uz
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Kanalga Telegram’da o‘tish

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Ko'proq ko'rsatish
2 917
Obunachilar
-224 soatlar
-77 kunlar
-2330 kunlar
Postlar arxiv
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ! ⚔🛡 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ! ⚔🛡 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial

ልጆች በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን እየፈልጉ በገንዘብ ማነስ ምክያት የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማጣት አለባቸውን? 📚 ፊደል ቱቶርያል ከግለሰቦች እና ከድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 3 ወር የሚቆይ የጥና
ልጆች በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን እየፈልጉ በገንዘብ ማነስ ምክያት የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማጣት አለባቸውን? 📚 ፊደል ቱቶርያል ከግለሰቦች እና ከድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 3 ወር የሚቆይ የጥናት መረሃግብርን በጥናት መዕከላችን ለመስጠት ዝግጅታችንን የጨረስን በመሆኑ እርሶም ከአንድ ልጅ ጀምሮ የጥናት ወጪአቸውን በመቻል የበኩሎን ድርሻ ይወጡ። የልጆችን በሕይወት እኩል የመወዳደር መድረክ በጋራ እንድናመቻች ስንል በተማሪዎች፣ በተማሪ ወላጆች እንዲሁም በድርጅታችን ስም በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። ☎️ ለበለጠ መረጃ 0979795154/0979795468 🔎 https://t.me/fideltutorial

📚ለተማሪዎች (ለተማሪ ወላጆች) ከዚህ በፊት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 12፡00 - 1:00 በኢቲቪ የልጆች አለም ሲተላለፍ የነበረዉን የጥናት ፕሮግራማችን እንደቀጠሉ ናቸው እናንተም በእነዚህ ሰዓት እየ
📚ለተማሪዎች (ለተማሪ ወላጆች) ከዚህ በፊት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 12፡00 - 1:00 በኢቲቪ የልጆች አለም ሲተላለፍ የነበረዉን የጥናት ፕሮግራማችን እንደቀጠሉ ናቸው እናንተም በእነዚህ ሰዓት እየገባችሁ መከታተል ትችላላችሁ🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, a
+9
TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, and investors gathered under the theme New Era, Next Mindset to explore the technologies, partnerships, and leadership shaping the future. From the keynote by former UK Prime Minister Boris Johnson emphasizing girls’ education to discussions on AI driven business models, one message stood out: innovation must expand opportunity. In collaboration with the Embassy of Sweden in Addis Abeba, Reach for Change Ethiopia facilitated international market linkages for our Fellows, positioning Ethiopia’s EdTech entrepreneurs within the global ecosystem. We proudly stood alongside GlobeDock Academy, Fidel Tutorial, AIT Technology, and Kuraztech as they stepped onto the global stage.

TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, a
+9
TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, and investors gathered under the theme New Era, Next Mindset to explore the technologies, partnerships, and leadership shaping the future. From the keynote by former UK Prime Minister Boris Johnson emphasizing girls’ education to discussions on AI driven business models, one message stood out: innovation must expand opportunity. In collaboration with the Embassy of Sweden in Addis Abeba, Reach for Change Ethiopia facilitated international market linkages for our Fellows, positioning Ethiopia’s EdTech entrepreneurs within the global ecosystem. We proudly stood alongside GlobeDock Academy, Fidel Tutorial, AIT Technology, and Kuraztech as they stepped onto the global stage.

ወላጆች ስለ ልጆቻችሁ እና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጉዳቶች ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች 1. የዶፓሚን ሆርሞን ቶሎ ቶሎ መለቀቅ ዶፓሚን ጥሩ ስሜት ሲሰማን የሚለቀቅ ሆርሞን ሲሆን ከአንድ አስቂኝ ፖስት ወደ
ወላጆች ስለ ልጆቻችሁ እና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጉዳቶች ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች 1. የዶፓሚን ሆርሞን ቶሎ ቶሎ መለቀቅ ዶፓሚን ጥሩ ስሜት ሲሰማን የሚለቀቅ ሆርሞን ሲሆን ከአንድ አስቂኝ ፖስት ወደ ሌላ ሲሸጋገሩ ዶፓሚን እንዲለቀቅ አዕምሯቸው ሲያደርግ ይህ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንዲሁም ጥናትን አዕምሯቸው እንደአሰልቺ ነገር ይቆጥረዋል። 2. ትኩረት የማድረግ አቅማቸው ይቀንሳል። በተለይ ከ5 - 8ኛ ክፍል ያሉ ልጆች ትኩረት እና ውሳኔ የሚሰጠው የአዕምሯቸው ክፍል (prefrontal cortex) ገና እየዳበረ ያለ በመሆኑ በአጭር video ረዘም ያለ ጊዜ ማሳለፋቸው ትምህርት እና ጥናት ላይ ረዘም ያለ ሰአት በትኩረት ማሳለፍ ያቅታቸዋል 3. ራሳቸውን ከሚያዩት ነገር  ጋር ስለሚያወዳድሩ በራስ መተማመናቸው ሊወርድ ይችላል።እንዲሁም ራሳቸው በሚያገኙት ላይክ እና  ቪው መለካት እንዲሁም ለራሳቸው ዝቅተኛ አመለከካት እንዲኖራቸው ያደርጋል 4. የእንቅልፍ ሰአት መዛበት እና ውጤታማ የትምህርት ቀን ማሳለፍ አለመቻል 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ከ5 - 8ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው እንዲረዷቸው ከሚፈልጉት ነገሮች 1. የጉርምስና ዕድሜ የሚጀምርበት ወቅት ነው እና በቀላሉ ሊበሳጩ፣በቀላሉ ሊያለቅሱ እንዲሁም ብቻቸውን መሆን ሊፈልጉ ይችላሉ
ከ5 - 8ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው እንዲረዷቸው ከሚፈልጉት ነገሮች 1. የጉርምስና ዕድሜ የሚጀምርበት ወቅት ነው እና በቀላሉ ሊበሳጩ፣በቀላሉ ሊያለቅሱ እንዲሁም ብቻቸውን መሆን ሊፈልጉ ይችላሉ። ብዙ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ታገሷቸው 2. መደመጥ ይፈልጋሉ።ሀሳቦቻቸው እንዲከበር ይፈልጋሉ።ራሳቸውን እንደትልቅ ሰው ስለሚያዩ  እንደህፃን ልጅ መታየት ያበሳጫቸዋል። 3. ውድድር አይፈልጉም። ከሌሎች ልጆች ጋር፤ ከወንድም እህቶቻቸው ጋር መወዳደር በቂ እንዳልሆኑ፣ እንዳልተወደዱ እንዲሰማቸው ያደርጋል 4. በዚህ ጊዜያቸው ስለራሳቸው፤ ስለጓደኛ፤ ስለቤተሰብ፤ ስለማህበራዊ ጉዳዮች የሚያሰላስሉበት ጊዜ ነው እና በጨዋታ የታጀቡ የውይይት ጊዜያት ይፈልጋሉ 🎯 የገጠማቹን ነገር ለነሱ በሚመጥን መልኩ አጋሯቸው ሀሳቦቻቸው ጠይቋቸው 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ፊደል ቱቶሪያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ዘዉትር ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 እያቀረበላችሁ ያለዉን የጥናት ጊዜ ስንቶቻችሁ እየተከታተላችሁ ነው? 👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode
ፊደል ቱቶሪያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ዘዉትር ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 እያቀረበላችሁ ያለዉን የጥናት ጊዜ ስንቶቻችሁ እየተከታተላችሁ ነው? 👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode በዩቲዩብ ቻናላችን ስለምንለቅ https://youtu.be/iAj3qpavUVk ሰብስክራብ አድርገው ይከታተሉን። 📍አስተያየትዎን በኮመንት ላይ ይፃፉ! 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ስላም ወላጆች የልጆች አስተዳደግ እና ትምህርታቸው በሚል ሀሳብ የቴሌግራም private group ከፍተናል። ከፊደል እና ከሌሎች ውላጆች በጋራ በመሆን እድንወያይ ስንል በአክብሮት ተጋብዘዋል ወደ ግሩፕ ለመግባት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን https://t.me/+XHl2bxMDrWdkMDE0

We are truly grateful to conclude our incredible two-day journey at Techarena 2026 in Stockholm — Scandinavia’s largest innov
+2
We are truly grateful to conclude our incredible two-day journey at Techarena 2026 in Stockholm — Scandinavia’s largest innovation, business, and entrepreneurship event. Over the past two days, we connected with brilliant founders, forward-thinking investors, and inspiring business leaders from around the world. For us at Fidel Tutorial, working in education and edtech, the experience was eye-opening and deeply valuable opening doors to global networking, fresh perspectives, and meaningful conversations that will help shape the future of learning. A heartfelt thank you to Reach for Change Ethiopia for providing us with this incredible global opportunity, and to the Embassy of Sweden in Addis Abeba for their support. We are also grateful to the entire TECHARENA team for creating such a powerful platform that brings innovators together and fosters real change. We are honored to have been part of this experience. Grateful for the journey and excited to turn these connections into meaningful, lasting impact.

ከ1 - 4ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው በስሜት ምን እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ? 1. መደመጥ ይፈልጋሉ። ሲያወሯችሁ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰጥታችሁ አዳምጧቸው። 2. ጥረታቸዉ እንዲታይ እንጂ ውጤታቸው ላይ
ከ1 - 4ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው በስሜት ምን እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ? 1. መደመጥ ይፈልጋሉ። ሲያወሯችሁ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰጥታችሁ አዳምጧቸው። 2. ጥረታቸዉ እንዲታይ እንጂ ውጤታቸው ላይ ብቻ የተመሠረተ ሽልማት አያስደስታቸውም። 💡ለምን 100 አላመጣህም ከማለት ሲያጠና ማበረታታት በራስ መተማመናቸውን ያሳድጋል 3. ስሜታቸውን እንዲገልፁ ፍቀዱላቸው። 💡እንዲያለቅሱ ፍቀዱላቸው፤እንዲቆጡ ፤ እንዲደሰቱ ፍቀዱላቸው። 4. የገባችሁትን ቃል አክብሩላቸው። አደርጋለሁ ያላችሁትን ነገር አድርጉላቸው። 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

We are happy and proud to announce that Fidel Tutorial is joining Scandinavia's biggest innovation, business, and entrepreneu
+4
We are happy and proud to announce that Fidel Tutorial is joining Scandinavia's biggest innovation, business, and entrepreneurship event, Techarena 2026! On 11–12 February 2026 at Strawberry Arena in Stockholm, Sweden🇸🇪, over 10,000+ founders, investors, business leaders, innovators, and decision-makers will come together to shape the future. This year's powerful theme, "New Era, Next Mindset", captures a global shift that's already underway, a bold call to think bigger, act decisively, and lead through disruption. We're excited to be part of this transformative moment, connecting, learning, and contributing to the next wave of ideas and opportunities. #Techarena2026 #NewEraNextMindset #Innovation #Entrepreneurship #Startup #Tech #Stockholm #BusinessGrowth #FutureMakers #FidelTutorial

ይህን ታዉቃላችሁ? በአሁኑ ሰዓት 📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ላይ እየተላለፉ ያሉትን የቪዲዮ ትምህርቶች 📚 በዩቲዩብ ለመከታተል ይህንን ሊንክ ተጭነዉ Fidel Tutorial ሰብስክራብ በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ! ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏 https://youtu.be/iAj3qpavUVk

ከ5ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለጥናት ፕሮግራማቸዉ ቢጠቀሙት ዉጤታማ የሚያደርግ ነዉ ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠቀሙበት ይቀላቀሉን: https://t.me/fideltutorial
ከ5ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለጥናት ፕሮግራማቸዉ ቢጠቀሙት ዉጤታማ የሚያደርግ ነዉ ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠቀሙበት ይቀላቀሉን: https://t.me/fideltutorial

📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ከሰኞ ጀምሮ እየተላለፈ የሚገኘዉ ከ6 -12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን እንዴት አገኛችሁት?
Anonymous voting

📖 "አሁን የጥናት ጊዜ ነው" ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፊደል ቱቶሪያል 📺 ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ከቤት ሳትወጡ አብረን እናጥና ይላች
📖 "አሁን የጥናት ጊዜ ነው" ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፊደል ቱቶሪያል 📺 ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ከቤት ሳትወጡ አብረን እናጥና ይላችኋል። የካቲት 2/2018ዓ.ም ጀምሮ ከምሽት 12:00 - 1:00 ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ በመላዉ ሀገሪቱ ስርጭት ይኖረናል... አብረን እናጥና ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

📚ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ እንዲያጠኑ ጠቆም ስናደርጋችሁ ብዙ ወላጆች ሁሉንም አካታች እንዳልሆነ ሃሳብ ስትሰጡ ነበር። እኛም ቃል በገባነዉ መሰረት ዛሬ ከ1ኛ ክፍል እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች
📚ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ እንዲያጠኑ ጠቆም ስናደርጋችሁ ብዙ ወላጆች ሁሉንም አካታች እንዳልሆነ ሃሳብ ስትሰጡ ነበር። እኛም ቃል በገባነዉ መሰረት ዛሬ ከ1ኛ ክፍል እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ምን ያህል ሰዓት ቢያጠኑ? እንዴት እንዲያጠኑ? 📝 የሚለዉን እንጠቁሞታለን ለእናንተ ተስማሚ ከሆነ ለልጆችዎ ይጠቀሙበት። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ልጆችዎ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው? ከ9_12ኛ ክፍል የተማሩትን ትምህርት የሚያስታውሱበት ቀላል ዘዴን እንገራቹ የመጀመሪያዉ 3_2_1 Rule ሲሆን 📝 ከእያንዳንዱ ርዕስ፡ 1️⃣ 3 - ዋና ዋ
ልጆችዎ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው? ከ9_12ኛ ክፍል የተማሩትን ትምህርት የሚያስታውሱበት ቀላል ዘዴን እንገራቹ የመጀመሪያዉ 3_2_1 Rule ሲሆን 📝 ከእያንዳንዱ ርዕስ፡ 1️⃣ 3 - ዋና ዋና ሃሳብ 2️⃣ 2 - ምሳሌ 3️⃣ 1 - ፎርሙላ እንዲይዙ ያድርጉ 2. ያጠኑትን ትምህርት እንደመምህር ሆነው እንዲያስረዷችሁ አድርጓቸው።ይህ ኮንሴፕቱን እንዲረዱ እና ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ያስችላቸዋል 3. አንድ ቶፒክ አጥንተው ሲጨርሱ የሚያስታውሱትን እንዲፅፉ ያድርጓቸው ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial መልካም ዕረፍት 😊

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰሯቸው ሁለት ከባባድ ስህተቶች ✋ 1. ሽምደዳ መሸምደድ ለጊዜው quiz እንጂ የሚያገለግለው ለብሔራዊ ፈተና የሚጠቅም ዘዴ አይደለም። በተቻላቹ አቅም concept ለመረዳት
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰሯቸው ሁለት ከባባድ ስህተቶች ✋ 1. ሽምደዳ መሸምደድ ለጊዜው quiz  እንጂ የሚያገለግለው ለብሔራዊ ፈተና የሚጠቅም ዘዴ አይደለም። በተቻላቹ አቅም concept ለመረዳት ሞክሩ 2. በአንድ ጊዜ ሁለት ሶስት ትምህርት በዘፈቀደ አታጥኑ ቢያንስ የሳምንት ዕቅድ በማዉጣት አጥኑ። ይህም አዕምሯችሁ በትኩረት እንዲሰራ ይጠቅመዋል። መልካም የጥናት ጊዜ ለተማሪዎች📚 ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial

📚 ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ ሳትጨናነቁ እንዴት 6 ሰዓታትን እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንገራችሁ. . . ዘዴዉ Time Block ተብሎ ይጠራል ከታች በምስል ተቀምጧል ወላጆች ለልጆቻችሁ በመስጠት
📚 ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ ሳትጨናነቁ እንዴት 6 ሰዓታትን እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንገራችሁ. . . ዘዴዉ Time Block ተብሎ ይጠራል ከታች በምስል ተቀምጧል ወላጆች ለልጆቻችሁ በመስጠት እንዲጠቀሙበት ያግዟቸዉ ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial