uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 754
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kun
-4330 kun
Postlar arxiv
✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው 🔴➊  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ 🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡     🔴➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus  🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡ 🔴➌ SM 9700 GOLD + CA HD የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡ 🔴➍ SM 2550 HD CA MINI በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡ 🔴➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡ 🔴➏ Eurostar EB 9600,9200,9300 እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን 🔴➐ IBOX 3030 HD   ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው 🔵☞ የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ 🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡ 🔴➑ CORNOT HD RECIVERS ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡ 🔴➒ LIFE STAR 6060  & 8080 መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➓   HD WORLD   RECIVERS የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።  🔴➊➊ LIFE STAR 4040 መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።         🔴➊➋   SM     F18 HD RECIVER በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡ 🔴➊➌  GSKY V6 RECIVERS 🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡ 🔴➊➍    LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+ የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው :: 🔴➊➎  LEG N24 +  🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➊➏  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7 🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡ 🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡ 🔴➊➐  LTIGER HIGH CLASS V2 ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን 🔴➊➑  STAR GOLD MINI 🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡ 🔴➊➒  ALL FREE SAT RECIVERS 🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡ 🔴➋0  LIFESTAR DUAL FLAS LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ ) 🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➋➊  LIFESTAR 8585,9090,6060,8080 🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡ 🔴➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡ ✅መልካሙን ተመኘው

🔥🔥 የ ኳስ ሳተላይት ላላስገጠማቹ ዛሬ የ ኤልክላሲኮን ጨዋታ በነፃ በ Nile Sat ላይ ይመልከቱ Libya Sport real madrid 🆚 barcelona Free👇👇 NILESAT 7 W Libya sport 11766.H.27500 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ እሁድ የሚደረጉትን ምርጥዬ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች እንመልከት 📡YAH SAT 52.5 📺TV VARZISH HD 📶11785.H.27500 📺XO TV HD & SD 📶12476.H.27500 📶10887.V.27500 ሸገር ዲሽ✌️

ከዚህ ስር ላሉት ሬሲቨሮች ከሚከተሉት ዌብሳይቶች ሶፍትዌሮችን ሲለቁ ማውረድ እንችላለን!! ✅ ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች www.newprog.net ✅ ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች www.seasathd.net ✅ ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች www.pctvlab.com/forum ✅ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች www.peacesat.com ✅ ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች www.freesat.cn/forum ✅ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች tiger-sw.com ✅ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች Swdw.net ✅ለ ሁሉም Icone ሬሲቨሮች icone.bz

የአማርኛ ፊልሞችን ብቻ የሚያሳይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፈት ነው! ታዋቂው የፈረንሳይ ቴሌቪዥን ድርጅት ካናል + ኢትዮጵያ ውስጥ የራሱን ቻናል ከፍቶ ፊልሞችን ለማሳየት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል:: ቻናሉ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ፊልም ብቻ የሚያሳይ ሲሆን ለተወሰኑ ወራት አዳዲስ ፊልሞችን በመከራየት ለማሳየት መዘጋጀታቸውን የኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ሐኒ ወርቁ ለቢቢሲ ተናግረዋል።። ሥምምነቱ የተለያዩ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ መሆኑን የገለፁት ሥራ አስኪያጇ፤ ከፕሮዲውሰር ማኅበር ጋር በመሆን የሚታዩ ፊልሞችን የመምረጥ ሥራው እንደሚሠራ አስታውቀዋል። ካናል ፕላስ፣ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰሩ ፊልሞችን ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ለማሳየት መዋዋሉን የሚገልፁት አቶ ቢንያም፣ የሲኒማ ጊዜያቸውን ጨርሰው የወረዱ አዳዲስ ፊልሞች፣ ሌሎች የማሳያ አማራጮችን (እንደ ዩቱብ ያሉን) ከመጠቀማቸው በፊት በቴሌቪዥን የሚቀርቡ መሆኑን ያስረዳሉ።