ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 762
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-4130 días
Archivo de publicaciones
3 762
Asr Tv
😱⏩ ይህ ቻናል የሚገኘው TurkmenÄlem/MonacoSat at 52.0°E በሚባለው ሳተላይት ላይ ሲሆን ከ YAHSAT ጋር አንድ ዲግሪ ላይ ይገኛሉ ነገር ግን የሁለቱ ሳተላይቶች ሽፋን ወይን ከቨሬጅ የተለያየ ነው ለምሳሌ Yhasat ወይም TV VARZISH አዲስ አበባ ላይ በ 90 ሰሀን በቀላሉ የምናገኘው ሲሆን MonacoSat ወይም Asr Tv በቀላሉ በ90 ሰሀን አይገባም ማለት ነው ምክንያቱም ወደ እኛ ሀገር ያለው ከቨሬጅ አነስተኛ ነው እኔ ቻናሉን በ 180 ሰሀን ነው የገባልኝ በዛ ላይ በጣም አስቸጋሪ ነው ጥሩ 180 cm ሰሀን እና ጥሩ Prime focus LNB ያስፈልጋል ይህ ቻናል ከገባላቹ በ Yahsat ሶስተኛው የኳስ ቻናል ይሆናል ማለት ነው
ASR TV ፍሪኪዌንሲ ከታች ያለው ነው
10845 V 27500
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ!
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 762
😱ዛሬ ማታ የሚየረገውን የ English Primerlig ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች
እነዚ ቻናሎች የሚሰሩላቹ ከተሞች መጠቀም ይችላሉ
📺IRIB TV 3 HD🇮🇷
📺IDMAN TV 🇦🇿
📺ASR TV 🇦🇫
Sport 1 Amos4w
BineSport Iptv
@Shegar08 ሸገር ዲሽ👍
3 762
😱አዲስ ዜና
ባልታወቀ ምክንያት የ ታጃኪስታኖቹ ሁለቱ የ፡Sport ቻናሎች Tv Verzish እና FootBall HD English Primer ligue እንዳያሳዩ ታግደዋል እገዳው ይቀጥላል ወይስ ለጊዜው ነው የሚለውን የምንደርስበት ይሆናል እስከዛው ድረስ በ Amos 4w Satlite ያሉትን Sport 1/5 ያሉትን በ Forever , GShare, Funcam , Cccam ,Serverዎች በ ትንሽ ኮኔክሽን መጠቀም ትችላላቹ Unlimet እና 4G ኔትዎርክ ተጠቃሚዎች Iptv & Apollo Bine Sport መጠቀም ይችላሉ በ ስልካቹም ቢሆን ፡፡
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 762
😱ዛሬ ማታ የ Juva ከ Roma ጋር የሚያደርጉትን ምርጥ ጨዋታ በ ነፃ ቻናል በ FootBall HD & Irb Verzish & CBC Sport
ይከታተሉ፡፡
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 762
