ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 937
Suscriptores
+124 horas
-67 días
-8930 días
Archivo de publicaciones
3 937
😱መልካም ዜና ለ GoldStar ሪሲቨር ተጠቃሚዎች።
1. GOLDSTAR 7200HD
2. GOLDSTAR 7500HD
3. GOLDSTAR 8600HD
4. GOLDSTAR 8800HD
5. GOLDSTAR 9000 Ghost ሁሉም ረሲቨሮች ላይ አዲስ ገዛችሁም ቢሆን ወይም ከዚህ በፊት ገዝታችሁም ቢሆን በነፃ Apollo4 እና Apollo5 IPTV ሰርቨር የ 6ወር በነፃ ከ GOLDSTAR ድርጅት ተበርክቶላችሗል ከሚከፍታቸው ቻናሎች ውስጥ Beinsport, Dstv (Supersport), Canal+, SkySport, StarSport.... ይገኙበታል ከናንተ ምንም አይጠበቅም Internate አገናኝታቹ ከፍታችሁ መጠቀም ብቻ ነው የምታስተካክሉት ነገር የለም ።
❤️እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው😉
@ShegarDishSoftware
3 937
😱Used ያገለገሉ ፈይንደሮች አለን።
XS5500 የድሮው ጥቁሩ እና XS6650HD ፈይንደር አለን።
ዋጋ In Box @must08 ወይም ይደውሉ።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
👆👆ይሔ ለስልካቹ የሚሆን Yacine Tv Application ለ ዛሬ ጨዋታ በትንሽ Data ወይም በ 20ብር pakage ሙሉ ጨዋታውን መመልከት ትችላላቹ በውስጡም ሙሉ የ Beinsport እና OSN ቻናሎችን ይዟል በፈለጋቹት ጥራት ከ 1080P / 260P ድረስ መመልከት ትችላላቹ።
@ShegarDishsoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Ethiosat (Nss) 57°E ሳተላይት ቻናሎችን አካቷል ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ከናንተ የሚጠበቀው Disq Switch (Port) ማስተካከል ብቻ ነው ይመቻችሁ። FOREVER ለሚጠቀሙ ረሲቨሮች ሶፍትዌር ከቻናል ሊስት ጋር አንድ ላይ ሲሰራ ለመጀመርያ ግዜ ነው ይሔም የሆነው በ Goldstar ረሲቨሮች ነው ይሔ ማለት አንድ ሶፍትዌር ብቻ ጭናችሁ ሁሉንም ነገር Active ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው ።
@ShegarDishsoftware
25/5/2022 V116
3 937
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ 110cm የዲሽ ሰዐን አለን ።
ፈላጊዎች In Box @Must08
👉ክፍል ሀገር ላላቹ በጭነት መኪና እንልካለን።
ይደውሉ +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Ethiosat (Nss) 57°E ሳተላይት ቻናሎችን አካቷል ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ከናንተ የሚጠበቀው Disq Switch (Port) ማስተካከል ብቻ ነው ይመቻችሁ። ለ FuncamPlus ለሚጠቀሙ ረሲቨሮች ሶፍትዌር ከቻናል ሊስት ጋር አንድ ላይ ይሰራል ይሔ ማለት አንድ ሶፍትዌር ብቻ ጭናችሁ ሁሉንም ነገር Active ማድረግ ትችላላችሁ ።
@ShegarDishSoftware
20 / 5 / 2022 V2.62
3 937
✋ሰላም የChannelአችን ቤተሰቦች
Digital finderኦች ላይ እሚያጋጥሙ የተለመዱ ችግሮችን እናያለን።
🎯1. Charger IC failure
💥Charge ያለማድረግ ችግር ሊያጋጥመን ልችላል። ይህም የሚሆነው
✨ሀ.በራሱ Chager ያለመጠቀም።
🎯የfinder Charger Output voltage=12v=1.5A ነው። ከዛ በላይ ለምሳሌ እንደ PC chager output=19V የምንጠቀም ከሆነ Charger ICውን Damage ያደርግብናል።
ከዛ በታች እምንጠቀም ከሆነ ደግሞ Partial IC failure ያጋጥመንና Batteryው በእጅጉ ይጎዳል።
🤔መፍትሄው የተበላሸውን IC ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ400-600Birr ይፈልጋል። ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
🎯2. Signal IC failure
💥ይህ ችግር በጣም የተለመደ ነው። Finderአችን Signal ማንበብ ያቆማል።ይህ የሚሆነው Signal ICው ከ Tunerሩ የሚመጣውን Combined(ጥቅል)Signal ለ horizontalሉ 18v ለverticalሉ ደግሞ 13v እያመጣጠነ መስጠት ሲያቅተው ነው።
💥Signal ICን የሚያበላሸው ዋነኛው
✨ሀ.C band LNB የሚለቀው 22K Signal ነው። ለዛ ነው ሁልግዜ C band LNBዎችን ስንሰራ 22K on ማድረግ እሚገባን።
👉 ገመድ ሽቦ ዎች ተገናኝቶ ፋይንደር ላይ ሰክተን Short ሲያረግ
✨ለ.Dual እና ከዛ በላይ ያሉ LNBዎች። LNBው ከReceiver ጋር ተገናኝቶ እያለ በሌላኛው Port ከfinder ጋር ከተገናኘ በቀላሉ Signal ICው ሊቃጠል ይችላል።
✨ሐ. ለረጅም ሰአት ፀሀይ ላይ መስራት እና የFinder መጋል በቀላሉ Signal ICውን ያበላሸዋል።
🤔መፍትሄው Signal ICውን ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ600-900 Birr ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
ይህ ችግር እሚያጠቃቸው Finderዎች
✨GT MEDIA V8
👉IbravBox V8
👉 Xcruser 5500&6650
&,5600
👉 Vmade 8511
👉Findsat 8600&,8900
✨STARFACE ALL Model
✨Premium 8950 &,8900
👉SkyDream 9900 &,8900
🎯3.No Display
💥Finderአችን ላይ የተሳሳተ Software ከጫን ወይም ስንጭን ድንገት Processሱ Fail ካደረገ ምንም አይነት ምስል ላያመጣ ይችላል።
🤔መፍትሄው
💥ባለ Videoው ከሆነ Finderአችን በHDMI Cable ከTV ጋር በማገናኘት ምስል እንደሚያመጣ Check ማድረግ። ካመጣ ችግሩ Screenኑ ላይ ነው ማለት ነው። ካለመጣ ግን ችግሩ EEPROMሙ ላይ ነው።
💥ይችን EEPROM ከFinderሩ ላይ ከነሳን በኋላ የራሱን Software በ programmer Box መጫን ነው።
💥ለማስጠገን ከ200-300 birr
ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ይለያያል።
❤️ማንኛውም አይነት የተበላሸ ፋይንደር እኛ ጋር ማስጠገን ይችላሉ።
❤️ከ 2900ብር ጀምሮ እኛ ጋር የተለያዬ ፋይንደሮችን ያገኛሉ።
❤️ማንኛውም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ ይደውሉልን ይፃፉልን ያሳውቁን ተማክረን አሪፍ ሚባለውን እንዲገዙ እናደርጋለን ።

❤️ከ 2600ብር ጀምሮ እኛ ጋር የተለያዬ ፋይንደሮችን ያገኛሉ።
❤️ማንኛውም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ ይደውሉልን ይፃፉልን ያሳውቁን ተማክረን አሪፍ ሚባለውን እንዲገዙ እናደርጋለን ።
#call +251913064008
In Box @must08
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ & ኢትዮ ዲሽ✌️
3 937
ይሔ የ PLANET PRO 90,80,70,60 Software ነው
❤️ ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Super Gsharevplus Code እንዲቀበል(እንዲሰራ) ተደርጓል።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔ የGALAXY GLA-520 እና GALAXY GLA-555 Software ነው
❤️ምን አዲስ ነገር አለው?
👉የGshareplus Code እንዲቀበል ተደርጓል።
👉የ1 ወር ነፃ Evission IPTV ተካቶበታል።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆ይሔ የ Vanstar v8 extreme & v8 combo ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New👇👇
🔥 we add Tp on info bar
🔥 Fix Super G-Share Plus V2
🔥 YouTube Fix
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔ Software ለ KING STAR KS 3939 PLUS የሚሆን ነው።
What's New?
✅Add DVB Finder
✅fix some bug.
12/05/2022
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔ Software ለ KING STAR KS V10 PLUS የሚሆን ነው።
What's New?
✅Add DVB Finder
✅fix some bug.
12/05/2022
@ShegarDishSoftware
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 