁላል ስልስ በፌስቡክ ገፃችን አጋርተና ቁርስ መመገብ ለምታዘወትሩ 👇👇 ✅ https://www.facebook.com/share/v/14PshJS7u6U/?mibextid=wwXIfr