ch
Feedback
HANIC School of Interior Design

HANIC School of Interior Design

前往频道在 Telegram
1 949
订阅者
+124 小时
-27
+330
帖子存档
The new face of Hanic institute of Interior design

ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 👉🏻ለኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ የዲዛይን እና ቢዩልዲንግ ክፍል አርክቴክቶችና ኢንጂነሮች የኢንቲሪየር ዲዛይን እና አሰራር ላይ የሰጠነዉን ስልጠና በተሳካ ሁኔታ በማጠጠናቀቅ ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች በተገኙበት አስመርቀናል። ይህ ስልጠና የተሳካ እንዲሆን የcoop የቡድን መሪዎች እና የስልጠና አስተባባረዎች እንዲሁም ለባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ምስጋና እናቀርባለን🙏🙏። በተቋማችን መሰል ስልጠናዎችን ለሰራተኞችዎ ከፈለጉ በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን በመምጣት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። 📍ቁጥር 1፡ 22 ጉላጉል ጀርባ ኪያ ሜድ ኮሌጅ አጠገብ ደረጄ ህንፃ አጠገብ (0116 35 36 00) 📍ቀጥር 2: ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አጠገብ ሳጅዳ ቢዝነስ ሴንተር አንደኛ ፎቅ( 0115577407) ለበለጠ መረጃ: 0116353600,0115577407,0929914041, 0912409416

2.27 KB

Hello everyone Notice - our Institute prepared a Seminar presentation on Sanitary equipments and bathroom products which is presented by JAGUAR company Date - tomorrow October 19 Venue- Vamdas Cinema around Lem Hotel Miss it not

ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም በመቄዶኒያ አረጋዊያን ና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ተገኝተን ወገኖቻችንን ከጎናችሁ ነን ብለናል ። ውድ የሀኒክ ቤተሰብ ተማሪዎቻችን ጥሪያችንን አክብራች
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም በመቄዶኒያ አረጋዊያን ና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ተገኝተን ወገኖቻችንን ከጎናችሁ ነን ብለናል ። ውድ የሀኒክ ቤተሰብ ተማሪዎቻችን ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 8161 OK👍

Hanic Interior Design & Cooperative-Bank-of-Oromia ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ለኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ( COOP ) የዲዛይን ና ግንባታ ዲፖርትመንት
+5
Hanic Interior Design & Cooperative-Bank-of-Oromia ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ለኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ( COOP ) የዲዛይን ና ግንባታ ዲፖርትመንት ሰራተኞች ለ2 ወር የሚቆይ የ ኢንቲሪየር ዲዛይን ስልጠና - Interior design training መስጠት ጀመረ ። Join our Institute-Join Hanic 📸Yaye Graphy🙏

ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ለዒድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ለዒድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ!