cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio Music

⚡️Wellcom to ማራኪ music🎻 🇪🇹የሀገር ውስጥ አዳዲስ ሙዚቃዎች 🇪🇹 🎼ነጠላ ሙዚቃዎች 🎼አልበም 🎼Remix 🎼Cover music ውድያው አደተለቀቁ ወደ አናተ አናደርሳልን::

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
120
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
👉 የተረጋገጠ ነው መስራት ትችላላቹ እንዳያመልጣቹ... - 1 ሰው 1 ብር ...ክፍያ በቴሌብር - Start በሉት ከዛ የሚመጡትን 2 ቻናል Join ካረጋቹ በኋላ Confrim ማድረግ ብቻ... #Link 👇👇👇👇 https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=OTEYj
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እናቴ ትሙት Join እላለው‼ በእናትክ ምለክማ ሳትቀላቀል እናዳታልፍ።ሼም ነው‼ @Grade_12_Entranc_result_13_14 @Grade_12_Entranc_result_13_14
Hammasini ko'rsatish...
JION NOW
☑️ Done
Photo unavailableShow in Telegram
የከፍተኛ ትምህርት መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ይፋ አደረገ። በዚህ መሰረት አንደኛ ዙር ተፈታኞችን በተመለከተ:- የተፈጥሮ ሳይንስ በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለወንድ 363 እንዲሁም ለሴት 351 በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለወንድ እና ለሴት በተመሳሳይ 300 ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለመደበኛ ተፈታኞች ወንድ 351 እና ለሴት 339 ለግል ለወንድና ለሴት በተመሳሳይ 300 መስማት ለተሳናቸው ለሁለቱም ጾታዎች 300 በግል ለሚማሩ 300 ተፈጥሮ ሳይንስ የግል (ድጋሚ ተፈታኞች) ሁለቱም ጾታ 380 በግል ከፍተኛ ትምህርት መከታታል ለሚፈልጉ 300 ማህበራዊ ሳይንስ ለመደበኛ ተፈታኞች ወንድ 264 እና ለሴት 254 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለመከታተል 250 አይነ ስውራን መደበኛ ተፈታኞች ለሁለቱም ጾታ 200 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለመከታተል 200 ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 254 እና ለሴት 250 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ለሚፈልጉ 250 መስማት ለተሳናቸው ለሁለቱም ጾታ 250 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለሚከታተሉ ለሚፈልጉ 250 ማህበራዊ ሳይንስ የግል (ድጋሚ ተፈታኞች) ሁለቱም ጾታ 280 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለሚከታተሉ 250 መቁረጫ ነጥብ ሆኗል። @Grade_12_Entranc_result_13_14 @Grade_12_Entranc_result_13_14
Hammasini ko'rsatish...
‼️ሰበር ዜና ‼️ ፀጋ ዝምታዋን ሰበረች 😱😱 ምን እንደተናገረች ለመስማት የyou tube channel Subscribe አርገው ይመልከቱ😱😱
Hammasini ko'rsatish...
ፀጋ የተናገረችውን ለማየት👀
ፀጋ ምንድነው አለውቅም 🙄
ስለ ፀጋ ምንነት ለማወቅ😱
🔗 Referral Link: https://t.me/AsterRocketAirdropBot?start=r0873853852 👨‍👨‍👦 Your Referrals: 0 user(s) 💵 Balance: 0 $ASR 🚀 Invite your friends and family and earn 2,000 $ASR tokens per referral.
Hammasini ko'rsatish...
/start balute Please 🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
🧩🧩12ተኛ ክፍል በተመለከተ!!! ወንድም እህቶቼ ያው እንደሚታወቀው የ12 ፈተና ውጤታችንን በተስፋ እየጠበቅን መሆኑን ይታወሳል ነገር ግን ትንሽ እንታገስ ሰሞኑን የሚወጣ መረጃ እንዳለ አንድ ታማኝ መረጃ አቀባዬ ነግሮኛል!!!!!! ስለዚ ባለን ተስፋ ላይ ትንሽ እንጠብቅ🤠🤠 group👉@Grade_12_Entranc_result_2013_14 Channel 👉@Grade_12_Entranc_result_13_14 አዲስ ነገር እንደደረሰን ለናንተ ለተከታዬቻችን ምናደርስ ስለሚሆን channel ን ይቀላቀሉ 🤗🤗 ሀሳባቹን groupአችን ላይ አስቀምጡልን🥰🥰
Hammasini ko'rsatish...
የ2014 ዓ.ም Entrance ተፈታኞች ጣጣ ! 📌 የተፈታኞች ቁጥር..... 📚 በዘንድሮ ዓመት Entrance የወሰዱ ተማሪዎች ቁጥር ከአምና ተፈታኞች ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ ይበልጣል የዮኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ደግሞ ከ150ሺ አይዘልም ከጠቅላላ 600 ሺህ ተፈታኝ ውስጥ የካንፓስ ደጃፍ የሚረግጠው አንድ አራተኛው ብቻ ነው 📌 የፈተና ስርቆት ፦ 📚 ዘንድሮ በግልፅ ፈተና ተሰርቋል በተለየ የመጨረሻ ፈተናዎች በግድየለሽነት ተሰርቀው በሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወሩ ታይቷል ፤ ይሄን ጉዳይ ቴኬቫህ ኢትዮጵያ ጭምር አረጋግጠዋል ። ፈተናው በግል ትምህርት ቤቶች እና በሶሻል ሚዲያ መሰራቱ የገጠር ተማሪዎችን ዕድል ይዘጋል ። 📌 ያልተፈተኑ ተማሪዎች ጉዳይ ፦ 📚 22ሺ የሚሆኑ በአማራ ክልል የሚገኙ ተማሪዎች በሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ የሚቀመጡ መሆኑን እና ከመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ጋር ምደባ እንደሚደረግላቸው ተገልፆል ። እነሱ እስከሚፈተኑ መጠበቅ ግድ ሆኗል ። 📌 የወደሙ ዮኒቨርስቲዎች ጉዳይ ፦ 📚 እስካሁን 4 በትግራይ ክልል የሚገኙ 2 በአማራ ክልል የሚገኙ ዮኒቨርስቲዎች ወድመዋል ። ይሄም የተማሪዎች የመቀበል አቅም ላይ ትልቅ አስተዎጶ አለው ። ወሎ ጨምሮ ብዙ ተማሪዎችን የሚቀበሉ ካንፓሶች ወድመዋል ። 📚 ብዙዎቻችሁ ውጤት መቼ ይመጣል ብላችሁ እየጠየቃችሁን ነው በትምህርት ሚኒስተር በግልፅ የተቀመጠ ነገር የለም ነገሮች ሲታዮ ግን የሚዘገይ መሆኑን ያሳያል ፤ ብቻ በተስፋ መጠበቅ ነው ። ╔━━━━━✧❂✧━━━━━ 📚JOIN:@Grade_12_Entranc_result_2013_14 📚JOIN:@Grade_12_Entranc_result_2013_14 ╚══════════════ @Grade_12_Entranc_result_2013_14 @Grade_12_Entranc_result_2013_14
Hammasini ko'rsatish...
‼️የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የ2013 የ12ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ ነገ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦተሪ የተሰጠው መግለጫ በአጭሩ ሲጠቃለል ፦ - ከተፈተኑት ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ380 በላይ አምጥተዋል። - ፈተናውን ከወሰዱ አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 45.2ፐርሰንቱ ከ380 በላይ አምጥተዋል። - ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች 400 ናቸው። - የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት 647ሆኖ ተመዝግቧል። - #ከነገ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ መግለጫ ይወጣል ። - ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜን እና ማለፊያ ነጥብን በተመለከተ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተሰራ ነው። ምንጭ ‼️ CNN @Grade_12_Entranc_result_2013_14 @Grade_12_Entranc_result_2013_14
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.