cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!

🍂የቲብያን ቻናል ዋና አላማው አላህ ኢኽላሱን ይስጠንና በተቻለን አቅም ጠቃሚ ናቸው የምንላቸው ወቅታዊ ሙሃደራዎችን እንዲሁም ጠቃሚ ማስታወሻዎች አጫጭር ፁሁፎችና ፎቶዎችንምን ! ላልደረሳቸው ማድረስ ነው። «السلفية منهجي» https://t.me/joinchat/AAAAAEPOgchGXF37Mja27A

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya6 266Til belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
2 523
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kunlar
-2730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

اللَّهُ أكبَرُ اللَّهُ أكبَرُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أكبَرُ وَلِلَّهِ الحَمد اللَّهُ أكبَرُ كَبيرًا وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا وسُبحَانَ اللَّهِ بُكرَةً وأَصيلًا ..
Hammasini ko'rsatish...
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን‼ እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን። ሌሎችንም አስታውሱ! ✍ሙራድ ታደሰ
Hammasini ko'rsatish...
🤲 ኢላሂ ! በውዴታቸው ቅን  የሆኑ የዲን ወንድሞችን ለግሰን! ዑመር ኢብኑል ኸጣብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- "ከእስልምና ቀጥሎ ከጥሩ ወንድም በላይ ምንም አይነት በላጭ ነገር አንድ ሰው አልተሰጠም።" ቁወቱ አል–ቁሉብ - (178/2) ኢማም አሽ– ሻፊኢይ - አላህ ይዘንላቸውና፡- “የዲን ወንድሞች ጋር መጓዳኘት የሚያክል ደስታ የለም፣ ወንድሞቻችን መለያየት የሚያክል ሐዘን የለም። ሹዐቡል ኢማን - (504/6))
Hammasini ko'rsatish...
ያንተ ሪዝቅ ምናልባት ከምንም አይነት በሽታ ነፃ ሁነህ ጤነኛ መሆንህ ሊሆን ይችላል… ወይም ለምትሰራቸው ጥፋቶችና ወንጀሎች የአላህ ሲትር ሊሆን ይችላል… ወይም ባሮቹ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖርህ ሊያደርግ ይችላል… ወይም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ የሰጠህ ሊሆን ይችላል… ወይም ጠቃሚ የሆነ እውቀትን ሰጥቶህ ሊሆን  ይችላል… የአላህ ሲሳዮች ብዙ ናቸው … በገንዘብና በቁሳዊ ነገሮች ብቻ የሚገደቡ አይደሉም ። አላህ በውሳኔዎቹ ላይ መደሰትን ከለገሰህ  …ሁሉም ነገር ጥሩ ሪዝቅ ሁኖ ይታይሀል ። በአላህ ውሳኔ መደሰትን ያጣህ እንደሆነ… ዱንያን በአጠቃላይ ብትይዝ እንኳ አትደሰትም። ለአንተ የተወሰነ ነገር ከሆነ በሁለት ተራሮች መካከልም ቢሆንም ይመጣልሀል… ለአንተ ያልተወሰነ ነገር ከሆነ ደግሞ በእጆችህ መካከል ቢሆንም እንኳ አይሆንህም … ለአንተ የተፃፈ ነገር ከሆነ በእርግጥም ደካማ ብትሆንም እንኳ ታገኘዋለህ … ሲጀመርም ለአንተ ያልሆነ ነገር ደግሞ ጠንካራ ብትሆንም እንኳ አታገኘውም…   አላህ ለአንተ የከፈተውን በር የሰው ልጆችም አጋንንትም ቢተባበሩ አንኳ ሊዘጉብህ እንደማይችሉ አውቀህ ህይወትህን ተረጋግተህና በአላህ ተማምነህ ኑር !!! https://t.me/mengdengaw
Hammasini ko'rsatish...
⠀ ⠀ الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر  ولله الحمد ⠀⠀
Hammasini ko'rsatish...
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🌹تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌹
Hammasini ko'rsatish...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيدكم مبارك تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን ‼
Hammasini ko'rsatish...
رسائل رمضانية -15 حفظ الأمانة mnk.mp35.00 MB
🌴የረመዷን ልዩ  መልዕክት🌴           ቁ/15 ☄አማናን ያለመጠበቅ መዘዞች        ሀሙስ ረመዷን 18/1445ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/2bg44mc3       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegrgam.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.