uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 764
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kun
-4030 kun
Postlar arxiv
😱አሪፍ ዜና ሁሉም ቻናሎች በ FOREVER ሰርቨር በሚቀበሉ ሪሲቨሮች StarSat & Tiger& LifeStar9090 Nss 57°E C-Band Sport24 ያለበት ሳተላይት BT Sport and Sk
😱አሪፍ ዜና ሁሉም ቻናሎች በ FOREVER ሰርቨር በሚቀበሉ ሪሲቨሮች StarSat & Tiger& LifeStar9090 Nss 57°E C-Band Sport24 ያለበት ሳተላይት BT Sport and Skysport ለጊዜው እየሰሩ ነው ቀጣይነት ካላቸው አሪፍ ነው✌️

😱😘 አሁን live Ars vs Liva በ Amos 4w Sport 1 💪💪💪✌️😘
😱😘 አሁን live Ars vs Liva በ Amos 4w Sport 1 💪💪💪✌️😘

😱አሁን Amos Sport 2 በ Realstar1010✌️
😱አሁን Amos Sport 2 በ Realstar1010✌️

Asr Tv 😱⏩ ይህ ቻናል የሚገኘው TurkmenÄlem/MonacoSat at 52.0°E በሚባለው ሳተላይት ላይ ሲሆን ከ YAHSAT ጋር አንድ ዲግሪ ላይ ይገኛሉ ነገር ግን የሁለቱ ሳተላይቶች ሽፋን ወይን ከቨሬጅ የተለያየ ነው ለምሳሌ Yhasat ወይም TV VARZISH አዲስ አበባ ላይ በ 90 ሰሀን በቀላሉ የምናገኘው ሲሆን MonacoSat ወይም Asr Tv በቀላሉ በ90 ሰሀን አይገባም ማለት ነው ምክንያቱም ወደ እኛ ሀገር ያለው ከቨሬጅ አነስተኛ ነው እኔ ቻናሉን በ 180 ሰሀን ነው የገባልኝ በዛ ላይ በጣም አስቸጋሪ ነው ጥሩ 180 cm ሰሀን እና ጥሩ Prime focus LNB ያስፈልጋል ይህ ቻናል ከገባላቹ በ Yahsat ሶስተኛው የኳስ ቻናል ይሆናል ማለት ነው ASR TV ፍሪኪዌንሲ ከታች ያለው ነው 10845 V 27500 አድራሻ - መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ! +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማታ የሚየረገውን የ English Primerlig ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች እነዚ ቻናሎች የሚሰሩላቹ ከተሞች መጠቀም ይችላሉ 📺IRIB TV 3 HD🇮🇷 📺IDMAN TV 🇦🇿 📺AS
😱ዛሬ ማታ የሚየረገውን የ English Primerlig ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች እነዚ ቻናሎች የሚሰሩላቹ ከተሞች መጠቀም ይችላሉ 📺IRIB TV 3 HD🇮🇷 📺IDMAN TV 🇦🇿 📺ASR TV 🇦🇫 Sport 1 Amos4w BineSport Iptv @Shegar08 ሸገር ዲሽ👍

😱ዛሬ የ Barcelona ጨዋታ በነፃ ቻናል በ Tv Verzish & Asr Tv ይከታተሉ ✌️ @shegar08
😱ዛሬ የ Barcelona ጨዋታ በነፃ ቻናል በ Tv Verzish & Asr Tv ይከታተሉ ✌️ @shegar08

😱አዲስ ዜና ባልታወቀ ምክንያት የ ታጃኪስታኖቹ ሁለቱ የ፡Sport ቻናሎች Tv Verzish እና FootBall HD English Primer ligue እንዳያሳዩ ታግደዋል እገዳው ይቀጥላል ወይስ ለጊ
😱አዲስ ዜና ባልታወቀ ምክንያት የ ታጃኪስታኖቹ ሁለቱ የ፡Sport ቻናሎች Tv Verzish እና FootBall HD English Primer ligue እንዳያሳዩ ታግደዋል እገዳው ይቀጥላል ወይስ ለጊዜው ነው የሚለውን የምንደርስበት ይሆናል እስከዛው ድረስ በ Amos 4w Satlite ያሉትን Sport 1/5 ያሉትን በ Forever , GShare, Funcam , Cccam ,Serverዎች በ ትንሽ ኮኔክሽን መጠቀም ትችላላቹ Unlimet እና 4G ኔትዎርክ ተጠቃሚዎች Iptv & Apollo Bine Sport መጠቀም ይችላሉ በ ስልካቹም ቢሆን ፡፡ @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማታ የ Juva ከ Roma ጋር የሚያደርጉትን ምርጥ ጨዋታ በ ነፃ ቻናል በ FootBall HD & Irb Verzish & CBC Sport ይከታተሉ፡፡ @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
😱ዛሬ ማታ የ Juva ከ Roma ጋር የሚያደርጉትን ምርጥ ጨዋታ በ ነፃ ቻናል በ FootBall HD & Irb Verzish & CBC Sport ይከታተሉ፡፡ @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱Xcruiser XS6650 ድምፅ ለማጥፋት Buzz ሚለውን Off ማድረግ አለባቹ:: @Shegar08✌️
😱Xcruiser XS6650 ድምፅ ለማጥፋት Buzz ሚለውን Off ማድረግ አለባቹ:: @Shegar08✌️

😱EBS Tv NileSat ላይ በሌላ frq ብቅ ብሏል 10971 H 27500 Search አርገው ይጠቀሙ✌️

😱እንኳን ለ ደመራ መስቀል በዐል በሰላም አደረሳቹ ብሮዎች መልካም በዐል ከነ ቤተሰቦቻቹ @Shegar08 ,, ሸገር ዲሽ✌
😱እንኳን ለ ደመራ መስቀል በዐል በሰላም አደረሳቹ ብሮዎች መልካም በዐል ከነ ቤተሰቦቻቹ @Shegar08 ,, ሸገር ዲሽ✌

😱ዛሬ የ Dortmentእን ጨዋታ በነፃ ቻናል በ Tv Verzish & Sport 4 ይከታተሉ ✌️ @shegar08
😱ዛሬ የ Dortmentእን ጨዋታ በነፃ ቻናል በ Tv Verzish & Sport 4 ይከታተሉ ✌️ @shegar08

😱አሁን ላይ እየታየ ያለው የ Man United ጨዋታ የሚተላለፍበት ቻናሎች✌️ @shegar08
😱አሁን ላይ እየታየ ያለው የ Man United ጨዋታ የሚተላለፍበት ቻናሎች✌️ @shegar08

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😊😊😊 😱 ሁሉንም አይነት ፋይንደር Xcruiser Xs5600D HD & SKYDREAM SK 8900HD & XCRUISER 6650HD & Starface 8900HD & Primium 8950HD ፋይንደርን አለን Software የተጫነበት ለ አጠቃቀም ምቹ አሪፍ Quality ያለው ፋይንደሮቹ አዲስ ሞዴል ናቸው ፈላጊዎች In Box @must08 ወይንም +251913064008 ይደውሉልን @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️