uz
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Kanalga Telegram’da o‘tish

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Ko'proq ko'rsatish
5 243
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-197 kun
-10930 kun
Postlar arxiv
ሰው ከሆነበት አስደንጋጭ ወሬ ወየው ከሚያሰኝ ከክፉ ፍሬን አሄ ሳልርበተበት ሳልል የት ልግባ ከዓይኔ ሳይወጣ የሃዘን እንባ አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x) ነፍሴ ማን አለና የቱን ለማን ስትል ድንገት ስታጣቸው ቃል የገቡላትን እጆቹን ዘርግቶ አቅፎ የተቀበላት በጣም በጭንቋ ቀን አላት የሚቤዣት (፪x) አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x) እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ የሚያድነኝ ገብቷል በሰፈሬ ለኃጢአተኛው የሚመጣው ዱላ የጻድቁን ቤት አይነካምና የመንፈሱን ቤት አይነካምና እሩትን ከተቤዣት ከቡሄዝ በልጦ ለተሻለው ኪዳን ለእኔ ዋስ የሆነው ልቤን የጣልኩበት ጌታ በጭንቄ ደራሽ ነው ሚያስመካ (፪x) እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ የሚያድነኝ ገብቷል በሰፈሬ ለኃጢአተኛው የሚመጣው ዱላ የጻድቁን ቤት አይነካምና የመንፈሱን ቤት አይነካምና አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x) @marciltv @hakuikeb

ዓለም ስትንጫጫ ወከባ ሲበዛ ለእኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ መሸሸጊያየ ነህ ይሄው አስከዛሬ አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ (መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ) (፪x) ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደየ አምላኩ ስዓቱ ሲያበቃ የዚች ዓለም ልኩ ለእኔ ግን አንተው ነህ ለነፍሴ ውስኔ ከኃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ አዝ መደምደሚያየ ነህ በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ አዝ መደምደሚያየ ነህ እየመሸ ሄደ ፀሐይ ዘቀዘቀች ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልጽግና ከአንተ ዓይነጥሏትም ትኖራለች ገና አዝ መደምደሚያየ ነህ 11 ተራ ቁጥር ያልተዘጋጀለት ተስፋችን ዛሬም ጌታ ነው አይለወጥም በዙፋኑ ላይ ዓይናወጥም አሜን እግሩ ስር ሆነን (እናመስግነው) (፪x) ለእኛ ያረገው እጅግ (ብዙ ነው)፪ ጠላቴም አስቦኝ ጉድጓዱን ደፍኖ ስንት ጊዜ አሻገረኝ ጌታ ድልድይ ሆኖ በፊታችን ሆኖ እየተዋጋልን በላይ የቆመትን ወደታች ጣለልን አዝ ተስፋችን አላማ ይዞ የሚያስፈራ በአንተ ያመለጠ ከታላቅ መከራ የሰይጣንን ምሽግ ደርምሶ ያለፈ የአንተ ህዝብ ይኖራል ሁሌ እንዳሸነፈ አዝ ተስፋችን የአምላኩ ክብር በፊቱ ያበራል ተራራ ላይ ቆሞ መዝሙር ይዘምራል ሞገስ ተፈራርተን አድርገንበታል ቀናቶች ሳይቀሩ ፡ተገዝተውለታል አዝ ተስፋችን @hakuikeb

አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን/እንዴት እፈራለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ሁሉን አይቻለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x) ሸለቆ ተራራው ከፍታው ዝቅታው አቤት ከእርሱ ጋራ ከፊት ከፊት ሲሄድ እጄን ይዞ እኔን እየመራ አዎ አይቻለሁኝ ጥበቃውን ምህረቱን ለልጁ እንዳበዛ ዛሬም ቢሆን አምነዋለሁ አይተወኝም እንዲሁ እንደ ዋዛ አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x) ከእናቱ ቤት ከአባቱ ከዘመዱ አብርሃምን ብቻውን ጠራና እኔ ወደ ማሳይህ አገር ሂድ ብሎ አዘዘና አዎ ቃልኪዳን ገባለት ሊባርከው ለዘሩ ምድርን ሊያወርሰው እንደ ተናገርው የብዙ አባት አደረገው አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x) በቃሉ ተናግሮኝ ጠብቄው በፀሎቴ ምንም አልነሳኝም አባት አለኝ ብዬ ተመክቼ አላሳፈረኝም አዎ በፍፁም አልሰጋም ትደላደልኩ በአባቴ ቤት እግሬ ተተከለ ነገም ለሚሆነው አልፈራም አማኑኤል አለ አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x) @hakuikeb

photo content

በእግዚአብሄር አገልጋዮች ላይ ክፉ አትናገር ሊመለከቱት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ NEW AMAZING TEACHING ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. በቂ ነው ዘማሪ ፓ/ር ቢንያም ዋለ NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

"የሞገስ መንፈስ" ሊማሩት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. "AKEKHO OFANA NOJESU" ዘማሪ አቤነዘር ለገሰ NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ዘማሪ ገላትያ ረታ NEW AMAZING COVER SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. "ልባሞች ሁኑ" ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. "ልባሞች ሁኑ" ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ፧፧፧፧ እወድሃለሁ ፧፧፧፧ SAMUEL NEGUSSIE New Lyrics Clip 🎙ይህን አስደናቂ ዝማሬ በተወዳጁ በYOUTUBE ቻናል በ በLiyrics 🎞 አማራጭ ይጠብቁን💯 share it📲 S
. ፧፧፧፧ እወድሃለሁ ፧፧፧፧ SAMUEL NEGUSSIE New Lyrics Clip 🎙ይህን አስደናቂ ዝማሬ በተወዳጁ በYOUTUBE ቻናል በ በLiyrics 🎞 አማራጭ ይጠብቁን💯 share it📲 SUBSCRIBE ♦️🔔 በማድረግ በዝማሬው ይባረኩ 👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCXHW-75BVlVpZeYfHpD-xlg

. | እንጸናለን | ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም ዘማሪት ቃል ኪዳን ጥላሁን እና ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ NEW AMAZING COVER SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ግራ አይገባኝም ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲