ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 933
订阅者
无数据24 小时
-67
-5130
帖子存档
👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @ShegarDishsoftware 5_3_2021

✅ LEGN24 Pro Iron ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ። 📥ሶፍትዌሩን አውርዳችው በባዶ ፍላሽ አድርጋቸው ጫኑት @shegarDishsoftware

New Software updated #For: - Vanstar V8 pro #mbc audio fix @shegarDishsoftware

LIFESTAR 9200/9300/ 1000/2000/3000/4000 Gold &Ls 9200&9300mini & Ls superstar 9200/9300 ሪሲቨሮች Nss57 mbc audio fix software @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሄ አዲስ ሶፍትዌር ለKINGSTAR KS - 9900 , 9700+ , 8800 , 7700 , 6600 Only Audio Button ሪሞቶች የሚሆን ሶፍትዌር ኘው። UPDATE DATE :- 23/02/2021 👀 What's News 👀 🔥 All Mbc Audio Fix Software 🔥የመጀመሪያዎቹ Function እንዳሉ ናቸው። @shegarDishsoftware

Vanstar V8 & Vanstar V8 plus ላይ በቀላሉ አውቶማቲክ ሶፍትዌር መጫን ብትፈልጉ በዚህ መንገድ ይጠቀሙ በቅድሚያ ከላይ ያለውን ሶፍትዌሩን በትክክል ዳውንሎድ አድርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ፍላሽ ላይ ይገልብጡ ከዛን ሪሲቨሩ እየሰራ ወይም በርቶ እያለ ፍላሹን ሪሲቨሩ ላይ ይሰኩት ወዲያው መጫን ይጀምራል 100% ሲሞላ ሪሲቨሩ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል በመጨረሻ ፋለሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው። @shegarDishsoftware

👆👆👆ይሄ የLa vie Or የድሮዉ MEWE አዲስ ሶፍትዌር ነው። 🔴 What News 🔴 ☑️ Mbc Audio Fix Software @shegarDishsoftware

New software for LEG H14 HD M 18HD N24 New ሶፍትዌሩን ካጫናችሁ በኋላ factory ማድረግ እንዳትርሱ ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን ሁሉንም mbc ፖኬጂ ድምፅ ተስተካክሏል (Dolby D Sound Support ) @shegarDishSoftware

NEW SOFTWARE UPDATED ♥For:- Vanstar v8/Vanstar v8 plus ♥For:- superstar v8/superstar v8 Plus Ethiosat Mbc package ድምፅ ማስተካካያ ሶፍትዌር ነው። @ShegarDishSoftware

😎MTV HD 🤘🤞✌️ @shegarDish08

👉Vanstar v8 & Vanstar v8 plus 👉Superstar V8 Superstar V8 plus 👉mbc audio fix new software @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ አዲሱ የ KingStar9700+ የ yahsat & Ethiosat & Amos ቻናል ድርድር software ነው። 👉User አድርጋቹ ጫኑት 👉ለ Super Gshare plus ለመጠቀም ይሆናል ቅድሚያ የ 9900/8800/7700 የ Gshare Software ጫኑበት። ይመቻቹ😉 @ShegarDishsoftware ✌️

☝️☝️ይሔ የ SkyDream 8900 finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ አዲሱ የ Findsat 8600D finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ አዲሱ የ Findsat 8600D finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

😱አዲሱ የ Findsat 8600D Software ተለቋል አውራዳቹ መጫን ትችላላቹ። @shegarDish08
😱አዲሱ የ Findsat 8600D Software ተለቋል አውራዳቹ መጫን ትችላላቹ። @shegarDish08

😱Asham Tv Ethiosat Nss 57E ተቀላቅሏል። @shegarDish08
😱Asham Tv Ethiosat Nss 57E ተቀላቅሏል። @shegarDish08

Spectrum ጥቅም በትንሹ @ShegarDish08 ✌️