HANIC School of Interior Design
Kanalga Telegram’da o‘tish
If you need any information contact..... 0912419005 0912409416 https://www.facebook.com/HANIC-Interior-Design-Software-Tutor www.hanicinterior.com @Hanicinteriors @Hanicnteriordesign
Ko'proq ko'rsatish1 949
Obunachilar
+124 soatlar
-27 kunlar
+330 kunlar
Postlar arxiv
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 👉🏻ለኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ የዲዛይን እና ቢዩልዲንግ ክፍል አርክቴክቶችና ኢንጂነሮች የኢንቲሪየር ዲዛይን እና አሰራር ላይ የሰጠነዉን ስልጠና በተሳካ ሁኔታ በማጠጠናቀቅ ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች በተገኙበት አስመርቀናል። ይህ ስልጠና የተሳካ እንዲሆን የcoop የቡድን መሪዎች እና የስልጠና አስተባባረዎች እንዲሁም ለባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ምስጋና እናቀርባለን🙏🙏።
በተቋማችን መሰል ስልጠናዎችን ለሰራተኞችዎ ከፈለጉ በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን በመምጣት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
📍ቁጥር 1፡ 22 ጉላጉል ጀርባ ኪያ ሜድ ኮሌጅ አጠገብ ደረጄ ህንፃ አጠገብ (0116 35 36 00)
📍ቀጥር 2: ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አጠገብ ሳጅዳ ቢዝነስ ሴንተር አንደኛ ፎቅ( 0115577407) ለበለጠ መረጃ: 0116353600,0115577407,0929914041, 0912409416
Hello everyone
Notice - our Institute prepared a Seminar presentation on Sanitary equipments and bathroom products which is presented by JAGUAR company
Date - tomorrow October 19
Venue- Vamdas Cinema around Lem Hotel
Miss it not
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም በመቄዶኒያ አረጋዊያን ና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ተገኝተን ወገኖቻችንን ከጎናችሁ ነን ብለናል ።
ውድ የሀኒክ ቤተሰብ ተማሪዎቻችን ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
8161 OK👍
Hanic Interior Design & Cooperative-Bank-of-Oromia
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ለኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ( COOP ) የዲዛይን ና ግንባታ ዲፖርትመንት ሰራተኞች ለ2 ወር የሚቆይ የ ኢንቲሪየር ዲዛይን ስልጠና - Interior design training መስጠት ጀመረ ።
Join our Institute-Join Hanic
📸Yaye Graphy🙏
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን
እንኳን ለዒድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
