Beka tech computer Importer
Відкрити в Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
Показати більше5 243
Підписники
Немає даних24 години
-197 днів
-10930 днів
Архів дописів
"መንፈስ ቅዱስ" በአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አስተዕምሮ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ PART BB
New Amazing New teaching
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ ❇️
❇️ ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
. የእምነት አስተዕምሮ
ክፍል 1 ድንቅ ትምህርት
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
New Amazing New teaching
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ ❇️
❇️ ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
. እንደገና
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
New Amazing Live worship
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ ❇️
❇️ ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
እንደገና
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
New Amazing Live worship
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️❇️
❇❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ዮኒ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ
የሌዊ እና የትውልድ አባት #ዮኒ ለአንተም መልካም ያባቶች ቀን
መልካም የአባቶች ቀን ዮኒ 💚
አብረን እንስራ 6300 ላይ ለመልካም ወጣት ማዕከል
ግንባታ የሚችሉትን ይላኩ ለ1 ብር A ለ5 ብር B ለ10
ብር C ለ15 ብር D ለ25 ብር E ለ 50 ብር F ለ100 ብር
G ን በመጫን ይላኩ🙏🙏🙏
@marciltv ✅
የ2010 መልካም ወጣት ፍሬ የሆነዉ እዮሲያስ እና ቤተሰቦቹ ድንቅ ምስክርነት
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️
❇️ ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
#በተስፋ ደስ ይበላቹሁ
ምክንያቱም "ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው።
#በመከራ ታገሡ
ለምን" በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አላቹሁ።
#በፀሎት ጽኑ
የህይወት ዋና ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ምታደርግበት ስለሆነ።
“በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤”
— ሮሜ 12፥12
መልካም ቀን 🙋🙋🙋
@marciltv ✅
የ2010 መልካም ወጣት ፍሬ የሆነዉ እዮሲያስ እና ቤተሰቦቹ ድንቅ ምስክርነት
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
#እንኳንም_ተወለድክ
ላለፉት አመታት ከአንተ ጋር በማሳለፌ የትማርኩትን ገልጬ
አልጨርስም ሆኖም መሪነትን፣አገልጋይነትን ፣ምቆምን
፣መቀጠልን ፣መክበርን፣ መዋረድን፣ በሰዎች ያለ ልክ
መወደድን ደግሞም እጅጉን መነቀፍን፣ መቆምን ፣መውደቅን
፣ጮክ ያለ ሳቅን ፣ልብ የሚነካ እንባን ምን ያልተማርኩት አለ
በዚህ ሁሉ ውስጥ አለመሸነፍን።ለጥንካሬና ተስፋ
ላለመቁረጥ ካንተ በላይ ምሳሌ ማደርገው ሰው በዙሪያዬ
የለም እውነት ነው ብረት ካንተ ይሳሳል ። ዛሬ ልደትህ
ነው ! እንኳን ተወለድክልን ባትወለድ ይህን ሁሉ ከማን እማር
ነበር ። እድል ሆነህ መክረህ ተቆጥተህ በብዙ ድካምና
ብርታት እዚህ እንድደርስ ለእኔ እና ለብዙዎች የአቅምህን
አድርገህልናልና ያለህን ሰጥተኸናልና አመሰግንሀለው። ገና
35 ሆነህ እየጀመርክ ነው! ከእግዚአብሔር ጋር ሆነህ ብዙ
እንደምትሰራ እምናለሁ ምኞቴም ፀሎቴም ነው።
ስትመርቀኝ ኖረሀል ዛሬ ልመርቅህ•••••
እግዚአብሔር የጀመርከውን ያስጨርስህ
ከፊቱ የማትታጣ የቅርቡ ሰው ያርግህ
ከደረስክበት ስኬት ይልቅ እርሱን ፈላጊ ያድርግህ
መጪው ዘመንህ ከእግዚአብሔር ጋር የመብዛት የመውረስ
የመታዘዝ ደግሞም የመስማት ይሁንልህ።
ሁሌም እንደምትባርከን ከአንተ ንግግር ቡሀላ ሰዎች አንዳች
አይጨምሩ። ንግግርህ የክርክር መዝጊያ ይሁንልህ።
ለምድሪቱ ትልቅ ጥያቄ መልስ ያድርግህ
መልካም ልደት እወድሀለው ረባሿ ልጅህ
#ፌቨን ጋሻው
. | ነፍሴ ለመለመች |
🎙ኤፍሬም አለሙና
New Amaizing Live worship
⏰:19:04 📥:78:3mb
