ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 918
Obunachilar
+424 soatlar
-67 kunlar
-5230 kunlar
Postlar arxiv
3 918
😱ዛሬ ቅዳሜ የ Man Cityን ጨዋታ Amos4w Sport 2 ላይ ይታያል satlieቱ በአንድ ሰዐን ከ NileSat ጋር አንድ ላይ መሠራት ይችላል ከ ስልካችን በሚያገኝ Hotspot ትንሽ Internat Data እና Server ባላቸው እና በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ✌️
In Box @Must08
#Call ...+251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
3 918
😱ዛሬ ቅዳማ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ LEAGUE ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ 2Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች::
🏴በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
08:30 | ዌስትሀም ዩናይትድh ከ ማንችስተር ሲቲ
11:00 | ፉልሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ
04:00 | ሊቨርፑል ከ ሼፊልድ ዩናይትድ
🇮🇹በጣልያን ሴሪኤ
10:00 | አትላንታ ከ ሳምፒዶሪያ
01:00 | ጄኖዋ ከ ኢንተር ሚላን
03:45 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
11:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ
01:30 | ኦሳሶና ከ አትሌቲኮ ቢልባኦ
01:30 | ሲቪያ ከ ኢባር
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | ባየርሙኒክ ከ ኢንትራንክ ፍራንክፈርት
10:30 | አርቢ ላይፕዚክ ከ ኸርታ በርሊን
10:30 | ኡኔን በርሊን ከ ፍራይቡርግ
10:30 | ሜንዝ ከ ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ
01:30 | ቦርሲያ ዶርትመንድ ከ ሻልክ 04
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
12:00 | ሎረንት ከ ማርሴ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ዲጆን
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
3 918
😱ዛሬ አርብ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ LEAGUE ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ 2Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
ሸገር የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ Electronics✌️
➡ Welcome ሸገር ዲሽ Info
👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን
🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻነሎች
📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን
⭕ ማንኛውም ጥያቄ OR አስተያየት ካልዎት In Box 👉 @must08 ወይንም
☎ +251913064008👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ
https://t.me/ShegarDish08
3 918
3 918
Starsat x7 extreme ያለ ኢንተርኔት የሚሰራበት መንገድ በፅሁፍ ላብራራላቹ
እንደሚታወቀው ሪሲቨሩ ሁለት Tuner ወይም ከጀርባው ሁለት የገመድ መሰኪያ አለው ከጀርባው ልብ ብላቹ አይታቹሁት ከሆነ Tuner 1 & Tuner 2 የሚል አለው
Tuner 1 ላይ ምትሰኩት ከናይል ሳት ወይም ከ ስዊች ላይ የሚመጣውን ነው Tuner 2 ደሞ ከ Yahsat የሚመጣውን ነው ልብ በሉ Yahsat & Express 14w ላይ ሁለቱ ሳተላይቶች ላይ ዳታ አለ ከእነሱ ሳተላይቶች ላይ ነው ዳታ ወስዶ ቻናሎቹን ያለ አንቴናና ያለ ምንም ኢንተርኔት ሚከፍተው ስለዚህ ወደ እቤታችን የሚገባው ገመድ ሁለት መሆን አለበት ማለት ነው ለምሳሌ Yahsat ካለን Dual LNB ማድረግ ነው አንዱን ፖርት ለዳታ ማለት ነው ከዛን 11785 search ስናረግ switch ምናስተካክልበት ቦታ ላይ ከታች በ Tuner 2 መሆን አለበት
ይህ አዲሱ ቴክኖሎጂ SDS በመማል ይታወቃል ይህን ሁሉ ከጨረስን በውሃላ F1&1111 በመንካት SDS enable ማረጋችንን አንርሳ ለበለጠ መረጃ ሳሚ ዲሽ ጋር መተው አይተው መግዛት ይችላሉ ሲስተሙ አሁን OSN ፓኬጅ ብቻ ነው ሚከፍተው
በተጨማሪ በቀላሉ 14w ላይ ዳታ ማግኘት ጥችላላችሁ ከናይልሳት ጋር በዘንግ ይሰራል
♥የሪሲቨሩ ዋጋ 7800 ነው ሙሉ ለሙሉ አንድሮይድ 9.0 ነው
4k ነው
FOREVER & APOLLO አንድ አመት የተሞላ ነው ሌሎች ጥቅሞች አሉት
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
3 918
😱 አፍሪካ ላይ እና እኛ ሀገራችን ላይ እነ CBC SPORT & Idman Azerbaycan አሪፍ ከቨሬጅ አላቸው ደቡብ ያላቹ ከ ቨርዚሽ ይልቅ ቀለል ብሎ ሚሰራላቹ ቻናል ነው
🛰 AzerSpace 2 / Intelsat 38 @ 45.1° East
🗝 12689 H 5000 2/3
🇨🇲 Afrique Média
🖥 Clock
🇹🇿 Top TV Tanzania
🇦🇿 CBC TV
🇦🇿 İdman Azərbaycan
🇦🇿 CBC Sport
🌏 Central Africa 45-54 dBW
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
😱ዛሬ የሚካሄዱ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች‼
⚽ Real madrid 🆚 Shakatar donetsk
🕓1፡55
⚽RB salzberg🆚 Locomotive moscow
🕛1፡55
⚽ Ajax 🆚Liverpool
🕛4:00
⚽Mancity 🆚 Porto
🕛4:00
⚽Bayern munich 🆚Atletico madrid
🕛4:00
⚽Inter milan 🆚 Monchegladbah
🕛4:00
⚽Olompyacos 🆚 Marseille
🕛4:00
⚽Atlanta 🆚 Midtyjland
🕓4:00
⚽️# UEFA CHAMPIONS LESGUE #⚽️
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥዬ የ አውሮፓ Lቻምፒዬንስሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ 2Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
