መለኛ Melegna
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 መለኛ Melegna 的分析概览
频道 መለኛ Melegna (@melegnaa) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 376 名订阅者,在 食品与饮料 类别中位列第 1 744,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 693 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 376 名订阅者。
根据 28 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 7,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 40.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.95% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 052 次浏览,首日通常累积 1 107 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“እንዲህ ቀለል ማድረግ ነው
https://linktr.ee/melegna”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 食品与饮料 类别中的关键影响点。
12 376
订阅者
-424 小时
-77 天
+730 天
帖子存档
12 378
በአንድ መጥበሻ የሚዘጋጅ የዶሮ ጥብስ
👇
የFacebook ገፃችን ላይ ይመልከቱ
✅ https://www.facebook.com/share/v/1955GaCxvc/?mibextid=wwXIfr
12 378
ልዩ የሆነ ጥብስ አሰራር ዛሬ በመለኛ Facebook ገፅ ለቀናል
👇👇👇
https://www.facebook.com/share/v/1Htxb8wyVJ/?mibextid=wwXIfr
12 378
አሪፍ የሽሮ አሰራር የFacebook ገፃችን ላይ ለቀናል
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/v/19VAinU6Ff/?mibextid=wwXIfr
12 378
በብዙዎቻችሁ ዘንድ የተወደደውን የሩዝ በእንቁላል (ኤግፍራይድ ራይዝ) አጠር ባለ የፅሁፍ ገለፃ አቅርበናል ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ገፃችን ላይ የቀረበውን ገለፃ ተመልከቱ
Facebook 👉 https://www.facebook.com/share/r/1D93Sm8C6G/?mibextid=wwXIfr
12 378
ለዛሬ እራት የ እንቁላል ከሪ
አዘገጃጀር የመለኛ Facebook ላይ ተለቋል 👇
✅ https://www.facebook.com/share/v/1BPzfgQq6s/?mibextid=wwXIfr
12 378
ሰላሞኑን የሀበሻ ምግብ አብዝተንባችሁ ነበር
ዛሬ አንድ የባህር ማዶ ምግብ የፌስቡክ ገፃችን ላይ ለቀናል
የመለኛ Facebook 👇
https://www.facebook.com/share/v/1Qpa5ffB9a/?mibextid=wwXIfr
12 378
✅ ቀይ ሽንኩርት በንፅህና መዘጋጀት ያለበት ግብዓት ነው ፡፡ በሚገባ ተልጦ ፣ ታጥቦ እና ተፈጭቶ/ተከትፎ መዘጋጀት አለበት ፡፡ ሽንኩርት ከተላጠም ሆነ ከበሰለ በኃላ ፈፅሞ ውጪ ላይ መቆየት የለበትም ። እንዳበሰላችሁ አቀዝቅዛችሁ በምሳ እቃ ገልብጣችሁ ወድያው ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማኖር ይኖርባችሃል ፡፡
በስሎ እና ቀዝቅዞ ወጪ ላይ ወይም አንዴ ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ አንዴ ደግሞ ውጪ እየወጣ ከቆየ ወደ ጠቆረወ ያለ ቡኒ ቀለም ወይም ጠቆር የማለት ባህሪን ያመጣል ✅ ለጤናም ጥሩ አይሆንም ፡፡ ሽንኩርት አብስላችሁ ለረጅም ጊዜ ማቀዝቀዣ ቤትውስጠም እንዴት ማቆየት እንዳለባችሁ ከዚህ በፊት አሳይተናል
ልጣጩን በፀሃይ ወይም በማሽን አድርቃችሁ ለምን ለምን እንደምታውሉት ከስር አቅርበናል ፡
✅ የማባያ ስልሶችን ፣ ወጦችን እና ሾርባዎችን ስታዘጋጁ ሽንኩርት ሳትጠቀሙ በልጣጩ ባዘጋጃችሁት ዱቄት የቀይ ሸንኩርት ቃና እንዲኖረው
✅ የተለያዩ ጥብሳጥብስ ምግቦችን አስቀድሞ ለመቀመም (ለዶሮ አሮስቶ ፣ ለአሳ፣ ለስጋ ጥብስ ፣ ለአትክልት )
✅ የተለያዩ የኮተሌት አይነቶችን ስታዘጋጁ ከተፈጨ ዳቦው ጋር ወይም ከዱቄት ጋር ለመቀመም
✅ ከሌሎች የቅመም አይነቶች ጋር ቀላቅሎ ልዩ ቅመም ለማዘጋጀት
12 378
ዛሬ በጣም ጣፋጭ የሆነ የ እንቁላል ስልስ በፌስቡክ ገፃችን አጋርተና
ቁርስ መመገብ ለምታዘወትሩ 👇👇
✅ https://www.facebook.com/share/v/14PshJS7u6U/?mibextid=wwXIfr
