uz
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  analitikasi

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 983 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 17 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 838-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 983 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Mart, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -107 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Mart, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 983
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-337 kunlar
-10730 kunlar
Postlar arxiv
ለሁላችሁም የሚሆን ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/a0udWXG97PI https://youtu.be/a0udWXG97PI
ለሁላችሁም የሚሆን ወሳኝ መረጃ ተመልከቱት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/a0udWXG97PI https://youtu.be/a0udWXG97PI

✳️የፌስቡክ ገፆችን ፓስወርድ ለመንጠቅ (Hack) ለማርግ የሚደረግ ሙከራ‼️ 🔻የፌስቡክ ገፆች ላይ ያነጣጠረ አንድ የማጭበርበርያ ዘዴ ለበርካታ ሰዎች እየተላከ ይገኛል። ይህ በተለይ በርካታ ተከታዮ
✳️የፌስቡክ ገፆችን ፓስወርድ ለመንጠቅ (Hack) ለማርግ የሚደረግ ሙከራ‼️ 🔻የፌስቡክ ገፆች ላይ ያነጣጠረ አንድ የማጭበርበርያ ዘዴ ለበርካታ ሰዎች እየተላከ ይገኛል። ይህ በተለይ በርካታ ተከታዮች ያላቸው የፌስቡክ ገፆች ላይ ኢላማውን ያደረገ ዘዴ በኢትዮጵያ ለሚገኙ በርካታ ገፆችም ተልኳል። 🔻ይህ ዘዴ የሚሰራው እንዲህ ነው፦ የማጭበርበርያ ገፁ "Pages security and privacy" በሚል ስም እና በፌስቡክ የገፆች አርማ/ሎጎ የተከፈተ ነው። የፌስቡክ ገፆች ላላቸው "ገፆት የመዋሸት እና የማጭበርበር ድርጊት እንደፈፀመ ሰዎች ሪፖርት አርገዋል። ይህን ለመከላከል አካውንቶትን ማረጋገጥ አለብን" ብሎ አንድ የፌስቡክ ድርጅት ንብረት ያልሆነ ሊንክ ያስቀምጣል። 🔻ሊንኩ ሲከፈት ምስሉ ላይ እንደሚታየው የፌስቡክ መግቢያ (ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ) ይጠይቃል። ከዛም ተታለው/ተሳስተው ይህን መረጃ ያስገቡ ገፆችን ይጠልፋሉ። 🔻በማይታወቁ አድራሻዎች ላይ ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ ባለማስገባት ከእንዲህ አይነት ማጭበርበርያ ድርጊቶች ራስዎን ይጠብቁ።

✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጣላቁ የፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ✝✝
✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጣላቁ የፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ✝✝

እንዴት አድርገን Youtube ላይ የሚከታተለንን ሰዎች ማየት እንችላለን!! ቀላል መንገድ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/HqYXSVkv-pw https://youtu.be/H
እንዴት አድርገን Youtube ላይ የሚከታተለንን ሰዎች ማየት እንችላለን!! ቀላል መንገድ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/HqYXSVkv-pw https://youtu.be/HqYXSVkv-pw

⚠️በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው ስለዚህ በማስተካከል #ብቻ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ።🙏🙏🙏 @
⚠️በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው ስለዚህ በማስተካከል #ብቻ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ።🙏🙏🙏 @Computer_Android_tricks

🔆ማንኛውንም #Website ስትከፍቱ እነዚህ 👇 ምንጊዜም የማይቀሩ ናቸው። ➡️ Http://Www.aau.edu.et ⬅️ ✅ለምሳሌ ዌብሳይቱ ይሄ 👆 ቢሆን... ✔️Http ➡️ protocol ✔️.aau ➡️ domain name ✔️.edu ➡️ field (education) ✔️.et ➡️ Ethiopia (ሀገርን ይወክላል) 💢በተጨማሪም... .Edu ➡️ education .com ➡️ business .org ➡️ non-profit .mil ➡️ military .info ➡️ information ⚠️የከፈቱት ዌብሳይት #http ሳይሆን #https (Secure) መሆኑን ያረጋግጡ።😎 🌍🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 💬አስተያየትዎን @ @Tech_zone_admin_bot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @tech_zone_Eth🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @Computer_Android_tricks @tech_zone_Eth Youtube👉 https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

#ethiotelecom #news #ኢትዮ_ቴሌኮም #የሞባይል_ክፍያ አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው ኢትዮ ቴሌኮም በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ደንበኞች ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ እንዲልኩ፣ እንዲቀበሉና ግዢ እንዲፈፅሙ የሚያስችል የሞባይል ክፍያ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተነገረ፡፡ #ቴሌብር የተሰኘው የክፍያ ስርዓቱ ደንበኞች ካሽ ወይም ቼክ ሳያስፈልጋቸው ዘርፈ ብዙ ክፍያዎችን እንዲፈፅሙ የሚያደርግ ነው፡፡ ቴሌብር ደንበኞች በሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም የትስስር መንገዶች ላይ ገንዘብ መላላክን፣ ለዕቃና አገልግሎቶች ግዢ የሚደረጉ ክፍያዎችን መፈፀም እንዲያስችል ተደርጎ መሰራቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም ደንበኞች ለምሳሌ የትምህርት ቤት፣ የውሃና ኤሌክትሪክ እንዲሁም ሌሎች መሰል ክፍያዎችን በስልካቸው እንዲፈፅሙ ያስችላቸዋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም ለሚቀርቡ እንደ አየር ሰዓት ግዢ ላሉ አገልግሎቶች ክፍያን እንዲፈፅሙ ያመቻቸ ነው፡፡ በሌላ መልኩ አገልግሎቱ የኩባንያው ደንበኞች ከሀገር ውጪ ካለው ዲያስቦራ ገንዘብ እንዲቀበሉ፣ ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ፣ ብድር እንዲያገኙና የባንክ አካውንታቸውን ከቴሌብር ጋራ እንዲያስተሳስሩ የሚፈቅድ ይሆናል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን ያስጀምር ዘንድ ከአንድ ዓመት በፊት ለዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ፍቀድ ለሚሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄውን አቅርቦ ነበር፡፡ ባንኩም ለአገልግሎቱ አረንጓዴ መብራት ከሰጠ በኋላ ነው ኩባንያው እንቅስቃሴውን የጀመረው፡፡ ደንበኞች ለቴሌብር ለመመዝገብ የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ያለበት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው ወደ ቴሌብር ወኪሎች አልያም የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በማምራት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ምንጭ Capital ✅ Our group 👇https://t.me/tech_zone_Eth

እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://yout
እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MhoNn660U44 https://youtu.be/MhoNn660U44 @Computer_Android_tricks

💢“ሶፊያ” በተሰኘችው ሮቦት የተሳለው ዲጂታል ስዕል በከፍተኛ ዶላር ተሸጠ። በ688 ሺ 888 ዶላር💰 ተሸጧልም ተብሏል ዲጂታል ስዕሉ “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው መናገርና መዝፈንን ጨምሮ ባለብዙ ተሰጥኦ መሆኗ የሚነገርላት ሮቦት “ሶፊያ” ሳለችው የተባለለት ዲጂታል ስዕል ለሃራጅ ቀርቦ በ688 ሺ 888 ዶላር መሸጡ እያነጋገረ ነው፡፡ መቀመጫውን ሆንግ ሆንግ ባደረገው ሀንሰን ሮቦቲክስ የተሰራችው “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው የተባለው ስዕል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ የተሰራ ነው፡፡ ዲጂታል ስዕሉ “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው መናገርና መዝፈንን ጨምሮ ባለብዙ ተሰጥኦ መሆኗ የሚነገርላት ሮቦት “ሶፊያ” ሳለችው የተባለለት ዲጂታል ስዕል ለሃራጅ ቀርቦ በ688 ሺ 888 ዶላር መሸጡ እያነጋገረ ነው፡፡ መቀመጫውን ሆንግ ሆንግ ባደረገው ሀንሰን ሮቦቲክስ የተሰራችው “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው የተባለው ስዕል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ የተሰራ ነው፡፡ ስዕሉ በዲጂታል የግብይት መዝገብ (Non-Fungible Token-NFT) ተሸጧልም ተብሏል፡፡ ይህ የመጀመሪያ የጥበብ ስራዋ ለሽያጭ የበቃላት ሶፊያ “ሰዎች ስራዬን ይወዱታል ብዬ አስባለሁ፤ በቀጣይም ተባብረን (ከሰዎች ጋር) ለመስራት እንችላለን” ስትል በስቱዲዮዋ በተቀረጸ ድምጽ ተናግራለች፡፡ ዲጂታል የግብይት መዝገብ (NFT) ተፈላጊነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ እየጨመረ መሆኑን የገለጸው ዘገባው መዝገቡ ላይ በተቀመጠው ዲጂታል ፊርማ አማካኝነት ማንኛውም ሰው የነገሮችን ባለቤትነት እና ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ይችላል ብሏል፡፡ “ሶፊያ” በተሰኘችው ሮቦት የተሳለው ዲጂታል ስዕል በከፍተኛ ዶላር ተሸጠ በ688 ሺ 888 ዶላር ተሸጧልም ተብሏል ዲጂታል ስዕሉ “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው መናገርና መዝፈንን ጨምሮ ባለብዙ ተሰጥኦ መሆኗ የሚነገርላት ሮቦት “ሶፊያ” ሳለችው የተባለለት ዲጂታል ስዕል ለሃራጅ ቀርቦ በ688 ሺ 888 ዶላር መሸጡ እያነጋገረ ነው፡፡ መቀመጫውን ሆንግ ሆንግ ባደረገው ሀንሰን ሮቦቲክስ የተሰራችው “ሶፊያ” ከጣሊያናዊው ዲጅታል አርቲስት አንድሪያ ቦናሴቶ ጋር በመተባበር የሳለችው ነው የተባለው ስዕል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ የተሰራ ነው፡፡ ስዕሉ በዲጂታል የግብይት መዝገብ (Non-Fungible Token-NFT) ተሸጧልም ተብሏል፡፡ ይህ የመጀመሪያ የጥበብ ስራዋ ለሽያጭ የበቃላት ሶፊያ “ሰዎች ስራዬን ይወዱታል ብዬ አስባለሁ፤ በቀጣይም ተባብረን (ከሰዎች ጋር) ለመስራት እንችላለን” ስትል በስቱዲዮዋ በተቀረጸ ድምጽ ተናግራለች፡፡ ዲጂታል የግብይት መዝገብ (NFT) ተፈላጊነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ እየጨመረ መሆኑን የገለጸው ዘገባው መዝገቡ ላይ በተቀመጠው ዲጂታል ፊርማ አማካኝነት ማንኛውም ሰው የነገሮችን ባለቤትነት እና ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ይችላል ብሏል፡፡ በዚህ ወር ብቻ አንድ የጥበብ ሥራ በዚሁ መዝገብ በኩል በ70 ሚሊዮን ዶላር ገደማ መሸጡንም ነው የጠቆመው፡፡ ሶፊያ በቀለማት ያሸበረቁ የቁም ስዕሎችን በመሳል ከሚታወቀው የ31 ዓመቱ ጣሊያናዊ ዲጂታል አርቲስት አንድሪያ ቦናቼቶ በመሆንም እንደ ኤለን መስክ ዐይነት ታዋቂ ሰዎችን መሳሏ የሚታወስ ነው፡፡ ኤለን መስክ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አማራች የሆነው ቴስላ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ነው፡፡ የሮበቷ ፈጣሪ አርቲስት ዴቪድ ሀንሰን “ሶፊያ በስራዎቿ የታዋቂው ሰዓሊ አርቲስት ቦናኬቶ ጥበቦች፣ የአርት ታሪክ እንዲሁም የራስዋ የአሳሳልና የቀለማት ጥበብ አጣምራ የያዘች በአጠቃላይ “የዝግመተ ለውጥ ተለዋዋጭ ለውጦች” ማሳየት የምትችል የውብ ጥብብ ባለቤት የሆነች አርቲስት” ሲል ገልጿታል፡፡ “በኔ ጥበብ ውስጥ የትራንስፎርመር ኔትዎርኮችን እና የዘረመል ስልተ ቀመሮችን እና ሌሎች የሂሳብ ፈጠራ ዓይነቶችን እንጠቀማለን” የምትለው ሶፊያ የእሷ ስልተ-ቀመሮች ከዚህ በፊት በዓለም ላይ ያልታዩ ልዩ ልዩ ዘይቤዎች እንደሚታዩባቸውና ይህም ማሽኖቹ አዳዲስ ፈጠራ ሊያሳዩ የሚችሉ እንደሆኑ የሚያመለክት መሆኑንም ገልፃለች፡፡ ከጨረታው በኋላ ሶፊያ ካሸነፈው ተጫራች ጋር በመግባባትና ፊቱን በማጥናት በስነ-ጥበቡ ዘርፍ የመጨረሻ ደረጃ ባለ አንፀባራቂ ብሩሽ እንደምትጠበብበት ገልጻለች፡፡ ይህም “የአዲሱን ባለቤትን እና ያንን የግል መረጃዎች፤ በዚያን ጊዜና የወቅቱ ሁኔታን በሚገልፅ መልኩ ልዩ የጥበብ ሥራ ለማድረግ” የሚያስችል እንደሚሆንም ነው የሮበቷ ፈጣሪ አርቲስት ዴቪድ ሀንሰን የገለፁት። ሶፊያ እ.ኤ.አ በ2016 ነው ይፋ የተደረገችው፡፡ ኢትዮጵያውያን የሮቦት መሃንዲሶች ሶፊያን በማዘጋጀቱ ሂደት ተሳትፎ እንዳላቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥታ በነበረበት ወቅት መገለጹ የሚታወስ ነው፡፡ ሶፊያ ሳዑዲ አረቢያዊ ዜግነትን ያገኘች የመጀመሪያዋ ሮቦት መሆኗም አይዘነጋም፡፡ #Share @computer_android_tricks

ሁላችሁንም አንድ ነገር ላማክራችሁ እፈልጋለው አንድ ቻናል ከፍቻነው የዩቱብ ቻናል ነው እናም Dawit React ይባላል ስሙ እና እዛ ላይ በተለያዩ ቪዲኦች ላይ አስታየት እንሰጣለን። ሊንኩን ከታች ታገኛላችሁ የቻናሉን ቴሌግራም ላይም ግሩፕ ከፍቻነው እኔ የምመቻችሁ ገብታችሁ አበረታቱኝ Telegram link @Dawit_React Youtube https://m.youtube.com/channel/UCoGZMwG8tTZKzXccad1mOYA

እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://yout
እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MhoNn660U44 https://youtu.be/MhoNn660U44 @Computer_Android_tricks

እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://yout
እንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ መቀበል በባንክ ማውጣት የሚችል የPaypal አካወንት መክፈል እንችላለን። ቪዲኦን ብቻ በመመልከት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MhoNn660U44 https://youtu.be/MhoNn660U44 @Computer_Android_tricks

#Tech_Zone 🙋ሰላም እንደምን አላችሁ! በዛሬው መረጃችን:- #Telegram ላይ ማረግ የምንችለው አጺስ ነገር እንመለከታለን።ይህም ምንድነው #ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ቀጥታ ከmemeber ጋር
+4
#Tech_Zone 🙋ሰላም እንደምን አላችሁ! በዛሬው መረጃችን:- #Telegram ላይ ማረግ የምንችለው አጺስ ነገር እንመለከታለን።ይህም ምንድነው #ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ቀጥታ ከmemeber ጋር በድምጽ ማውራት እንችላለን:- 1⃣ወደ ግሩፓችን በመግባት የቴሌግራም ግሩፓችን #profile እንነካዋለን። 2⃣በመቀጠል በቀኝ በኩል ያለችውን ሶስት ነጥብ እንነካለን ከላይ ያለው ስዕል ላይ መመልከት ትችላላችሁ። 3⃣ከዛ Start Voice chat የሚለውን እንጫናለን። 4⃣ድጋሜ start voice chat የሙለውን እንጫናለን። 5⃣ቀጥታ ወደ voice chat ይወስደና። 6⃣ከዛ Unmute የሚለውን በመጫን member ሲገባ ቀጥታ ማውራት ትችላላችሁ። ⚠️አልሰራም ያላችሁ ካላችሁ ቴሌግራማችሁን #Update በማድረ ሞክሩት!! 🙏🙏ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏 መረጃወች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ! ቻናላችንን 🔇mute ያደረጋችሁ Unmute 🔈 በማድረግ ተከታተሉን። 🌎ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው......🌎 YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH @tech_zone_eth @Computer_Android_tricks 📧 ለጥያቄ☞ @Tech_Zone_admin_Bot

🦋 ታላቅ ቅናሽ 🦋 25K ባለው የቴሌግራም ቻናላችን እንዲሁም 62K ባለው ግሩፓችን! ☎️️ #ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን #ቻናል ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️ 💢በሰአት⏰ 👇👇👇 🔆ለ4 ሰአት ⏩ 50 ብር 🔆ለሙሉ ቀን ➡️ 150 ብር (ለ #10ሰአት) 🔆ለ2 ሙሉ ቀን ⏩ 300 ብር ❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎ 💢በ View👀 👇👇👇 🔆2k view (2ሺ እይታ👀) ➡️ 50 birr 🔆6k view (6ሺ እይታ👀) ⏩ 90 birr 🔆8k view (8ሺ እይታ👀) ➡️ 180 birr 🔆10K view (10ሺ እይታ👀) ➡️ 250 birr ❎❎❎ 🔆የሳምንት ➡️ 300birr (daily repost) ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ 📌 ሚስማማዎትን መርጠው @Dawit_1997 ላይ ያናግሩን 📬በታማኝነት እንሰራለን።

📌#FREE_BLACK_MARKET 🛒 ያለገደብ ምርትዎን ያሰተዋውቁ ■ አድሚን መሆን ከፈለጉ Contact 👉👉👉 @prince_bela ⚠️ ADⓂIN ⚠️ 🔥ለ1 ሳምንት 👉 25 ብር 🔥ለ2 ሳምንት 👉 50 ብር 🔥ለ1 ወር 👉 75 ብር 🔥ለ2 ወር 👉 100 ብር 🔥ለ3 ወር 👉 150 ብር @free_black_market

🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑 በቀላሉ በስልካችሁ የኦላይን ስራ መስራት ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ መልሶ ከታች ያለውን መመሪያ ይከተሉ:- 1.በቅድሚያ በዚ ሊንክ ያለውን አፕ ያውርዱ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇 I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjQ3NjcyMjkyIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=47672292 2.ከዛ ወደ አፕልኬሽኑ በመግባት ቀለል ባለ መንገድ አካወንት ይከፍታሉ። 3. በመቀጠል Reward የሚለውን በመጫን ከላይ በቀኝ በኩን Redeem የምትል በተን አለች እሷን በመጫን 6870983121 ያስገባሉ ከዛ በመቀጠል Continues ስትሉት ነጻ $1 ዶላር ይሰጣችኋል ከዛ ቪዲኦ በማየት ብር ትሰበስባላችሁ። 🛑አስታውሱ ብሩን ማውጣት የምትችሉት በሞባይል ካርድ ብቻ ነው። ለበለጠ መረጃ በቪዲኦ ይመልከቱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/uw0kYmFxoqE

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 📱📱📱📱📲📲📲📲 #ስልክ ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! 1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ! ➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ *21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 2. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ! 5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# 👇👇👇 ➡️ join us ⬅️ 👇👇👇 ================== Like እና share ያድርጉ ስለወደዱን❤️ እናመሠግናለን @Computer_Android_tricks

እናንተም እንደሱ ለወገናችሁ ድረሱ ሀላፊነታችሁን ተወጡ!!!!
እናንተም እንደሱ ለወገናችሁ ድረሱ ሀላፊነታችሁን ተወጡ!!!!

ሰላም እንደምን አላችሁ! ለዛሬ መረጃ ሳይሆን መልዕክት ይዘን መተናል! እንደሚታወቀው ኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከገባ አመት አልፏል እና እንደሚታወቀው ሁሉም ሰው ለመመርመር እድሉን አላገኘም።ይህንን አዲሱን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሁላችሁም እራሳችሁን መርምሩ። በተረፈ ሁላችሁም ይህንን መረጃ ለጓደኛችሁ ባላችሁ አቅም ለሰው እንዲዳረስ አድርጉ!!ሀላፊነታችሁን ተወጡ!!👇👇👇👇👇👇👇 ስለ መመርመሪያው ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/X1eZksCctjc https://youtu.be/X1eZksCctjc