ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 933
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-5430 kunlar
Postlar arxiv
3 933
🙄Ethiosat Satellite ዛሬ እየተንበጫበጨ ነው አብዛኞቹ ቻናሎች አይሰሩም ።
👉Jtv ቻናል እየሰራ ነው
❤️ሁሉም ጋር ስለሆነ በትህግስት ጠብቁ።
@ShegarDish08
3 933
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Satellite Channel List (አዲስ ቻናል ሰርች ስታደርጉ ሰርች ካደረጋችሁች ሳተላይት ውጪ ያሉት Hidden ወይም የሚደበቁትን ችግር አስተካክለናል)
@ShegarDishsoftware
31_5_2022 V119
3 933
😱ጥቂት ፍሬ TVP25 Programmer
👉 ለ ሪሲቨር ለ Tv ለ Mobile ለተለያዩ Electronics Program ማድረጊያ የሚሆን ከነ Ic Holderዎቹ አለን ትክክለኛ ፈላጊ ካለ In Box @Must08 ወይም ይደውሉ።
👉ከነ CDው ሙለ Driver ያለው።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን ችግር ያስተካክለዋል
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ 👉 On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ ።
@ShegarDishSoftware
3 933
😱መልካም ዜና ለ GoldStar ሪሲቨር ተጠቃሚዎች።
1. GOLDSTAR 7200HD
2. GOLDSTAR 7500HD
3. GOLDSTAR 8600HD
4. GOLDSTAR 8800HD
5. GOLDSTAR 9000 Ghost ሁሉም ረሲቨሮች ላይ አዲስ ገዛችሁም ቢሆን ወይም ከዚህ በፊት ገዝታችሁም ቢሆን በነፃ Apollo4 እና Apollo5 IPTV ሰርቨር የ 6ወር በነፃ ከ GOLDSTAR ድርጅት ተበርክቶላችሗል ከሚከፍታቸው ቻናሎች ውስጥ Beinsport, Dstv (Supersport), Canal+, SkySport, StarSport.... ይገኙበታል ከናንተ ምንም አይጠበቅም Internate አገናኝታቹ ከፍታችሁ መጠቀም ብቻ ነው የምታስተካክሉት ነገር የለም ።
❤️እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው😉
@ShegarDishSoftware
3 933
😱Used ያገለገሉ ፈይንደሮች አለን።
XS5500 የድሮው ጥቁሩ እና XS6650HD ፈይንደር አለን።
ዋጋ In Box @must08 ወይም ይደውሉ።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
👆👆ይሔ ለስልካቹ የሚሆን Yacine Tv Application ለ ዛሬ ጨዋታ በትንሽ Data ወይም በ 20ብር pakage ሙሉ ጨዋታውን መመልከት ትችላላቹ በውስጡም ሙሉ የ Beinsport እና OSN ቻናሎችን ይዟል በፈለጋቹት ጥራት ከ 1080P / 260P ድረስ መመልከት ትችላላቹ።
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Ethiosat (Nss) 57°E ሳተላይት ቻናሎችን አካቷል ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ከናንተ የሚጠበቀው Disq Switch (Port) ማስተካከል ብቻ ነው ይመቻችሁ። FOREVER ለሚጠቀሙ ረሲቨሮች ሶፍትዌር ከቻናል ሊስት ጋር አንድ ላይ ሲሰራ ለመጀመርያ ግዜ ነው ይሔም የሆነው በ Goldstar ረሲቨሮች ነው ይሔ ማለት አንድ ሶፍትዌር ብቻ ጭናችሁ ሁሉንም ነገር Active ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው ።
@ShegarDishsoftware
25/5/2022 V116
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
