Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
Kanalga Telegram’da o‘tish
* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores
Ko'proq ko'rsatish2 921
Obunachilar
-424 soatlar
-87 kunlar
-5130 kunlar
Postlar arxiv
ዋጋው ስንት ነው ?
የአንድ በሬ ዋጋ ስንት ይገመታል? ብሎ ለጠየቀህ ሰው መልሱ ቀላል ሊመስልህ ይችላል። በእርግጥም ቀላል ነው! ገበያ ሄደህ ጠይቀህ ምታውቀውና የሚመለስ ስለ ሆነ። ጥያቄው ልብ ብሎ ላየውና፣ የጥያቄውን ስሜት ለተረዳ ሰው ግን የበሬው ዋጋ በገበያ ዋጋ ብቻ ሳይሆን፣ በሻጩ ፤ ለመሸጥ የወሰነበትን ከባድ ጊዜና ዋጋ መተመን አለበት ሊልህ ይችላል።
በእርግጥም ከ35 ዓመታት በፊት ለተሸጠ በሬ በገበያ ሚዛን ቢመመዘን አሁን ባለው ዋጋ የአንድ ኪሎ ስጋ ዋጋ ሊሆን ስለሚችል፤ ለአንድ በእርሻ ቤተሰቡን ለሚያስተዳድር ገበሬ ግን በሬውን ከማደለብ... ፈቶ ለልጁ ለወደፊት ተስፋ ሲል ተቸግሮ ለሸጠው ግን ዋጋው አሁንም ውድ ነው።
ከተወሰነ አመታት በፊት በአንድ ተራራማ ገጠር ውስጥ በአንዲት ጠባብ ጎጆ የሚኖር አንድ ተራ ገበሬ ነበር። ቤተሰቡን ለመመገብ በእርሻ የሚኖርና ልጆቹን ለማያሳድግ፣ ሌት ከቀን ደፋ ቀና የሚልና፣ ልጆቹን አብልጦ የሚወድ ተራ አባት።
ይህ ተራ አባት ግን ተራ ህልምና ተራ ተስፋ ያለው አባት አልነበረም...
አባትየው ፊደል ባይቆጥርም ፤ የሰው ልጅ በመማሩ ሕይወቱንና ቤተሰቡን መቀየር እንደሚችል አጥብቆ ያምናል።በዚህ እምነትም ልጁን ለማስተማር ቆርጦ ተነሳ!
በዚያ ተራራማ አካባቢ፤ አንዲት ትምህርት ቤት አለመኖሩንና በሁለት መቶ (200) ኪሎ ሜትር ርቀት ለሚገኝ ትምህርት ቤት ፤ ልጁን ለመላክ ግን የማይቻል ሆነበት።
ለልጁን የተመኘው የዕውቀትና የተስፋ መንገድ ግን በዚሁ ችግር እንዲቆም አልፈለገም፤ ካለበት ተራራማ ቦታ 200 ኪ.ሜ ርቆ ወደ ሚገኘው ከተማ ወስዶ ፣ ቤት ተከራይቶ ለማስተማር በሬውን ከቀምበሩ መፍታት ግድ የሆነበት፣
ለዚህ ውሳኔው የባለቤቱ ስምምነት ባይኖርም፤ እንደ ምንም አሳምኖ ልጁን ይዞ በሬውን ለመሸጥ ገበያ ወረደ። ያ የቤተሰቡ ዋስትናም በገበያ መስፈርት ተደራድሮ ሸጠው። ብራቸውን ተቀብለው ሲሄዱ ግን አባትና ልጅ ተያዩና አዝነው ከአይናቸው ዕንባቸው እየዘለለ ጉንጫቸው ላይ ፈሰሰ፡ ይህ እንባ የስንብትና የፍረሀት ቢመስልም ለልጁ ግን ለተከፈለለት የእንክብካቤና የፍቅር ዋጋ የቃልኪዳን ምልክት ነበር።
አሁን ከ35 ዓመት በኋላ ዋጋ ተከፍሎለት በዚያን ከተማ ቤት ተከራይተው ፤ ሰራተኛ ቀጥረው ፤ ላስተማሩት አባቱ ምስጋና ይሆን ዘንድ በኢንጂነሪንግ የተመረቀበት ቀን በማስመልከት አባቱን በአክብሮት ይዞ እዛች ገበያ ላይ ቆመ!
አሁን ግን ለመሸጥ ሳይሆን.........!!!!!
ፊደል ቱቶሪያል ከጊዜዉ ጋር አብሮ የዘመነ፣ በፈልጉት ቦታ እና ሰዓት አብረዉን ማጥናት ይችላሉ! 👨🏫📚
በፊደል ቱቶሪያል ፣ የትምህርት ግባችን ማሳካት በጣም ቀላል ነው💡
ምን ተመራጭ ያደርገናል 🤔
❔ የትምህርት ክፍተትን መለየት
🎓 ብቃት ያላቸዉ አስጠኚዎችን መመደብ
🗓 ከትምህርት መልስ በምቹ የማጥኛ ስፍራ
📚 ከተሟላ የትምርህርት ማቴሪያሎች ጋር እንጠብቆታለን
አሁኑኑ ይመዝገቡ 📝
"ከትምህርት መልስ የጥናት ጊዜዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ"
Contact Us: ☎️
+251979795154
+251979795468
Address: 📍
Gerji Mabrat Hail
Follow Us on Social Media🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
Repost from Tikvah-University
+1
#ExitExamUpdates
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባችሁን በተቋም ደረጃ በተጠቀሱት ቀናት አድርጋችሁ መረጃችሁ በምትማሩበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም አማካኝነት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡
⏩ የክፍያ ጉዳይ፦ ቴሌብር በመጠቀም Payment የሚለውን በመጫን ከዛም Education fee የሚውን በመንካት ከሚመጡ ዝርዝሮች "Educational Assessment and Examinations Service" የሚለውን በመጫን የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ (ምስል 2)
⏩ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et
⏩ የመፈተኛ Password እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜው ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል፡፡
⏩ Username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
⏩ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም Username ያሳያል፤ አንዱን በቻ ይዛችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡
@tikvahuniversity
Unlock your child's full potential with our home tutoring services!
Invest in your child’s future with our home tutoring service! Whether they need help catching up, getting ahead, or simply developing better study habits, we’re here to support them every step of the way.
Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468
Address 📍
Gerji Mabrat Hail
Follow us on Social Media 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.comgv
ወላጆች እኛ እያለን ስለልጅዎ ትምህርት በፍጹም እንዳያስቡ 📝 ፊደል የጥናት አገልግሎት 📚 ለ 6ኛ ክፍል 📚 ለ 8ኛ ክፍል 📚 ለ 12ኛ ክፍል 📚 IELTS, TOFEL, SAT 👨🏫 ስነ-ምግባር እና ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎች ለፈተና ብቁ አደርገን አናዘጋጃለን::
Practice Makes Perfect 🌟
Get ahead of the game with our mock exams and practice questions! Call Now ☎️ +251979795154 +251979795468 Address 📍 Gerji Mabrat Hail Eskedar Building 3rd Floor
ፊደል ቱቶሪያል | የልጅዎ ዉጤታማ የትምህርት አጋር 📚
#FidelTutorial #QualityTutorial
#KGtoUniversity #TutorsInAddis #OnlineInPerson
#G12Exam #UniversityEntrance #Grade6 #Grade8
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
FIDEL TUTORIAL SERVICE 📚
Choose Fidel for quality tutorial services and take your learning to the next level!#FidelTutorial #QualityTutorial #KGtoUniversity #TutorsInAddis #Remedial #G12Exam #UniversityEntrance Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
መልካም የስራ ሳምንትን ተመኘንልዎ 🤩 ለልጆችዎ ዉጤታማ የትምህርት አጋር 📚 ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ! ✅ ከKG - UNIVERSITY ✅ በአካል እና ኦንላይን ✅ የግል እና የግሩፕ ጥናት ✅ ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት ✅ ተማሪዎችን ማማከር ለአገልግሎታችን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደዉሉልን ☎️ 0979795154 / 0979795468 Follow Us @fideltutorial here on Social Media: LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
ልጆችዎ በትምርታቸዉ ስኬታማ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?📚
ፊደል ቱቶሪያል ከ5+ አመት በላይ ዉጤታማ የሆነ የጥናት አገልግሎትን ሲሰጥ ቆይቷል። ሁልጊዜም ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ እና ህልማቸዉን እንዲያሳኩ እናግዛቸዋለን።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጥናት አማራጮች በብቁ አስጠኚዎች እንሰጣለን!
✅ ከKG - UNIVERSITY
✅ በአካል እና ኦንላይን
✅ የግል እና የግሩፕ ጥናት
✅ ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት
✅ ተማሪዎችን ማማከር
የጥናት አገልግሎታችንን ለማግኘት በቀላሉ ይህን ፎርም በመሙላት ይመዝገቡ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit
ለስኬት ከፊደል ጋር ወደፊት!ለተጨማሪ መረጃ: 📞 09-79-79-51-54/09-79-79-54-68 ይደዉሉ #FidelTutorial #TutorsInAddis #Remedial #G12Exam #UniversityEntrance Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
+4
Team Fidel on a well deserved retreat after months of dedication and impact empowering students across Ethiopia to reach their full potential.
#TeamFidel #WeGrowTogether #FidelTutorial
Ready to Build Your Future in Tech? 🚀
INFNOVA Technologies in collaboration with Duoley is offering a FREE online English training on Web Development open to anyone interested in learning the skills to create modern, professional websites.
✅ 100% Free
✅ Beginner-Friendly
✅ Learn in English
✅ Certificate upon completion
Don’t miss this opportunity to start your web development journey with a supportive community of learners and makers!
Register now and secure your spot: https://forms.gle/aC4XBCDDFpHDPkfC8
connect with INFNOVA: https://linktr.ee/infnova_tech
#INFNOVATechnologies #WebDevelopment #FreeTraining #LearnToCode #OnlineLearning #CodingCommunity #TechForAll #DigitalSkills #EthiopiaTech #Programming #CodingEducation #WebDesign #HTML #CSS #JavaScript #INFNOVACommunity
2. በኢትዮጵያ የትምህርት አሰጣጥ ሒደት ላይ ምን ይጎድለዋል ብለው ያስባሉ?
1. ለልጅዎ ጥናት ሲያስቡ በምን መልክ የተሻለ ውጤት ማምጣት ይቻላል ብለው ያስባሉ?
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
