ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 933
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-5130 kunlar
Postlar arxiv
3 933
👆👆👆 ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @ShegarDishsoftware
5_3_2021
3 933
✅ LEGN24 Pro Iron
ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ።
📥ሶፍትዌሩን አውርዳችው በባዶ ፍላሽ አድርጋቸው ጫኑት
@shegarDishsoftware
3 933
LIFESTAR 9200/9300/ 1000/2000/3000/4000 Gold &Ls 9200&9300mini & Ls superstar 9200/9300 ሪሲቨሮች Nss57 mbc audio fix software
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆👆 ይሄ
አዲስ ሶፍትዌር ለKINGSTAR KS - 9900 , 9700+ , 8800 , 7700 , 6600 Only Audio Button ሪሞቶች የሚሆን ሶፍትዌር ኘው።
UPDATE DATE :- 23/02/2021
👀 What's News 👀
🔥 All Mbc Audio Fix Software
🔥የመጀመሪያዎቹ Function እንዳሉ ናቸው።
@shegarDishsoftware
3 933
Vanstar V8 & Vanstar V8 plus ላይ በቀላሉ አውቶማቲክ ሶፍትዌር መጫን ብትፈልጉ
በዚህ መንገድ ይጠቀሙ
በቅድሚያ ከላይ ያለውን ሶፍትዌሩን በትክክል ዳውንሎድ አድርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ፍላሽ ላይ ይገልብጡ ከዛን ሪሲቨሩ እየሰራ ወይም በርቶ እያለ ፍላሹን ሪሲቨሩ ላይ ይሰኩት ወዲያው መጫን ይጀምራል 100% ሲሞላ ሪሲቨሩ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል በመጨረሻ ፋለሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው።
@shegarDishsoftware
3 933
👆👆👆ይሄ
የLa vie Or የድሮዉ MEWE አዲስ ሶፍትዌር ነው።
🔴 What News 🔴
☑️ Mbc Audio Fix Software
@shegarDishsoftware
3 933
New software for LEG H14 HD
M 18HD N24 New
ሶፍትዌሩን ካጫናችሁ በኋላ factory ማድረግ እንዳትርሱ
ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን ሁሉንም mbc ፖኬጂ
ድምፅ ተስተካክሏል (Dolby D Sound Support )
@shegarDishSoftware
3 933
NEW SOFTWARE UPDATED
♥For:- Vanstar v8/Vanstar v8 plus
♥For:- superstar v8/superstar v8 Plus
Ethiosat Mbc package ድምፅ ማስተካካያ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishSoftware
3 933
👉Vanstar v8 & Vanstar v8 plus
👉Superstar V8 Superstar V8 plus
👉mbc audio fix new software
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆ይሔ አዲሱ የ KingStar9700+ የ yahsat & Ethiosat & Amos ቻናል ድርድር software ነው።
👉User አድርጋቹ ጫኑት
👉ለ Super Gshare plus ለመጠቀም ይሆናል ቅድሚያ የ 9900/8800/7700 የ Gshare Software ጫኑበት። ይመቻቹ😉
@ShegarDishsoftware ✌️
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
