Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
رفتن به کانال در Telegram
* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores
نمایش بیشتر2 921
مشترکین
-424 ساعت
-87 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
We are happy and proud to announce that Fidel Tutorial is joining Scandinavia's biggest innovation, business, and entrepreneurship event, Techarena 2026!
On 11–12 February 2026 at Strawberry Arena in Stockholm, Sweden🇸🇪, over 10,000+ founders, investors, business leaders, innovators, and decision-makers will come together to shape the future.
This year's powerful theme, "New Era, Next Mindset", captures a global shift that's already underway, a bold call to think bigger, act decisively, and lead through disruption.
We're excited to be part of this transformative moment, connecting, learning, and contributing to the next wave of ideas and opportunities.
#Techarena2026 #NewEraNextMindset #Innovation #Entrepreneurship #Startup #Tech #Stockholm #BusinessGrowth #FutureMakers #FidelTutorial
ይህን ታዉቃላችሁ?
በአሁኑ ሰዓት 📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ላይ እየተላለፉ ያሉትን የቪዲዮ ትምህርቶች 📚 በዩቲዩብ ለመከታተል ይህንን ሊንክ ተጭነዉ Fidel Tutorial ሰብስክራብ በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ!
ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏
https://youtu.be/iAj3qpavUVk
ከ5ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለጥናት ፕሮግራማቸዉ ቢጠቀሙት ዉጤታማ የሚያደርግ ነዉ ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠቀሙበት ይቀላቀሉን: https://t.me/fideltutorial
📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ከሰኞ ጀምሮ እየተላለፈ የሚገኘዉ ከ6 -12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን እንዴት አገኛችሁት?
📖 "አሁን የጥናት ጊዜ ነው"
ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፊደል ቱቶሪያል 📺 ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ከቤት ሳትወጡ አብረን እናጥና ይላችኋል።
የካቲት 2/2018ዓ.ም ጀምሮ ከምሽት 12:00 - 1:00 ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ በመላዉ ሀገሪቱ ስርጭት ይኖረናል... አብረን እናጥና
ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
📚ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ እንዲያጠኑ ጠቆም ስናደርጋችሁ ብዙ ወላጆች ሁሉንም አካታች እንዳልሆነ ሃሳብ ስትሰጡ ነበር። እኛም ቃል በገባነዉ መሰረት ዛሬ ከ1ኛ ክፍል እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ምን ያህል ሰዓት ቢያጠኑ? እንዴት እንዲያጠኑ? 📝 የሚለዉን እንጠቁሞታለን ለእናንተ ተስማሚ ከሆነ ለልጆችዎ ይጠቀሙበት። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
ልጆችዎ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው?
ከ9_12ኛ ክፍል የተማሩትን ትምህርት የሚያስታውሱበት ቀላል ዘዴን እንገራቹ
የመጀመሪያዉ 3_2_1 Rule ሲሆን 📝
ከእያንዳንዱ ርዕስ፡
1️⃣ 3 - ዋና ዋና ሃሳብ
2️⃣ 2 - ምሳሌ
3️⃣ 1 - ፎርሙላ እንዲይዙ ያድርጉ
2. ያጠኑትን ትምህርት እንደመምህር ሆነው እንዲያስረዷችሁ አድርጓቸው።ይህ ኮንሴፕቱን እንዲረዱ እና ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ያስችላቸዋል
3. አንድ ቶፒክ አጥንተው ሲጨርሱ የሚያስታውሱትን እንዲፅፉ ያድርጓቸው
ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
መልካም ዕረፍት 😊
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰሯቸው ሁለት ከባባድ ስህተቶች ✋
1. ሽምደዳ
መሸምደድ ለጊዜው quiz እንጂ የሚያገለግለው ለብሔራዊ ፈተና የሚጠቅም ዘዴ አይደለም። በተቻላቹ አቅም concept ለመረዳት ሞክሩ
2. በአንድ ጊዜ ሁለት ሶስት ትምህርት በዘፈቀደ አታጥኑ ቢያንስ የሳምንት ዕቅድ በማዉጣት አጥኑ። ይህም አዕምሯችሁ በትኩረት እንዲሰራ ይጠቅመዋል።
መልካም የጥናት ጊዜ ለተማሪዎች📚
ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial
📚
ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ ሳትጨናነቁ እንዴት 6 ሰዓታትን እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንገራችሁ. . . ዘዴዉ Time Block ተብሎ ይጠራል ከታች በምስል ተቀምጧል ወላጆች ለልጆቻችሁ በመስጠት እንዲጠቀሙበት ያግዟቸዉ
ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorialየልጆቻቹን በራስ መተማመን እንዴት ልታሳድጉ ትችላላችሁ? 💪
1. ከሌሎች ልጆች ጋር አያወዳድሯቸው የራሳቸው ድክመት እና ጥንካሬ በግልፅ በመንገር ያበረታቷቸው
2. ለትንንሽ ስኬቶቻቸው ዋጋ ይስጡ ወይም አክብሩላቸው።ይህ በአዕምሯቸው ማሳካት እችላለሁ የሚል ስሜት እንዲፈጠር ያደርጋል።
3. ነገሮችን በራሳቸው እንዲያደርጉ አበረታቷቸው። እርዳታችሁን በቀላሉ ከመስጠት እንዲሞክሩ በራሳቸው እንዲታገሉ አድርጓቸው
4. ስሜቶቻቸውን የሚያስደስትም ሆነ የሚያሳዝነውን በነፃነት እንዲገልፁ ያድርጓቸው።
#FidelTutorial #Confidence #Self_esteem #Education #LearningwithConfidence
…….ልጆችዎ ከ13_18 ዕድሜያቸው ላይ ይገኛሉ? መግባባትስ ተቸግራችኋል?
እንግዲያውስ ይህን ያድርጉ
1. በዚህ ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆች መደመጥ ይፈልጋሉ እና በደንብ አዳምጧቸው። እናንተ ንግግራችሁን ቀንሳቹ እነሱ እንዲናገሩ አድርጓቸዋል
2. የተሳሳተ ነገር እያደረጉ ስታገኟቸው ስሜታችሁን ለመቆጣጠር ሞክሩ።በዚህ ዕድሜ ያሉ ልጆች የተጋነነ የቤተሰብ ስሜትን ካስተዋሉ ለቤተሰብ የገጠማቸው ከመንገር ይልቅ መደበቅ እና ለጓደኛ ማማከር ይመርጣሉ። ተረጋግታቹ ለመነጋገር ሞክሩ
3. እንዲያደርጉ የምትፈልጉት ነገር አድርጉ አታድርጉ ከማለት ይልቅ በተግባር እራሳቹ እያደረጋቹ አሳይዋቸው
4. ለስሜታቸው ዋጋ እና አክብሮት ስጧቸው። በዚህ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ልጆች ከሆርሞን ለውጥ ጋር በተገናኘ የተለያየ ስሜት ያስተናግዳሉ እና ስሜታቸውን ማክበር በወላጆቻቸው እንደሚታዩ እና እንደሚረዷቸው እንዲሰማቸው ያደርጋል።
3% ብቻ ተማሪዎች የሚያልፉበት የ12ኛ ክፍል ፈተና እየደረሰ ነው። እንዴት ልጆችዎን እንደሚያዘጋጁ እንገሮት
1. ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎች በተደጋጋሚ መስራት ይህ ልጆችዎ እንዴት በፈተናው ወቅት እንደሚጠየቁ እና ፈተናው ምን ሊመስል እንደሚችል መረጃ ይሰጣቸዋል።
2. ሽምደዳን በፍፁም ልጆችዎ እንዳይሞክሩት ያድርጉ። ይልቅስ እያንዳንዱን ቶፒክ እንዲረዱ እና በራሳቸው ቋንቋ እንዲገልፁ ያበረታቶቸው
3. ለሊቱን ሙሉ ማጥናትን አይፍቀዱ። አዕምሯችን ስራውን ለማከናወን በቂ እንቅልፍ ያስፈልገዋል እና በቀን በትንሹ እስከ አምስት ሰአት ማረፍ አለበት።
4. ልጆችዎ ሲያጠኑ መሀል ላይ Snack እንዲወስዱ ያድርጓቸው። አዕምሯችን ከሰውነት ክፍላችን ከፍተኛ ግሉኮስ የሚጠቀም ነውና ሲያጠኑ ለበለጠ ትኩረት በመሀል መመገባቸውን ያረጋግጡ።
5. በአንድ ቀን አንድ ትምህርት ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዲያጠኑ ያድርጉ።
6. 25 ንባብ/5 method እንዲጠቀሙ አግዟቸው 25 ደቂቃ በትኩረት ማንበብ 5 ደቂቃ ማማረፍ
መልካም ቀን
ፊደል ቱቶሪያል: @fideltutorial
We’re excited to announce an upcoming nationwide learning initiative that will bring curriculum-aligned education to students across every corner of Ethiopia.
🎓 Grades 5–12
📚 Localized, accessible learning
🌍 Designed to reach millions of students nationwide
This is a step toward making quality education more inclusive and impactful for all learners.
ፊደል ቱቶሪያል ከETV የልጆች ዓለም ጋር በመተባበር ከ6 - 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ለአጋዥ ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እንዲሁም ጠንካራ ርዕሶች በቀላል አገላለፅ በምትረዱበት መንገድ ይዘንላችሁ እየመጣን ነው!
በቅርብ ቀን ይጠብቁን. . .
ፊደል ቱቶሪያል 📚
Follow Us on Social Media🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።መልካም የጥምቀት በዓል Happy Epiphany ✨ ፊደል ቱቶሪያል!
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የገና) በዓል በሰላም አደረሳችሁመልካም በዓል 🎉 ፊደል ቱቶሪያል
Greetings, Fidel Tutorial family 📚🤩
📝 Today's quotes
"attitude is a little thing that makes a big difference" Winston ChurchillFollow Us on Social Media: @fideltutorial LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
