ሸገር ዲሽ Software ✌️
关闭频道
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
显示更多3 920
订阅者
-324 小时
-157 天
-5030 天
帖子存档
3 919
👆👆👆 ይሔ በአብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት HD የሆኑት Super Max,MEWE,EUROSTAR የመሳሰሉት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን Orginal ሎደር ነው።
3 919
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ!
😱IBRAVEBOX V8 🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ!
😱GTMEDIA V8🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ!
😱Findsat 8600🔥
💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
💥የS2 Indicator ያለው!
💥Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል!
💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ!
😱Vmade 8511🔥
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅Original እና ዋስትና ያለው!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💰ዋጋ - 2500 ብር!
😱PRIMIUM 9800
👉SWitch የ ሚያነብ
👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ
👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ
አድራሻ
- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን
+251913064008
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
Inbox Admin @must08
Call 📱 +251913064008
3 919
😱በቅርብ ቀን MBC ላይ MBC KOREA የሚል ቻናል የሚጨመር ይሆናል
📺MBC KOREA SOON MBC Package
... ሸገር ዲሽ✌️ @shegar08
3 919
ባለፈውም እንዲ ሆነ ነበርና Softcam ሚቀበሉ ሪሲቨሮች የመክፈት ቻንስ አላቸው ወይም ወደነበረበት መመለሡ ስለማይቀር መጠበቅ ነው
አሁን ላይ ምንም አይነት ኳስ ስለሌለ ብዙም መጨነቅ ለመክፈት መሠቃየት አያስፈልግም✌️
3 919
😳😳የ ጄ ቲቪ ኢትዮጵያ ሰራተኞች ወደ ስራ ቦታቸው ሲሔዱ ድርጅቱ ተዘግቶ ጠበቃቸው
የጄ ቲቪ ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ ጠዋት በስራ ሰዓታቸው ወደ ቢሮ ቢሔዱም ሰራተኞቹ ግን ወደ ቢሮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። ድርጅቱ በሀላፊዎች በመዘጋቱ ምክንያት ወደ ስራ ቦታ ብንመጣም ገብተን ስራ መስራት ግን አልቻልንም ሲሉ ለአውሎ ሚዲያ ተናግረዋል።
ባለፉት ሳምንታት ድርጅቱ ደሞዛችሁን 40 በመቶ ያህል እቀንሳለሁ ቢልም ሰራተኞቹ ሳይስማሙ ቀርተዋል። ይሆንን ተከትሎ ከስራ አስኪያጁ የተለያዩ ማስፈራሪያዎች ደርሰውብን ነበር ሲሉም ገልፀውልናል።
ይህ ሁሉ ሆኖ ዛሬ ጠዋት ወደስ ራቦታቸው የሔዱት ሰራተኞች በሩ ተዘግቶ የጠበቃቸው ሲሆን ጥበቃዎቹ ሰራተኞች እንዳይገቡ በሚለት ሀላፊዎቹ ትዕዛዝ ሰጥተውናል ሲሉ እንደነገሯቸው አሳውቀውናል።
ጄ ቲቪ ኢትዮጵያ በመዝናኛው ዘርፍ የሚሰራ የቲቪ ቻናል ሲሆን የአርቲስት ዮሴፍ ገብሬ ድርጅት ነው።
3 919
😱OSN MIX ተከፍቶዋል በForever server
አሁን ላይ Nilesat [7.0W] ላይ ያሉ OSN ቻናሎች በ FOREVER SERVER -- Lifestar 9090
በ NasherPro --- LEG24+
ላይ እየሰሩ ይገኛሉ
👉11137 H 27500
Al Yawm HD
Al Safwah
Cinema 1
Cinema 2
Series +2 HD
Series Channel HD
Fann
Music Now
👉11277 V 27500
Nick Toons HD
History Channel HD
Discovery Science HD
Disney HD
Sky News HD
Diseny XD HD
DJ Cema
👉11727 H 30000
Nickelodeon HD
MTV Live HD
Discovery HD
O S N Movies Disney HD
H2 HD
Discovery IDX HD
O S N Movies First HD +2
👉11804 H 30000
Nick Jr HD
O S N Binge
Nat Geo Wild HD
Nat Geo People HD
National Geo HD
Star Movies HD
Paramount HD
Comedy Central HD
👉11862 V 27500
VH1 Europe
👉11881 H 30000
O S N News HD
O S N Kid Zone TV HD
Baby TV HD Europe
O S N Pop Up Family Fun
O S N Pop Up 2
Star World HD Middle East
👉11996 H 30000
O S N Movies First HD
O S N Movies Action HD
O S N On Demand HD
O S N Series First HD
E! HD
O S N Ya Hala! Cinema HD
TLC HD
O S N Ya Hala
👉12073 H 30000
O S N Mezze HD
O S N Living HD
O S N Enigma HD
O S N Mix HD
O S N Movies
O S N Movies Kids HD
Star World HD
O S N Series Comedy HD
O S N Ya Hala! Oula HD
ሸገር ዲሽ✌️👉 @Shegar08
3 919
😱Nilesat ላይ ያሉ OSN GROUP TV ቻናሎች
Tp- List👇👇👇
Nilesat 7°W
11277 V 27500
11727 H 30000
11804 H 30000
11862 V 27500
11881 H 30000
11996 H 30000
12073 H 30000
ሸገር ዲሽ✌️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
