uz
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Kanalga Telegram’da o‘tish

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Ko'proq ko'rsatish
5 243
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-197 kun
-10930 kun
Postlar arxiv
"መንፈስ ቅዱስ" በአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አስተዕምሮ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ PART BB New Amazing New teaching ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ❇️ ❇️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

. የእምነት አስተዕምሮ ክፍል 1 ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ New Amazing New teaching ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️@marciltv ❇️ ❇️ @marciltv ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

. የእምነት አስተዕምሮ ክፍል 1 ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ New Amazing New teaching ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ❇️ ❇️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

. እንደገና ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ New Amazing Live worship ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ❇️ ❇️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

እንደገና ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ New Amazing Live worship ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️❇️ ❇❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

#ዮኒ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ የሌዊ እና የትውልድ አባት #ዮኒ ለአንተም መልካም ያባቶች ቀን መልካም የአባቶች ቀን ዮኒ 💚
#ዮኒ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ የሌዊ እና የትውልድ አባት #ዮኒ ለአንተም መልካም ያባቶች ቀን መልካም የአባቶች ቀን ዮኒ 💚

photo content

አብረን እንስራ 6300 ላይ ለመልካም ወጣት ማዕከል ግንባታ የሚችሉትን ይላኩ ለ1 ብር A ለ5 ብር B ለ10 ብር C ለ15 ብር D ለ25 ብር E ለ 50 ብር F ለ100 ብር G ን በመጫን ይላኩ🙏🙏🙏 @marciltv

photo content

የ2010 መልካም ወጣት ፍሬ የሆነዉ እዮሲያስ እና ቤተሰቦቹ ድንቅ ምስክርነት ሼር በማድረግ  ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ❇️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

photo content

#በተስፋ ደስ ይበላቹሁ ምክንያቱም "ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው። #በመከራ ታገሡ ለምን" በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አላቹሁ። #በፀሎት ጽኑ የህይወት ዋና ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ምታደርግበት ስለሆነ። “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12 መልካም ቀን 🙋🙋🙋 @marciltv

የ2010 መልካም ወጣት ፍሬ የሆነዉ እዮሲያስ እና ቤተሰቦቹ ድንቅ ምስክርነት ሼር በማድረግ  ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

#እንኳንም_ተወለድክ ላለፉት አመታት ከአንተ ጋር በማሳለፌ የትማርኩትን ገልጬ አልጨርስም ሆኖም መሪነትን፣አገልጋይነትን ፣ምቆምን ፣መቀጠልን ፣መክበርን፣ መዋረድን፣ በሰዎች ያለ ልክ መወደድን ደግሞም
#እንኳንም_ተወለድክ ላለፉት አመታት ከአንተ ጋር በማሳለፌ የትማርኩትን ገልጬ አልጨርስም ሆኖም መሪነትን፣አገልጋይነትን ፣ምቆምን ፣መቀጠልን ፣መክበርን፣ መዋረድን፣ በሰዎች ያለ ልክ መወደድን ደግሞም እጅጉን መነቀፍን፣ መቆምን ፣መውደቅን ፣ጮክ ያለ ሳቅን ፣ልብ የሚነካ እንባን ምን ያልተማርኩት አለ በዚህ ሁሉ ውስጥ አለመሸነፍን።ለጥንካሬና ተስፋ ላለመቁረጥ ካንተ በላይ ምሳሌ ማደርገው ሰው በዙሪያዬ የለም እውነት ነው ብረት ካንተ ይሳሳል ። ዛሬ ልደትህ ነው ! እንኳን ተወለድክልን ባትወለድ ይህን ሁሉ ከማን እማር ነበር ። እድል ሆነህ መክረህ ተቆጥተህ በብዙ ድካምና ብርታት እዚህ እንድደርስ ለእኔ እና ለብዙዎች የአቅምህን አድርገህልናልና ያለህን ሰጥተኸናልና አመሰግንሀለው። ገና 35 ሆነህ እየጀመርክ ነው! ከእግዚአብሔር ጋር ሆነህ ብዙ እንደምትሰራ እምናለሁ ምኞቴም ፀሎቴም ነው። ስትመርቀኝ ኖረሀል ዛሬ ልመርቅህ••••• እግዚአብሔር የጀመርከውን ያስጨርስህ ከፊቱ የማትታጣ የቅርቡ ሰው ያርግህ ከደረስክበት ስኬት ይልቅ እርሱን ፈላጊ ያድርግህ መጪው ዘመንህ ከእግዚአብሔር ጋር የመብዛት የመውረስ የመታዘዝ ደግሞም የመስማት ይሁንልህ። ሁሌም እንደምትባርከን ከአንተ ንግግር ቡሀላ ሰዎች አንዳች አይጨምሩ። ንግግርህ የክርክር መዝጊያ ይሁንልህ። ለምድሪቱ ትልቅ ጥያቄ መልስ ያድርግህ መልካም ልደት እወድሀለው ረባሿ ልጅህ #ፌቨን ጋሻው

. | ነፍሴ ለመለመች | 🎙ኤፍሬም አለሙና New Amaizing Live worship ⏰:19:04 📥:78:3mb

Yoni preach

Yoni preach

Yoni preach