uz
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  analitikasi

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 983 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 17 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 838-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 983 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Mart, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -107 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Mart, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 983
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-337 kunlar
-10730 kunlar
Postlar arxiv
👋 ሰላም🇪🇹 Dawit Al 🇪🇹 እንኳን ወደ Telebirr bot በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቦት 1ሰው ሲጋብዙ 5 Birr የሚያገኙ ሲሆን ብሩንም የ Telebirr account ከፍተው ወጪ ሲያደር
👋 ሰላም🇪🇹 Dawit Al 🇪🇹 እንኳን ወደ Telebirr bot በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቦት 1ሰው ሲጋብዙ 5 Birr የሚያገኙ ሲሆን ብሩንም የ Telebirr account ከፍተው ወጪ ሲያደርጉ 500MB ነፃ የ Internet package bonus ያገኛሉ:: የእርሶ መጋበዣ ሊንክ https://t.me/Telebirr_officialbot?start=r0413082267 ነው::

🪆እቃ መሸጥ ወይም መግዛት ይፈልጋሉ? እነሆ በእዚ ቻናል እቃ መግዛት መሸጥ ባሉበት ቦታ ሆነው ከታች ባለው አድራሻ ማዘዝ ብቻ ነው ከእርሶ የሚጠበቀው እንዲሁም በቻናሉ ላይ የሚለቀቁትን እቃዎች በመመልከት የሚስማማዎትን መርጠው ማዛዝ ይችላላ ባሉበት ቦታ በአንድ ቀን እናደርሳለን። ከእርሶ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ቻናል፡መቀላቀል ብቻ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Addisonlineshops

#ይህንን ያውቆ ኖሯል? ✍የገባችሁ ኮመንት ላይ አስረዱ....... #share @computer_android_tricks

✅ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ቻናላችንን Tech Zone ምን ያህል ትከታተላላችሁ?
Anonymous voting

ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የAddis Online Shops ቤተሰቦች ይህ ቻናል በኢትዮጵያ በቴሌግራም ብዛት አልተለመደም አዲስ የተከፈተ ቻናል ነው።በጣም ጥሩ ሀሳብ ይዘን ነው የመጣነው ከትንሽ እስ
ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የAddis Online Shops ቤተሰቦች ይህ ቻናል በኢትዮጵያ በቴሌግራም ብዛት አልተለመደም አዲስ የተከፈተ ቻናል ነው።በጣም ጥሩ ሀሳብ ይዘን ነው የመጣነው ከትንሽ እስከ ትልቅ በፈለጉት ዋጋ በፈለጉት አይነት ጥራት የፈለጉትን እቃ በፈለጉበት ቦታ ሆነው መግዛት ወይም መሸጥ የሚችሉበት ግሩፕ ነው።አዲስ በመሆኑ ብዙ ሰው አያቀውም እናም እርሶም በመቀላቀል ለወዳጅ ዘመዶም በመላክ ይህንን አዲስ ቻናል እናሳድግ ለበለጠ መረጃ ቻናሉን በመቀላቀል የፈለጉትን ነገር መሸጥ ወይም መግዛት ይችላሉ!!! ቻናሉን ለመቀላቀል:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Addisonlineshops እቃ ለማዘዝ ወይም ለመሸጥ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Dawit_1997 ማናገር ይቻላሉ!!

በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ልምድ እና አቅም ያላቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲሰራ ነበር። በዚህ መሰረት ሜይ 21/2020 በኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ለቀረበው ጥ
+1
በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ልምድ እና አቅም ያላቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲሰራ ነበር። በዚህ መሰረት ሜይ 21/2020 በኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ለቀረበው ጥሪ 12 ኩባንያዎች በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት አሳይተው ነበር። ከነዚህ መካከል 9 ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ገዝተዋል። በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ ባደረገው ማጣራት ቴክኒካል እና ፋይናሻል ፕሮፖዛል ያቀረቡ ሁለት ኩባንያዎች ፦ • Global partnership for Ethiopia (Vodafone, Vodacom, Safaricom, Sumitomo Corporation, and the CDC Group የተባሉ ዓለም አቅፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች በጥምረት ያቋቋሙት ኩባንያ) እና • MTN International (Mauritius) Limited የተሰኙ ኩባንያዎች ጨረታውን መስፈርቶች አሟልተው ተገኝተዋል። ለተጠቀሱት ድርጅቶች ለሁለቱም /ለአንዱ የቴሌኮም አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ፍቃድ እንዲሰጥ አልያም የጨረታቅ ውጤት እንዲሰረዝ እንዲወሰን ለሚኒስትሮች ም/ቤት ቀርቦ ነበር። ምክር ቤቱ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ድርጅት ፦ - የኦፕሬሽን ፈቃድ ለማግኘት ያቀረበው ዋጋ 850 ሚሊዮን ዶላር (ከ2ኛ ድርጅት ዋጋ በ250 ሚሊዮን ዶላይ ብልጫ አለው) ፥ - ለ1.5 ሚሊዮን ዜጎች የስራ እድል ስለሚፈጥር፣ - ከ8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት በአገር ውስጥ የሚያከናውን ስለሆነ እና ካለው የስራ ልምድ አንፃር ለኢትዮጵያ ጥራት ያለድ የቴሌኮም አገልግሎት ለማቅረብ አቅም ያለው መሆኑን ከግምት በማስገባት (Global partnership for Ethiopia) የኦፕሬሽን ፍቃድ እንዲሰጠው ተወስኗል። ያንብቡ: telegra.ph/ETHIOPIA-05-22 @Computer_Androd_tricks

ተጨማሪ ፦ በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ልምድ እና አቅም ያላቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲሰራ ነበር። በዚህ መሰረት ሜይ 21/2020 በኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን
+1
ተጨማሪ ፦ በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ልምድ እና አቅም ያላቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲሰራ ነበር። በዚህ መሰረት ሜይ 21/2020 በኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ለቀረበው ጥሪ 12 ኩባንያዎች በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት አሳይተው ነበር። ከነዚህ መካከል 9 ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ገዝተዋል። በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ ባደረገው ማጣራት ቴክኒካል እና ፋይናሻል ፕሮፖዛል ያቀረቡ ሁለት ኩባንያዎች ፦ • Global partnership for Ethiopia (Vodafone, Vodacom, Safaricom, Sumitomo Corporation, and the CDC Group የተባሉ ዓለም አቅፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች በጥምረት ያቋቋሙት ኩባንያ) እና • MTN International (Mauritius) Limited የተሰኙ ኩባንያዎች ጨረታውን መስፈርቶች አሟልተው ተገኝተዋል። ለተጠቀሱት ድርጅቶች ለሁለቱም /ለአንዱ የቴሌኮም አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ፍቃድ እንዲሰጥ አልያም የጨረታቅ ውጤት እንዲሰረዝ እንዲወሰን ለሚኒስትሮች ም/ቤት ቀርቦ ነበር። ምክር ቤቱ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ድርጅት ፦ - የኦፕሬሽን ፈቃድ ለማግኘት ያቀረበው ዋጋ 850 ሚሊዮን ዶላር (ከ2ኛ ድርጅት ዋጋ በ250 ሚሊዮን ዶላይ ብልጫ አለው) ፥ - ለ1.5 ሚሊዮን ዜጎች የስራ እድል ስለሚፈጥር፣ - ከ8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት በአገር ውስጥ የሚያከናውን ስለሆነ እና ካለው የስራ ልምድ አንፃር ለኢትዮጵያ ጥራት ያለድ የቴሌኮም አገልግሎት ለማቅረብ አቅም ያለው መሆኑን ከግምት በማስገባት (Global partnership for Ethiopia) የኦፕሬሽን ፍቃድ እንዲሰጠው ተወስኗል። ያንብቡ: telegra.ph/ETHIOPIA-05-22 @tikvahethiopia

#እንዲህም_አለ... 🦋#Share🦋 👩‍💻@computer_android_tricks
#እንዲህም_አለ... 🦋#Share🦋 👩‍💻@computer_android_tricks

ለሁላችሁም የሚሆን አዲስና ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Ai7PyHG9Hkw https://youtu.be/Ai7PyHG9Hkw
ለሁላችሁም የሚሆን አዲስና ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Ai7PyHG9Hkw https://youtu.be/Ai7PyHG9Hkw

በማንኛውም ስልክ ነጻ 15ብር ሞባይል ካርድ እና 77MB ኢንተርኔት አገልግሎት ከቴሌ የተበረከተ ስጦታ ግዜያዊ ነው ይፍጠኑ!! ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በማንኛውም ስልክ ነጻ 15ብር ሞባይል ካርድ እና 77MB ኢንተርኔት አገልግሎት ከቴሌ የተበረከተ ስጦታ ግዜያዊ ነው ይፍጠኑ!! ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/geDsVgoO4aw https://youtu.be/geDsVgoO4aw

ሰላም እንደምን አላችሁ ዛሬ ወሳኝ መረጃ ልንገራችሁ በስልካችሁ በቀላሉ 15 ብር ካርድ ነጻ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ካላወቃችሁ እነሆ ልንገራችሁ መጀመሪያ ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ መተግበሪያ ለስ
+9
ሰላም እንደምን አላችሁ ዛሬ ወሳኝ መረጃ ልንገራችሁ በስልካችሁ በቀላሉ 15 ብር ካርድ ነጻ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ካላወቃችሁ እነሆ ልንገራችሁ መጀመሪያ ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ መተግበሪያ ለስራ አቅርቧል ይህ መተግበሪያ እንደተዋወቅላቸው በዚ ሰአት ማንኛውም ሰው የነሱን አገልግሎት ለመጠቀም ሲመዘግብ ስለተመዘገበ ብቻ 15 ብር ካርድ ቦነስ ይሰጠዋል።የውሸት ከመሰላችሁ የመተግበሪያው ባለቤት ኢትዮ ቴሌኮም ነው።መተግበሪያ ልክ እንደውጪ ለምሳሌ Paypal ወዘተ እንደመሰሉት ነው። እንዴት አድርገን 15 ብር ማግኘት እንችላለን ካላችሁ ከታች ያለውን እስቴፕ ተከታተሉ:- 1. ከታች ያለውን አፕ ያውርዱ። 2. አፑን ይክፈቱ። 3. ከታች በኩል Create new account የሚለውን ይጫኑ።በመቀጠል ሁለት ምርጫ ያመጣል ከዛ Quick Create account የሚለውን ይጫኑ። 4. ስልክ ቁጥር ማስገቢያው ላይ የሚጠቀሙበትን ስልክ በማስገባት Get Code የሚለውን ይጫኑ። 5. ከዛ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ላይ ቀጥር ይልካል ከዛ ከታች የሚገኘው ባዶ ቦታ ላይ የተላከሎትን ቁጥር በማስገባት Next ይበሉ። 6.በመቀጠል ያሚያመጣው ፎርም ላይ፡Gender የሚለው ጋር በመሄድ ጾታ ያስገቡ በመቀጠል Submit የሚለውን ይጫኑ። ከ7 ጀምሮ ከላይ ያለውን ሚሴች ይመልከቱ።👆👆👆👆👆👆👆

7. በመቀጠል እራሱ ወደ ዋና ማውጫ ይመልሳችኋል ከዛ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ላይ ሚሴጅ ይላካል። 8. ከዛ ወደ ዋናው ማውጫ ከመለሳችሁ በኋላ ስልክ ቁጥር እና ከላከው ሚሴጅ ውስጥ Your PIN ከሚለው አጠገብ ያለውን 6 ዲጂት ኮድ ወስደው password የሚለው ላይ ያስገባሉ በመቀጠል Log in የሚለውን ይጫኑ። 9. ከላይ ፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት ሶስት ባዶ ቦታ ይሰጣችኋል መጀመሪያው ላይ የተላከሎትን ሚሴጅ ማለትም 6 ዲጂት ያስገባሉ በመቀጠል ያለው ባዶ ቦታ ላይ አዲስ የርሶን ፓስዎርድ 6 ዲጂት ያስገባሉ በመቀጠል ያለው ላይም ደግመው አዲስ ፓስዎርድ ያስገቡትን ያስገባሉ። ከዛ Finish የሚለውን ሲነኩ እራሱ ይመልሶታል። 10.ስልክ ቁጥር እና ፓስዎርድ አስገቡ የሚል ቦታ ሲያመጣ ስልክ ቁጥር እና አዲስ ያስገቡትን ፓስዎርድ ያስገባሉ በመቀጠል Log in የሚለውን ይጫኑ። 11. በመቀጠል ከሚያመጣቸው ምርጫወች Buy Airtime/package የሚለውን ይጫኑ። 12. በመቀጠል ሁለት ምርጫ ያመጣል የመጀመሪያ በካርድ ልላክሎት የሚል ሲሆን ሁለተኛው ዳታ ወይም package ነው እናንተ ደኣ ያላችሁን ምረጡ የመጀመሪያው ላይ ትነካላችሁ። 13. በመቀጠል የመጀመሪያው ላይ ስልካችሁን ታስገባላችሁ ከጣዩ ላይ 15 ብላችሁ ታስገቡና Next የሚለውን ጥጫናላችሁ። 14.Enter PIN የሚል ምርጫ ይሰጣችኋል እዛ ላይ ቅድም ያስገባችሁትን ፓስዎርድ በማስገባት Finish የሚለውን ትጫናላችሁ። 15. በመቀጠል Top Up የሚለውን ስትጫኑ በቀጥታ ወደ ስልካችሁ የ15 ብር ካርድ ይገባላችኋል ማለት ነው። በተረፈ ከላይ ያለውን ፎቶ ይመልከቱ። ለጥያቄ @Dawit_1997

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል። ኢድ ሙባረክ! @Computer_Android_tricks
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል። ኢድ ሙባረክ! @Computer_Android_tricks

ለሁላችሁም የሚሆን ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/a0udWXG97PI https://youtu.be/a0udWXG97PI
ለሁላችሁም የሚሆን ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/a0udWXG97PI https://youtu.be/a0udWXG97PI

"ቻይናው ሮኬት ማርች 5B" ቻይና ወደ ሕዋ ያስወነጨፈችው ሮኬት ስብርባሪዎች በሕንድ ውቂያኖስ ላይ ማረፋቸውን አስታውቃለች። የሮኬቱ አብዛኛዎቹ ክፍሎች ወደ ምድር በሚምዘገዘጉበት ወቅት ተቃጥለው አየ
+1
"ቻይናው ሮኬት ማርች 5B" ቻይና ወደ ሕዋ ያስወነጨፈችው ሮኬት ስብርባሪዎች በሕንድ ውቂያኖስ ላይ ማረፋቸውን አስታውቃለች። የሮኬቱ አብዛኛዎቹ ክፍሎች ወደ ምድር በሚምዘገዘጉበት ወቅት ተቃጥለው አየር ላይ የቀሩ ሲሆን አንዳንድ ስብርባሪዎች ግን በታሰበው ቦታ ላይ ማረፋቸውን የቻይና ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል። ማርች 5ቢ ምንድነው ? 'ማርች 5ቢ' ለሮኬቱ የተሰጠው ስያሜ ነው። ሮኬቱ ባሳለፍነው ወር መገባደጃ ላይ ነበር ቻይና በሕዋ ላይ ለመስራት ላሰበችው ማዕከል የሚሆኑ ቁሳቁሶችን ይዞ የተወነጨፈው። 18 ሺህ ኪሎ ግራም ይመዝናል። በአስርት ዓመታት ውስጥ ቁጥጥር ሳይደረግበት ወደ ምድር የሚወድቅ ግዙፍ ቁስ ነው ተብሎ ነበር። የዚህ ሮኬት ስብርባሪ አካላት ደግሞ በትክክል መቼ እና የት እንደሚወድቁ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም መባሉ ስጋት ፈጥሮ ነበር። ቻይና እየተወቀሰች ነው ፤ ለምን ? ቻይና እየተወቀሰች የሚገኘው የሮኬቱን ስብርባሪዎች መውደቂያ ቦታ እና ትክክለኛ ሰአት መቆጣጠር አለመቻሏ ግድየለሽነቷን የሚያሳይ ነው በሚል ነው። አገሪቱ ግን ስብርባሪዎቹ ዓለማቀፍ የውሃ ክልል ውስጥ እንደሚወድቅ አውቅ ነበር ብላለች። ቻይና ለምንድነው የራሷን ከህዋ ጣቢያ ምትገነባው ? በአሁኑ ጊዜ በህዋ ምህዋር ላይ የሚገኘው ብቸኛው ዓለም አቀፍ የህዋ ምርምር ጣቢያ፣ በእንግዝኛ ምሕጻሩ አይኤስኤስ (ISS) ነው። ቻይና በዚህ ጣቢያ ውስጥ አልታቀፈችም። ለዚህም ነው ቻይና በአውሮፓውያኑ 2022 የራሷ የህዋ ጣቢያ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየሰራች የምትገኘው። ምንጭ፦ ቢቢሲ

አሰላ ለምትኖሩ! በአካል በመምጣት በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። አድራሻ:- ከአሰላ ካፌ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ! ወይም ስልክ:- 022238
አሰላ ለምትኖሩ! በአካል በመምጣት በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። አድራሻ:- ከአሰላ ካፌ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ! ወይም ስልክ:- 0222381024 0993244237

🎈ሰበር መረጃ🗣 DV 2022 ውጤት ይፋ ሆነ! DV 2022 ለሞላችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dvprogram.state.g
🎈ሰበር መረጃ🗣 DV 2022 ውጤት ይፋ ሆነ! DV 2022 ለሞላችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dvprogram.state.gov መመልከት ትችላላችሁ! ስለሚጨናነቅ ላይሰራ ስለሚችል ደጋግማችሁ ሞክሩ ለማየት ያልተመቻችሁ ከታች ባለው አናግሩን!! @Dawit_1997