cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🍃بالقرآن نحي {በቁርአን እንኖራለን

የተለያዩ ቁርኣናዊ አስተምህሮ’ዎች፣ ጣፋጭ ቲላዋዎች፣ ቁርኣንን የሚመለከቱና በቁርኣን ዙሪያ የሚሽከረከሩ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል join ይበሉ ! ቁርኣን የወረደው ለሰው ልጅ መመሪያ፣ እንድናስተነትነውና እንድንገሰፅበት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ (ይህ) ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡ {Q 38:29}

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
989
Obunachilar
-124 soatlar
-57 kunlar
-1830 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የዙልሒጃ ወር ነገ ጁመዓ እንደሚጀምር ታወቀ በሂጅሪ አቆጣጠር 12ኛው የዙልሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነገ ጁመዓ እንደሚሆን የታወቀው በዛሬው እለት አዲስ ጨረቃ በመታየቱ ነው። በዚህም መሠረት ዛሬ ሐሙስ የዙልቀዕዳ ወር የመጨረሻ ቀን ይሆናል። በሌላ በኩል የዘንድሮው ዓመት የዒድ አል አድሓ በዓል በወሩ አሥረኛው ቀን እሑድ ሰኔ 9/2016 ይከበራል።
571Loading...
02
በዚህች ምድር ላይ አላህ የፃፈላችሁን ነገር ከመውሰድ፣ ወይም ከማግኘት የሚከለክላችሁ አንድም ሰው የለም። Abx
730Loading...
03
Media files
880Loading...
04
ሁለመናችንን ታውቃለህ ብለን ተመልሰናል👌
1031Loading...
05
Media files
1040Loading...
06
#ዙልሒጃ ከተከበሩ የአላህ ወራት መካከል አንዱ የኾነው 12ኛው የሂጅሪያ ወር ሊገባ ቀናት ቀርተዋል። የፊታችን ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል። ዙልሒጃ 9 ቅዳሜ (ሰኔ 8 ) ታላቁ የዐረፋ ቀን ሲኾን እሁድ ዙልሒጃ 10 (ሰኔ 9) የዒድ አልአድሐ ክብረበዓል ነው። ከቀናት ኹሉ ውድ የሚባሉ ቀናትን በጾም፣በዚክር፣ በቁርኣንና በሌሎች አምልኮዎች ለማሳለፍ ከወዲሁ እንነይት። በተለይም ዘጠነኛውን የዐረፋን ዕለት በተለየ መልኩ ከአላህ ጋር በአምልኮ ለመገናኘት ቀጠሮ እንያዝ። አቤቱ አላህ ሆይ ... ደክሞናል፥ ሐዘን ሲያልፍ እንዳልነካው ያህል የገጠመንን ስብራትን ጠግንልና!! ♥♥♥
991Loading...
07
እሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና ዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆን ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ። ሶባሐል ኸይር Abx
1010Loading...
08
https://youtu.be/Yn0-IhBcfSA?si=LmVmCSvXCtXmmkys
1020Loading...
09
አላህዬ የተቆለፉ በሮችንን ከፋፍተህ ዩሱፍን ከጭንቅ ባወጣህበት ጥበብክ ተዘጉ ያልናቸውን መንገዶች ሁሉ ክፈትልን ያ ረብ! https://t.me/bilQURANnehyaa
1010Loading...
10
ከአሏህ በሆነ ብርታት እንድህ ይጸናል። በአላህ ላይ ባለ እርግጠኝነት ጀነት ተስፋ ተደርጋ ዱኒያ መሸጋገሪያ ብቻ ትሆናለች። ምን አጸናት........ ከሷ ከናታቸው በላይ ወደ የሚዝንላቸው ጌታ መልሳቸው ለምን አትጸና?!
1220Loading...
11
* ከባድ ነው ብለን የምናስበው ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤ * ትልቅ ነው ብለን የምሰጋው ለአላህ ትንሽ ነው፤ * እሩቅ ነው ብለን የምንፈራው ለአላህ ቅርብ ነው፤ * ዉስብስብ ነው ብለን የምንሸሸው ለአላህ ገር ነው፤ ኦ ይሔማ አይታሰብም ብለን የተውነው ለአላህ ምንም ነው፤ ወላሂ ምንም ነው፡፡ ብቻ ጉዳይህን ለርሱ ስጥ .. ለአላህ የሠጡት ነገር ሁሉ መላ አለው፡፡ Abx
1253Loading...
12
#መሬት_ታዛቢ_ናት አንድ ሰለፍ እንዲህ ይላሉ፦ « በአንድ ቦታ ላይ አላህ ላይ ካመጽክ (ወንጀል ከሰራህ) ከዚያ ቦታ ላይ አላህን ሳትታዘዝ እንዳትሄድ ምክንያቱም ቦታው አንተ ላይ እንደሚሰክረው ላንተም ይመሰክራል።» ቁርኣን በአልዘልዘላ ምዕራፍ ላይ መሬት ስትርገፈገፍና የያዘችውን ጉድ ኹሉ ስትዘረግፍ ሰዎች ምን ሆና ነው ብለው ይጠይቃሉ ይለናል። { إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱلۡأَرۡضُ زِلۡزَالَهَا } { وَأَخۡرَجَتِ ٱلۡأَرۡضُ أَثۡقَالَهَا } { وَقَالَ ٱلۡإِنسَـٰنُ مَا لَهَا }......... እርሷ መሬት ስለ ሰዎች የያዘችውን የታዘበችውን ኹሉ እንደምታወራ ይነግረናል። በምድር ላይ የሚከናወኑ ነገሮች ኹሉ መሬት በሚገባ ትመዘግባለች፣ ሰማይም ይመለከታል። ለዚህ ነው ምድርና ሰማያት ደጋግ ሰዎች ከዚህ ምድር ሲያልፉ የሚያለቅሱትም። በየትኛውም ቦታ በነፍስያችን ሰፊና የማያልቅ ፍላጎት በሰይጣንና በወስዋሰል ኸናስ ጉጎታ ወንጀል ላይ ብንወድቅ ሁሌም የገዛ ነፍሳችንን በብርቱ ይዘናት በሚገባት መልኩ ከርሷ ጋር ማውራት አለብን። ለርሷ ጥፋት የሚመጥን ማስተካከያም መስራት ይገባናል። ይህች ነፍስ ለሁሉም ዐይነት ሰው እጅግ በጣም ፈታኝ ነች። የበለጠ የምትፈትነው አውቄያለሁ፣ በቅቻለሁ፣ ጨርሼለሁ የምንለው ሰው ላይ ነው። ስለዚህች [ነፍስ] አላህ ከፈቀደ ብዙ የምንባባለው ነገር ይኖራል፤ አላህ ከርሷ ወጥመድ ይጠብቀን፤ ይጠብቃችሁ! መልካም ቅዳሜ ♥
1320Loading...
13
ቀናት ባለፉ ቁጥር በጣም እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር፤ በዚህች ምድር ላይ የተረጋጋና የተሻለ ሕይወት እንደሚገባን ነው፡፡ ምቀኝነት የሌለበት፣ ክፋት የሌለበት፣ ሰዉን በክፉ መጠርጠር የሌለበት፣ ቅናትና የዐይን ቅላት የሌለበት፣ መጉዳትም ሆነ መጎዳት የሌለበት፤ አስረዳ፣ አብራራ፣ ምን ለማለት ፈልገህ ነው የሌለበት፣ መረበሽና ማስደንገጥ የሌለበት፣ ጥላቻና ስጋት የሌለበት፣ መጯጯህ የለሌበት፣ አዎ በቀሪው የሕይወት ዘመናችን ለኛ ጥሩ ሕይወት ይገባናል፡፡ ጁሙዓ ሙባረክ Abx
1461Loading...
14
Media files
1861Loading...
15
ታቢዒዩ ኢማም ሙጃሂድ [ረሒመሁላህ] እንዲህ ይላሉ: ‐ «ከዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ ዐንሁ] ጋር ነዋሪ አልባ ሆኖ በቀረ ኦና ቤት አለፍን። «ሙጃሂድ ሆይ! አንተ ኦና ቤት ሆይ! ባለቤቶችህ ምን አደረጉ? ወዴት ሄዱ?!» ብለህ ተጣራ አሉኝ። እንዳሉት ተጣራሁ!… ከዚያም ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንዲህ አሉ: ‐ «ሄዱ! ሥራቸው ብቻ ቀረ፤ እነርሱ ግን ሄዱ!» : ዛሬ የምንኖርበት ቤት የኛ አይደለም። የምንኖረበት በጊዜያዊነት ነው። ዘልዐለም የምንኖርበት ሀገር ዛሬ በምናሳልፈው ሥራችን የሚገነባው የአኺራ ቤታችን ነው። ሁሌም ወዲያ የሰደድነውን ሥራችንን እንመርምር። ነፍሳችንን ወደ ሰማይ ከፍ እናድርጋት። መሬት ለመሬት አንታሽ። አኺራችንን አላህ ያሳምርልን!
1840Loading...
16
https://youtu.be/2XSdtvjDNHY?si=WnLyTihejwPXccTN
1530Loading...
17
Media files
1560Loading...
18
صلو على النبي❤️ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد، وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد   اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد❤️
1710Loading...
19
ብርሃናማው ነቢይ. ....     “ምንም የምናበራው ነገር ባልነበረን  በነዚያ የጨለማ ቀናት ውስጥ የሚበራልን የሙሃመድ ፊት ብቻ ነበር።” ትላለች ሞግዚታቸው የነበረችው ሐሊማ አስ-ሰዐዲያ። እርሳቸው የፍጥረት አለሙ ብርሃን ናቸው። አካላቸው ብርሃን ነበር።  አስተምህሯቸው አለምን ከዳር እስከዳር አብርቷል። ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
1850Loading...
20
…ታጋሽ ሁን! ሰይዲና ኢብራሂም [ﷺ] በጌታቸው ተመኩ። ፍጡርን ከመሻት ቀልባቸውን ሰብስበው በአላህ ተብቃቁ። "ሐስቢየላህ ወኒዕመል‐ወኪል" አሉ።… አላህስ ምን አደረገ?! የማዳኑን ስራ ለሌላ አልተወውም። በኃያሉ ቁድራው ስር አደረገው። እሳትን በቀጥታ አዘዛት: ‐ (كوني بردا وسلاما على إبراهيم) «እሳት ሆይ! በኢብራሂም ላይ ቀዝቃዛ፤ ሰላምም ሁኚ!»
1631Loading...
21
በቻልነው አቅም እንፈራሃለን ጌታዬ። አንተን ለማይፈሩት አሳልፈህ አትስጠን። ሶባሐል ኸይር አደራችሁ ወይ https://t.me/MuhammedSeidAbx
1790Loading...
22
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد، وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد   اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد❤️
1951Loading...
23
"መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡" ይላቸዋል አላህ ሱረቱል ዱሓ ላይ 🧡 የኔ ውድ መልዕክተኛ ﷺ ምድር ላይ በነበራቸው ቆይታ ዱንያን አፍቅረው አልኖሩም። አብደላህ ኢብን መስዑድ እንዲህ በማለት ይናገራሉ: "አንድ ቀን መልዕክተኛው ﷺ ሰሌን ላይ ተኝተው ሲነሱ ጎናቸው ላይ ምልክት ሰርቶ ነበር። ከዛም ምልክት የሰራበትን ቦታ ማራገፍ ጀመሩ። ይሄኔ እንዲህ ብዬ ጠየቅኳቸው: "ያ ረሱለላህ ﷺ እዚህ ሰሌን ላይ ለስለስ ያለ ነገር ፈልገን እንድናነጥፍልዎ ቢፈቅዱልን'ስ?" ብዬ አልኳቸው። ...እሳቸውም እንዲህም አሉኝ: "ما لي وللدنيا ؟ إنما مثلي ومثل الدنيا كراكب ظل تحت شجرة، ثم راح وتركها " "ከዚህ አለም ጋር ጉዳዬ ምንድነው? የኔ ምሳሌ እና ይህ አለም ማለት እኮ ልክ ዛፍ ጥላ ስር እንዳረፈ መንገደኛ ማለት ነው። አልፎት ይሄዳል፤ ትቶትም ይሄዳል።" አሉ! ... ሸፊዒﷺ ይህንን ያሉት ብዙ ነገር ተጠይቀው ነበር እንዴ? አልነበረም! ግን አላህ የመጨረሻው ዓለም አሁን ካለው ይበልጣል ያላቸውን ሁሌም እንዳስታወሱ ነው። ለተከታዬቻቸውም በዚህ መልክ ነው አርኣያ የሆኑት ። ለዛም ነው ሐቢበላህﷺ እዚህ ምድር ላይ ጥለውት የሄዱት ንብረትም ሆነ ቁስ የሌለው! 🥹🧡! ... ያ ረሱለላህﷺ! ናፍቆቴዋ ﷺ 🥲 اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا 🧡🧡
1940Loading...
24
Media files
2002Loading...
25
አልሐምዱ ሊላህ አነጋን ዛሬም፡፡ ሌላ ቀን ተጨመረልን፡፡ ከሚለወጡት፣ ከሚስተካከሉት አላህ ያድርገን፡፡ ዛሬም  አምላካችንን አላህን ይዘን፣ እሱን አምነን ተነሳን፡፡ እሱን አስካለን ምን እንሆናለን፡፡ አልሐምዱ ሊላህ፡፡ አንተን እያለኝ ምን እሆናለሁ ያ ረብ፡፡ ሲጨንቀኝ መጠጊያዬ፣ ስፈራ መሸሻዬ፣ ሲከፋኝ ከለላዬ፣ ግራ ሲገባኝ እምነቴ፣ ሲደክመኝ ብርታቴ፣ ስሰበር ድጋፌ አንተ ነህ፡፡ የምወድህ ጌታዬ … ሕይወት እንቆቅልሽ ስትሆንብኝ መልሴ፣ ስታረዝ ስራቆት ልብሴ፣ ነገር ሲጨልምብኝ ብርሃኔ፣ ባዶነት ሲሰማኝ ሙላቴ፣ የመኖር ትርጉሙ ሲጠፋኝ ምክንያቴ፣ … አንተ ነህና ዛሬም፣ ሁሌም አመሰግንሃለሁ፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
2041Loading...
26
Media files
1860Loading...
27
ውስብስብ ጉዳዮቹን ለአላህ አደራ የሰጠ ሰው አይከስርም፣ አይፀፀትም። @fuadkheyr
1942Loading...
28
መታወቅ የፈለገ....... “ ዑመር ነህ ወይ?” አሏቸው።ሰወች ለምእምናን መሪ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ። “አዎን ዑመር ነኝ።” አሏቸው። “ኦ  ያ  ጀግናው!  ያ  ፋርሶችን ድል ያደረገው!  ያ ሩሞችን ያፈርስረሰው ዑመር?!” አሏቸው። “ላ ላ አይደለም። እኔ ዑመር ነኝ።  ያ የአላህ መልክተኛ ባልደረባ የነበረው ዑመር ነኝ። ከዚ የበለጠ ክብር ማእረግም የለኝም።”አሏቸው አሉ። ያንቱ ኡመት ከመሆን የበለጠ ምን ክብር አለ  ያ ነቢየሏህ!!። ሶባሓል ኸይር! መጽሃፍ ከገጽ 160 ላይ የተወሰደ...
2760Loading...
29
Media files
10Loading...
30
أركان الإسلام الخمسة بالترتيب: 1) الشهادتان 2) إقامة الصلاة 3) إيتاء الزكاة 4) صوم رمضان 5) حج البيت لمن استطاع إليه سبيلا.. أركان الإيمان وهي: 1-الإيمان بالله 2-الإيمان بملائكته 3-الإيمان بكتبه 4-الإيمان برسله 5-الإيمان باليوم الآخر 6-الإيمان بالقدر خيره وشره شروط الصلاة وهي تسعة: 1_الإسلام 2_والعقل 3_والتمييز 4_ورفع الحدث 5_و إزالة النجاسة 6_وستر العورة 7_ودخول الوقت 8_واستقبال القبلة 9_والنية.. اركان الصلاة وهي أربعة عشر: 1-القيام مع القدرة 2_وتكبيرة الإحرام 3_وقراءة الفاتحة 4_والركوع 5_والاعتدال بعد الركوع 6_والسجود على الأعضاء السبعة 7 _والرفع منه 8_والجلسة بين السجدتين 9_والطمأنينة في جميع الأفعال 10_ والترتيب بين الأركان 11_والتشهد الأخير 12_ والجلوس له 13_والصلاة على النبي صل الله عليه وسلم 14_ والتسليمتان.. واجبات الصلاة وهي ثمانيه: 1_جميع التكبيرات غير تكبيرة الأحرام 2_وقول: سمع الله لمن حمده للإمام والمنفرد 3_وقول :ربنا ولك الحمد للكل 4- وقول: سبحان ربي العظيم في الركوع 5- وقول: سبحان ربي الأعلى في السجود 6_وقول : ربي اغفر لي، بين السجدتين 7_والتشهد الأول 8_والجلوس له.. بيان التشهد : وهوأن يقول : التحيات لله والصلوات والطيبات ، السلام عليك أيها النبي ورحمه الله وبركاته ، السلام علينا وعلى عباد الله الصالحين ، أشهد ان لاإله إله الله وحدة لا شريك له وأشهد أن محمدا عبده ورسوله. ثم يصلي على النبي صلى الله عليه وسلم ويبارك عليه فيقول : اللهم صل على محمد ، وعلى آل محمد ، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم ، إنك حميد مجيد ، وبارك على محمد وعلى آل محمد ، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم ، إنك حميد مجيد. ثم يستعيذ بالله في التشهد الأخير من عذاب جهنم ، ومن عذاب القبر ، ومن فتنة المحيا والممات؛، ومن فتنة المسيح الدجال ، ثم يتخير من الدعاء ماشاء ولاسيما المأثور من ذلك ومنه : اللهم أعني علي ذكرك وشكرك وحسن عبادتك ، اللهم إني ظلمت نفسي ظلما كثيرا ، ولايغفر الذنوب إلا أنت ، فاغفر لي مغفرة من عندك ، وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم. مبطلات الصلاة وهي ثمانية: 1- الكلام العمد مع الذكر والعلم أما الناسي والجاهل فلا تبطل صلاته بذلك 2- الضحك 3- الأكل 4- الشرب 5- انكشاف العورة 6- الإنحراف الكثير عن جهة القبلة 7- العبث الكثير المتوالي في الصلاة 8- انتقاض الطهارة.. لابد من حفظ هذه الواجبات والشروط والسنن والأركان...والله ولي التوفيق اطلب من كل مسلم يتعلمها ويعلمها اهل بيته وجيرانه واصدقائه لربح خيرا كثيرا اذا اتممت القراءة وحفظتهم صلِّ على النبي ♥
3153Loading...
31
إلهي كيف أدعوك وأنا أنا، وكيف أقطع رجائي منك وأنت أنت، إلهي إن لم أسألك فتعطيني فمن ذا الذي أسأله فيعطيني؛ وإن لم أدعك فتستجيب لي فمن ذا الذي أدعوه فيستجيب لي، وإن لم أتضرّع إليك فترحمني فمن ذا الذي أتضرّع إليه فيرحمني، وكما فلقت البحر لموسى فنجّيته من الغرق، فصلّ وسلم يا ربّ على محمّد وآل محمّد ونجّني ممّا أنا فيه من كرب وسهّل أمري بفرج عاجل غير آجل وبرحمتك يا أرحم الراحمين https://t.me/bilQURANnehyaa
2230Loading...
32
أرح فُؤادك المُنهك ❤‍🩹 مع القارئ الأخ: عُمير شميم🎙
2020Loading...
33
Media files
2070Loading...
34
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد، وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد   اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد❤️
2250Loading...
35
Media files
2120Loading...
የዙልሒጃ ወር ነገ ጁመዓ እንደሚጀምር ታወቀ በሂጅሪ አቆጣጠር 12ኛው የዙልሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነገ ጁመዓ እንደሚሆን የታወቀው በዛሬው እለት አዲስ ጨረቃ በመታየቱ ነው። በዚህም መሠረት ዛሬ ሐሙስ የዙልቀዕዳ ወር የመጨረሻ ቀን ይሆናል። በሌላ በኩል የዘንድሮው ዓመት የዒድ አል አድሓ በዓል በወሩ አሥረኛው ቀን እሑድ ሰኔ 9/2016 ይከበራል።
Hammasini ko'rsatish...
በዚህች ምድር ላይ አላህ የፃፈላችሁን ነገር ከመውሰድ፣ ወይም ከማግኘት የሚከለክላችሁ አንድም ሰው የለም። Abx
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለመናችንን ታውቃለህ ብለን ተመልሰናል👌
Hammasini ko'rsatish...
👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ዙልሒጃ ከተከበሩ የአላህ ወራት መካከል አንዱ የኾነው 12ኛው የሂጅሪያ ወር ሊገባ ቀናት ቀርተዋል። የፊታችን ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል። ዙልሒጃ 9 ቅዳሜ (ሰኔ 8 ) ታላቁ የዐረፋ ቀን ሲኾን እሁድ ዙልሒጃ 10 (ሰኔ 9) የዒድ አልአድሐ ክብረበዓል ነው። ከቀናት ኹሉ ውድ የሚባሉ ቀናትን በጾም፣በዚክር፣ በቁርኣንና በሌሎች አምልኮዎች ለማሳለፍ ከወዲሁ እንነይት። በተለይም ዘጠነኛውን የዐረፋን ዕለት በተለየ መልኩ ከአላህ ጋር በአምልኮ ለመገናኘት ቀጠሮ እንያዝ። አቤቱ አላህ ሆይ ... ደክሞናል፥ ሐዘን ሲያልፍ እንዳልነካው ያህል የገጠመንን ስብራትን ጠግንልና!! ♥♥♥
Hammasini ko'rsatish...
እሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና ዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆን ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ። ሶባሐል ኸይር Abx
Hammasini ko'rsatish...
አላህዬ የተቆለፉ በሮችንን ከፋፍተህ ዩሱፍን ከጭንቅ ባወጣህበት ጥበብክ ተዘጉ ያልናቸውን መንገዶች ሁሉ ክፈትልን ያ ረብ! https://t.me/bilQURANnehyaa
Hammasini ko'rsatish...
🍃بالقرآن نحي {በቁርአን እንኖራለን

የተለያዩ ቁርኣናዊ አስተምህሮ’ዎች፣ ጣፋጭ ቲላዋዎች፣ ቁርኣንን የሚመለከቱና በቁርኣን ዙሪያ የሚሽከረከሩ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል join ይበሉ ! ቁርኣን የወረደው ለሰው ልጅ መመሪያ፣ እንድናስተነትነውና እንድንገሰፅበት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ (ይህ) ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡ {Q 38:29}

00:05
Video unavailableShow in Telegram
ከአሏህ በሆነ ብርታት እንድህ ይጸናል። በአላህ ላይ ባለ እርግጠኝነት ጀነት ተስፋ ተደርጋ ዱኒያ መሸጋገሪያ ብቻ ትሆናለች። ምን አጸናት........ ከሷ ከናታቸው በላይ ወደ የሚዝንላቸው ጌታ መልሳቸው ለምን አትጸና?!
Hammasini ko'rsatish...
1.48 MB
👍 1