ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 926
Obunachilar
-124 soatlar
-127 kunlar
-5230 kunlar
Postlar arxiv
3 926
አዲሱ የ BLACK TV PRO ACTIVATION CODE ተለቅቋል ከታች ያለውን KEY በማስገባት መክፈት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇
2431273278
&
34345544113
3 926
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
🏆 CHAMPIONS LEAGUE 🏆
😱ዛሬ እሁድ ማታ የሚደረግ የ ቻምፕዮስሊግ ምርጥ የፍፃሜ ጨዋታ በ ቤትዎ በ ነፃ ቻናል በ Tv Verzish & FootBall HD ይከታተሉ
Yahsat Tp List - 11785 H 27500
Verzish Biss👉2020abebcd0103d1
football HD👉12340046abcd0078
📺IRIB TV 3 HD🇮🇷
📺Varzish Sport HD🇹🇯
📺FOOTBALL TV HD🇹🇯
📺CBC SPORT HD🇦🇿
📺beIN Sports Haber HD🇹🇷
📺Libya sport HD Nilesat
📺ARENA SPORT 1
📺Armenia TV🇦🇲
📺Asr TV🇦🇫
📺Match TV🇷🇺
Call +2519130640 08 ይደውሉ
In Box 👉 @Must08
@shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 926
በአሁን ሰአት Super G-Share Plus ሰርቨር የሚጠቀሙ ረሲቨሮች
1. LIFESTAR 1000HD++
2. LIFESTAR 9200HD Gold
3. LIFESTAR 9300HD Gold
4. LIFESTAR 1000HD Gold
5. LIFESTAR 2000HD Gold
6. LIFESTAR 3000HD Gold
7. LIFESTAR 4000HD Gold
በቀጣይ ሌሎች LIFESTAR ረሲቨሮችን የምናካትት ይሆናል። ከ LIFESTAR 💪💪✌️
3 926
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR
♥9200 HD Gold
♥9300 HD Gold
♥1000 HD Gold
♥2000 HD Gold
♥3000 HD Gold
♥4000 HD Gold
ረሲቨሮች OSN መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Nss 57°E አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው።
🔥በተጨማሪም Dolby Digital Sound Support ያደርጋል
🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል)
🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር
🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ
🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ።
🔥 Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ አድርጎ ከቀረ ይሔንን ሶፍትዌር ጫኑበት ያስተካክለዋል።
🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል።
👁ማሳሰቢያ👁
OSN ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው።
20_8_2020
3 926
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ሁሉንም OSN እና Amos HD እና SD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል በተጨማሪም Tshare Connect ያደርጋል Super G-Share Plus ሰርቨር አለው አካውንት ገዝታችሁ መሙላት ትችላላችሁ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው።
🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል)
🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር
🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ
🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ።
🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል።
👁ማሳሰቢያ👁
OSN ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው።
22_8_2020✌️
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
