Beka tech computer Importer
رفتن به کانال در Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
نمایش بیشتر5 243
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-197 روز
-10930 روز
آرشیو پست ها
ሰው ከሆነበት አስደንጋጭ ወሬ
ወየው ከሚያሰኝ ከክፉ ፍሬን አሄ
ሳልርበተበት ሳልል የት ልግባ
ከዓይኔ ሳይወጣ የሃዘን እንባ
አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል
ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x)
ነፍሴ ማን አለና የቱን ለማን ስትል
ድንገት ስታጣቸው ቃል የገቡላትን
እጆቹን ዘርግቶ አቅፎ የተቀበላት
በጣም በጭንቋ ቀን አላት የሚቤዣት (፪x)
አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል
ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x)
እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ
የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ
የሚያድነኝ ገብቷል በሰፈሬ
ለኃጢአተኛው የሚመጣው ዱላ
የጻድቁን ቤት አይነካምና
የመንፈሱን ቤት አይነካምና
እሩትን ከተቤዣት ከቡሄዝ በልጦ
ለተሻለው ኪዳን ለእኔ ዋስ የሆነው
ልቤን የጣልኩበት ጌታ
በጭንቄ ደራሽ ነው ሚያስመካ (፪x)
እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ
የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ
የሚያድነኝ ገብቷል በሰፈሬ
ለኃጢአተኛው የሚመጣው ዱላ
የጻድቁን ቤት አይነካምና
የመንፈሱን ቤት አይነካምና
አዝ፦ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል
ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል (፪x)
@marciltv
@hakuikeb
ዓለም ስትንጫጫ ወከባ ሲበዛ
ለእኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ
መሸሸጊያየ ነህ ይሄው አስከዛሬ
አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ
(መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ) (፪x)
ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደየ አምላኩ
ስዓቱ ሲያበቃ የዚች ዓለም ልኩ
ለእኔ ግን አንተው ነህ ለነፍሴ ውስኔ
ከኃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ
አዝ
መደምደሚያየ ነህ
በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ
እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ
አዝ
መደምደሚያየ ነህ
እየመሸ ሄደ ፀሐይ ዘቀዘቀች
ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች
የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልጽግና
ከአንተ ዓይነጥሏትም ትኖራለች ገና
አዝ
መደምደሚያየ ነህ
11 ተራ ቁጥር ያልተዘጋጀለት
ተስፋችን ዛሬም ጌታ ነው
አይለወጥም በዙፋኑ ላይ ዓይናወጥም አሜን
እግሩ ስር ሆነን (እናመስግነው) (፪x)
ለእኛ ያረገው እጅግ (ብዙ ነው)፪
ጠላቴም አስቦኝ ጉድጓዱን ደፍኖ
ስንት ጊዜ አሻገረኝ ጌታ ድልድይ ሆኖ
በፊታችን ሆኖ እየተዋጋልን
በላይ የቆመትን ወደታች ጣለልን
አዝ
ተስፋችን
አላማ ይዞ የሚያስፈራ
በአንተ ያመለጠ ከታላቅ መከራ
የሰይጣንን ምሽግ ደርምሶ ያለፈ
የአንተ ህዝብ ይኖራል ሁሌ እንዳሸነፈ
አዝ
ተስፋችን
የአምላኩ ክብር በፊቱ ያበራል
ተራራ ላይ ቆሞ መዝሙር ይዘምራል
ሞገስ ተፈራርተን አድርገንበታል
ቀናቶች ሳይቀሩ ፡ተገዝተውለታል
አዝ
ተስፋችን
@hakuikeb
አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን/እንዴት እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ሁሉን አይቻለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x)
ሸለቆ ተራራው ከፍታው ዝቅታው
አቤት ከእርሱ ጋራ
ከፊት ከፊት ሲሄድ እጄን ይዞ እኔን እየመራ አዎ
አይቻለሁኝ ጥበቃውን ምህረቱን ለልጁ እንዳበዛ
ዛሬም ቢሆን አምነዋለሁ አይተወኝም እንዲሁ እንደ ዋዛ
አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x)
ከእናቱ ቤት ከአባቱ ከዘመዱ አብርሃምን ብቻውን ጠራና
እኔ ወደ ማሳይህ አገር ሂድ ብሎ አዘዘና አዎ
ቃልኪዳን ገባለት ሊባርከው ለዘሩ ምድርን ሊያወርሰው
እንደ ተናገርው የብዙ አባት አደረገው
አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x)
በቃሉ ተናግሮኝ ጠብቄው በፀሎቴ ምንም አልነሳኝም
አባት አለኝ ብዬ ተመክቼ አላሳፈረኝም አዎ
በፍፁም አልሰጋም ትደላደልኩ በአባቴ ቤት እግሬ ተተከለ
ነገም ለሚሆነው አልፈራም አማኑኤል አለ
አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ (፪x)
@hakuikeb
በእግዚአብሄር አገልጋዮች ላይ ክፉ አትናገር ሊመለከቱት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
NEW AMAZING TEACHING
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
በእግዚአብሄር አገልጋዮች ላይ ክፉ አትናገር ሊመለከቱት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
NEW AMAZING TEACHING
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. በቂ ነው
ዘማሪ ፓ/ር ቢንያም ዋለ
NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. በቂ ነው
ዘማሪ ፓ/ር ቢንያም ዋለ
NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
"የሞገስ መንፈስ" ሊማሩት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
"የሞገስ መንፈስ" ሊማሩት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. "AKEKHO OFANA NOJESU"
ዘማሪ አቤነዘር ለገሰ
NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. "AKEKHO OFANA NOJESU"
ዘማሪ አቤነዘር ለገሰ
NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ዘማሪ ገላትያ ረታ
NEW AMAZING COVER SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ዘማሪ ገላትያ ረታ
NEW AMAZING COVER SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. "ልባሞች ሁኑ"
ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. "ልባሞች ሁኑ"
ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. ፧፧፧፧ እወድሃለሁ ፧፧፧፧
SAMUEL NEGUSSIE
New Lyrics Clip
🎙ይህን አስደናቂ ዝማሬ በተወዳጁ በYOUTUBE ቻናል በ በLiyrics 🎞 አማራጭ ይጠብቁን💯 share it📲
SUBSCRIBE ♦️🔔 በማድረግ በዝማሬው ይባረኩ 👇👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCXHW-75BVlVpZeYfHpD-xlg
. | እንጸናለን |
ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም
ዘማሪት ቃል ኪዳን ጥላሁን
እና
ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ
NEW AMAZING COVER SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. | እንጸናለን |
ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም
ዘማሪት ቃል ኪዳን ጥላሁን
እና
ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ
NEW AMAZING COVER SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. ግራ አይገባኝም
ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ
NEW AMAZING LIVE WORSHIP SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
