uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 920
Obunachilar
-324 soatlar
-157 kunlar
-5030 kunlar
Postlar arxiv
👆👆👆 ይሔ በአብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት HD የሆኑት Super Max,MEWE,EUROSTAR የመሳሰሉት ሪሲቨሮች On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን Orginal ሎደር ነው።

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ! 😱IBRAVEBOX V8 🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ! 😱GTMEDIA V8🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ! 😱Findsat 8600🔥 💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው 💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! 💥የS2 Indicator ያለው! 💥Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል! 💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ! 😱Vmade 8511🔥 ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው ✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! ✅Original እና ዋስትና ያለው! ✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው! ✅Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💰ዋጋ - 2500 ብር! 😱PRIMIUM 9800 👉SWitch የ ሚያነብ 👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ 👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ አድራሻ - መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን +251913064008 ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! Inbox Admin @must08 Call 📱 +251913064008

👆👆Supermax Cobra plus Mini HD @Shegar08✌️

😱በቅርብ ቀን MBC ላይ MBC KOREA የሚል ቻናል የሚጨመር ይሆናል 📺MBC KOREA SOON MBC Package ... ሸገር ዲሽ✌️ @shegar08

✅Football HD ወደ ነበረበት ተመልሷል። Biss key 12340048ABCD0078✌️

ባለፈውም እንዲ ሆነ ነበርና Softcam ሚቀበሉ ሪሲቨሮች የመክፈት ቻንስ አላቸው ወይም ወደነበረበት መመለሡ ስለማይቀር መጠበቅ ነው አሁን ላይ ምንም አይነት ኳስ ስለሌለ ብዙም መጨነቅ ለመክፈት መሠቃየት አያስፈልግም✌️

👍🙏🙏✌️

😳😳የ ጄ ቲቪ ኢትዮጵያ ሰራተኞች ወደ ስራ ቦታቸው ሲሔዱ ድርጅቱ ተዘግቶ ጠበቃቸው የጄ ቲቪ ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ ጠዋት በስራ ሰዓታቸው ወደ ቢሮ ቢሔዱም ሰራተኞቹ ግን ወደ ቢሮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። ድርጅቱ በሀላፊዎች በመዘጋቱ ምክንያት ወደ ስራ ቦታ ብንመጣም ገብተን ስራ መስራት ግን አልቻልንም ሲሉ ለአውሎ ሚዲያ ተናግረዋል። ባለፉት ሳምንታት ድርጅቱ ደሞዛችሁን 40 በመቶ ያህል እቀንሳለሁ ቢልም ሰራተኞቹ ሳይስማሙ ቀርተዋል። ይሆንን ተከትሎ ከስራ አስኪያጁ የተለያዩ ማስፈራሪያዎች ደርሰውብን ነበር ሲሉም ገልፀውልናል። ይህ ሁሉ ሆኖ ዛሬ ጠዋት ወደስ ራቦታቸው የሔዱት ሰራተኞች በሩ ተዘግቶ የጠበቃቸው ሲሆን ጥበቃዎቹ ሰራተኞች እንዳይገቡ በሚለት ሀላፊዎቹ ትዕዛዝ ሰጥተውናል ሲሉ እንደነገሯቸው አሳውቀውናል። ጄ ቲቪ ኢትዮጵያ በመዝናኛው ዘርፍ የሚሰራ የቲቪ ቻናል ሲሆን የአርቲስት ዮሴፍ ገብሬ ድርጅት ነው።

😱OSN MIX ተከፍቶዋል በForever server አሁን ላይ Nilesat [7.0W] ላይ ያሉ OSN ቻናሎች በ FOREVER SERVER -- Lifestar 9090 በ NasherPro --- LEG24+ ላይ እየሰሩ ይገኛሉ 👉11137 H 27500 Al Yawm HD Al Safwah Cinema 1 Cinema 2 Series +2 HD Series Channel HD Fann Music Now 👉11277 V 27500 Nick Toons HD History Channel HD Discovery Science HD Disney HD Sky News HD Diseny XD HD DJ Cema 👉11727 H 30000 Nickelodeon HD MTV Live HD Discovery HD O S N Movies Disney HD H2 HD Discovery IDX HD O S N Movies First HD +2 👉11804 H 30000 Nick Jr HD O S N Binge Nat Geo Wild HD Nat Geo People HD National Geo HD Star Movies HD Paramount HD Comedy Central HD 👉11862 V 27500 VH1 Europe 👉11881 H 30000 O S N News HD O S N Kid Zone TV HD Baby TV HD Europe O S N Pop Up Family Fun O S N Pop Up 2 Star World HD Middle East 👉11996 H 30000 O S N Movies First HD O S N Movies Action HD O S N On Demand HD O S N Series First HD E! HD O S N Ya Hala! Cinema HD TLC HD O S N Ya Hala 👉12073 H 30000 O S N Mezze HD O S N Living HD O S N Enigma HD O S N Mix HD O S N Movies O S N Movies Kids HD Star World HD O S N Series Comedy HD O S N Ya Hala! Oula HD ሸገር ዲሽ✌️👉 @Shegar08

😱Nilesat ላይ ያሉ OSN GROUP TV ቻናሎች Tp- List👇👇👇 Nilesat 7°W 11277 V 27500 11727 H 30000 11804 H 30000 11862 V 27500 11881 H 30000 11996 H 30000 12073 H 30000 ሸገር ዲሽ✌️

😱plastation 2 እና 3 የሚሸጥ ያለው ሰው ያናግረኝ In Box @must08 Call +251913064008 ይደውልልኝ

#Software supermax SM2425-Super-Tech #funcam_server