ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 760
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-5030 días
Archivo de publicaciones
3 760
👆👆👆 ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ ከ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ በ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ።
🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፍቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ። @shegarDishSoftware
21_1_2021
3 760
☝️☝️ይሔ ለ VanStar V8 Pro ብቻ የሚሆን ቻናል ድርድር ነው 👇👇
▶NILESAT
▶AMOS
▶IDMAN TV
▶ETHIOSAT(NSS)
▶YAHSAT(TV VARZISH)
@ShegarDishSoftware
3 760
አዲስ ሶፍትዌየር ☝️☝️☝️
👉ይህ software ለLEG N24 Pro
(Only Pro) ብቻ ነው የሚሆነው ::ይህ 👉software ስትጨኑ የቻናል ድርድሩ አይጠፋባችሁም
👉Server fail & restart ሲያደርግ የነበሩት ነገሮች በሙሉ ተሰተካክለዋል
👉📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ ::
👉የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን
ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ።
@ShegarDishsoftware
3 760
😱VanStar V8 pro ሪሲቨር
👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡
👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችንም ቻናሎች በ Internate Data ይከፍታል::
👉ከ 150 በላይ ሀገርኛ ፊልሞችን በውስጡ አካቶዋል፡፡
👉ከነ wifi አንቴና Software ተጭኖ ሙሉ ጣጣውን የጨረሰ እኔ ጋር በ አሪፍ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ ፡ ብዛት ለምትፈልጉም በ አሪፍ ዋጋ አለን፡፡
#Call +251913064008
In Box @must08
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 760
😱VanStar V8 pro ሪሲቨር
👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡
👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችንም ቻናሎች በ Internate Data ይከፍታል::
👉ከ 150 በላይ ሀገርኛ ፊልሞችን በውስጡ አካቶዋል፡፡
👉ከነ wifi አንቴና Software ተጭኖ ሙሉ ጣጣውን የጨረሰ እኔ ጋር በ አሪፍ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ ፡ ብዛት ለምትፈልጉም በ አሪፍ ዋጋ አለን፡፡
#Call +251913064008
In Box @must08
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 760
#New Software_update
For: Vanstar V8 pro
06-01-2021
👉Gshare plus
👉Nashare free active
👉Et movie free
👉E-Vision iptv free
@ShegarDishSoftware
3 760
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱 PREMIUM 8950 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️
👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ
👉Software የተጫነበት
👉ባትሪው ከ2-3ቀን የሚቆይ
👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ
👉Spectrum ይሰሪል
ከ PRIMUM 8900 እና Starface 8900 አንድ አይነት
ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ
In Box @Must08
#Call +251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ✌️
3 760
😱አዲስ Ethiosat ላይ የገቡ Best የዜና ቻናሎች
NSS 12 57° 👏👏💪
10985 H/V 45000
💥AL JAZZERA
💥BBC
💥CCN
@ShegarDish08
3 760
😱ሰላም ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራቹ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል። ሌሎቹ ደሞ በጊዜ ሂደት ኢትዮ ሳትን ሚቀላቀሉ ይሆናሉ፡፡
2,NileSat ተጠቃሚዎች ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል፡፡
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ እነርሱን ለማግኘት HD ሪሲቨር ያስፈልገዎታል፡፡
👉HD ሪሲቨር እኛ ጋር ከ 680 ብር ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
4, ኢትዮሳት በ SD ሪሲቨር ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሲቨር የሚሰሩት ውስን(14) ቻናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
👉ኢትዮ ሳት እና Yahsat Tv Varzish አንድ ላይ ይሰራሉ ከ 90 cm ሰዐን ጀምሮ
👉ኢትዮ ሳት እና DSTV አንድ ላይ ይሰራሉ 180cm ሰዐን ተጠቃሚ ከሆኑ
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57 E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ሰዐን ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 ሞዴሎች እና አንዳንድ Super Max ሞዴሎች ላይ Quality 76/78 ማድረስ ይጠበቅብናል አካልሆነ መቀይር ምክንያቱም በ 11105 H 45000 frq ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል ።
👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ መቆራረጥ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው፡፡
8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይንም አንደኛው Badr / Hotberd ሌላም ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት እና Search ማረግ መጠቀም ይቻላላል።
9, ዲሽ ሰራዎች ፋይንደራቹ ላይ የግድ Ethiosat የሚል ሳተላይት መኖር የለበተም በተመቻቹ Satlite Tp Add አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከፈለጋቹም Ethiosat የሚል Satlite Add መረግ ትችላላቹ፡፡
10, በ አናሎግ ፋይንደር ለምትሰሩ ዲሽ ሰሪዎች
Ethiosat በምትሰሩበት ጊዜ ጌጁን 5 ላይ አድርጋቹ ብትሰሩ ተመራጭ ነው ምክንያቱም Ethiosat ብዙም እንደ Nilesat ጌጁ Satlite ሲያገኝ ወደ 10 ስለማይሮጥ ፡፡
❌በተረፈ ይመቻቹ ለዲሽ ስራ ስትሄዱ እርግጠኛ በሆናቹበት መሰላል እና እርግጠኛ በምትሆኑበት አሰቃቀል ጣራ ላይ ወይም ከፍታ ቦታ ላይ በመሰቀል እራሳቹን ከ አደጋ ጠብቁ እላለው፡፡ Get ...Work
👇👇👇
❤️Super Gshare plus የ 6ወር 250Birr ከኔ ማግኘት ይችለላሉ::
እንዲሁም የተለያዩ Serveሮችን ከኛ ያገኛሉ
ቢine Sport Card ማስሞለት
Forever Server
funcam Server
APollo & Iptv Serveሮችን ማስሞላት ከፈለጉ እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ ይደውሉ ይፃፉልን፡፡
አድራሻ 👇👇👇👇
መርካቶ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 760
አዲስ ሶፍትዌየር ☝️☝️☝️
ይህ software ለLEG N24 Pro Iron
ብቻ ነው የሚሆነው
🔴ይህ software ስትጨኑ የቻናል ድርድሩ አይጠፋባችሁም
🔴Server fail & restart ሲያደርግ የነበሩት ነገሮች በሙሉ ተሰተካክለዋል
🔴📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ ::
🔴የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን
ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ። 🆓ነፃ ቻናል ስናይ ቆይተን ወደ 🔒 የተቆለፈ ቻናል ስንቀይር በጣም ፈጣን ::
@SgegarDishsoftware
3 760
👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+
👁Watt's New👁
👉Gshare Plus ላይ Active Server fail & restart የሚያደርገው በዚህ software ተስተካክሏል
አዳዲስ ነገሮችን አካቷል
👉Add Gshare Tube ( sat2Ip )👉Bein sport ከ1-10 መክፈት ይችላል
👉Add Gshare factory restor (Gshare plus Code Save እንዲያደርግ ተደርጓል (ቢጫ ከለርን በመንካት የተሞላውን የምታውቁበት አማራጭ
Gshare Tube ለመጠቀም መጀመሪያ Gshare Puls አክቲቭ ካደርጋችሁ በኋላ restart ማድረግ ካዛ ኢንተርኔት አገናኝታችሁ ሪሞቱ ላይ SAT በተንን በመጫን
Gshare Tube የሚል አማራጭ ይመጣል
ok ስንለው Bein sport 1HD - 10HD ቻናል ድርድር ይመጣልናል
@ShegarDishSoftware
3 760
👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+
👁Watt's New👁
🔥Gshare Plus ላይ Active Server fail & restart የሚያደርገው በዚህ software ተስተካክሏል
አዳዲስ ነገሮችን አካቷል
🔥Add Gshare Tube ( sat2Ip )👉Bein sport ከ1-10 መክፈት ይችላል፡፡
@ShegarDishSoftware
