ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Закрытый канал

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Больше
3 754
Подписчики
-224 часа
-67 дней
-4230 дней
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ከዚህ ስር ላሉት ሬሲቨሮች ከሚከተሉት ዌብሳይቶች ሶፍትዌሮችን ሲለቁ ማውረድ እንችላለን!! ✅ ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች www.newprog.net ✅ ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች www.seasathd.net ✅ ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች www.pctvlab.com/forum ✅ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች www.peacesat.com ✅ ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች www.freesat.cn/forum ✅ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች tiger-sw.com ✅ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች Swdw.net ✅ለ ሁሉም Icone ሬሲቨሮች icone.bz

የአማርኛ ፊልሞችን ብቻ የሚያሳይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፈት ነው! ታዋቂው የፈረንሳይ ቴሌቪዥን ድርጅት ካናል + ኢትዮጵያ ውስጥ የራሱን ቻናል ከፍቶ ፊልሞችን ለማሳየት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል:: ቻናሉ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ፊልም ብቻ የሚያሳይ ሲሆን ለተወሰኑ ወራት አዳዲስ ፊልሞችን በመከራየት ለማሳየት መዘጋጀታቸውን የኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ሐኒ ወርቁ ለቢቢሲ ተናግረዋል።። ሥምምነቱ የተለያዩ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ መሆኑን የገለፁት ሥራ አስኪያጇ፤ ከፕሮዲውሰር ማኅበር ጋር በመሆን የሚታዩ ፊልሞችን የመምረጥ ሥራው እንደሚሠራ አስታውቀዋል። ካናል ፕላስ፣ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰሩ ፊልሞችን ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ለማሳየት መዋዋሉን የሚገልፁት አቶ ቢንያም፣ የሲኒማ ጊዜያቸውን ጨርሰው የወረዱ አዳዲስ ፊልሞች፣ ሌሎች የማሳያ አማራጮችን (እንደ ዩቱብ ያሉን) ከመጠቀማቸው በፊት በቴሌቪዥን የሚቀርቡ መሆኑን ያስረዳሉ።

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱StarFace SF-7700 👉 ጥቂት ፍሬ ነው ያለን •ባለ CCTV ካሜራ FINDER •7 TP በአንድ ጊዜ ለማየት የሚያስችል •Bisskey ይቀበላል •HDMI እና AV in እና Out አለው! •12V Output ስላለው በAdabor የሚሰራን እቃን እንዲሰራ Power ይሰጠናል! አድራሻ- መርካቶ አፍሪካ ጊቢ ♥ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! 📩Inbox Admin 📩 @Must08 #Call 📱 +251913064008

photo content

photo content

photo content

😱ዛሬ በ Tv Verzish👇👇👇👇

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content