uz
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

Kanalga Telegram’da o‘tish

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

Ko'proq ko'rsatish
1 676
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kun
-1730 kun
Postlar arxiv
ሰላም ሰላም ቤተሰብ! ግጥማዊ ቅዳሜ በሚቀጥለው ወር ሀገር አቀፍ ይሆነ የግጥም ውድድር ለማካሄድ አቅዷል። ስለሆነም በክልል ከተሞች የምትገኙ የግጥም ቤተሰቦች ከተሞቻችሁን ወክላ/ሎ የምትወዳደር/የሚወዳደር አንድ ገጣሚ መርጣችሁ ብትልኩልን ደስ ይለናል..... ጥበብ እየተጣራች ነው ፣ አቤት በሉ!!! እስካሁን ድረስ የሚከተሉት ከተሞች ተወካዮቻቸውን ልከውልናል! - ባህር ዳር - ሀዋሳ - ጂማ - ድሬዳዋ - ጎንደር - አዳማ ሌሎቻችሁ ደሞ እስከ ሰኞ ታህሳስ/20/2012 ድረስ በፌስቡክ ወይም በቴሌግራም ገፆቻችን ሹክ በሉን።

Are you ready for a throw down?! It's time for the third installment of Poetic Saturdays' Poetry Slam in the evening of Satur
Are you ready for a throw down?! It's time for the third installment of Poetic Saturdays' Poetry Slam in the evening of Saturday, December 21st! Winner takes prize and the traveling notebook... Want to sign up?! Message us! Come experience the truth of some of your favorite poets at Addis Tavern (formerly La Lyonnaise) behind Sheger Building, Bole. https://www.facebook.com/events/2640363339376592/

Young Ethiopian Leaders Initiative (YELI) Experienced, Learned Leadership 🇪🇹 Let’s Rise Together. Change Together. Be Together. At the end, We are fighting To...get...there👆🏼 https://t.me/YoungEthiopianLeadersInitiative

ግራ ዘመም ደቦ ወይ ለየቅል የመኖር ትርጉሙ ቀዳሚን ሲከተል የሰው ልጅ ማዝገሙ ዛሬን በራስ ፍቺ አዲስ ትርጉም መስጠት ወይስ ታስሮ መኖር በትላንት ድርሰት መጠየቅ መመርመር ካዋለን በግራ በምን ይታወቃል የህይወት ሚስጥሯ #ሮቤል Robel Eshetu

Open Call: Iconic Waste Bin - Eco-Art Competition 📅 Till December 8, 2019 📍 Online 🙏 Events Italian Cultural Institute & G
Open Call: Iconic Waste Bin - Eco-Art Competition 📅 Till December 8, 2019 📍 Online 🙏 Events Italian Cultural Institute & Guramayne Art Center [0911702953, mifaddisart@gmail.com] @eventsethiopia

Open Call: Iconic Waste Bin - Eco-Art Competition 📅 Till December 8, 2019 📍 Online 🙏 Events Italian Cultural Institute & G
Open Call: Iconic Waste Bin - Eco-Art Competition 📅 Till December 8, 2019 📍 Online 🙏 Events Italian Cultural Institute & Guramayne Art Center [0911702953, mifaddisart@gmail.com] @eventsethiopia

የዜማ ቂም በብርክቲ ፍሰሃዬ @Bitip

To Ethiopian creatives, The Arts Mailing List newsletter – 25th Nov 2019 is out now!!!!! https://bit.ly/35vEitO This week we
To Ethiopian creatives, The Arts Mailing List newsletter – 25th Nov 2019 is out now!!!!! https://bit.ly/35vEitO This week we bring you the amazing work of Mussie Belachew Opportunities from @yehadigitalart etc… Inspirational pieces from @getz_mag, @BigDreamET, @aterira, @EMVCommunity and so much more

አይገርምሽም መኖርን የሚያክል የለም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አድማስ ሩቅ አይደለም ይኸውልሽ ደሞ ምስክር ተመልከች የልቤ ማሳ ያበቀለውን ፍቅር ይሄ የኔን ልብ እኮ ድፍን አገር የሚያውቀው አንቺን በሸኘ ማግስት ጭምት ባይተዋር ሆኖ ነው ይሄ የኔ ልብ እኮ እንቺን በሸኘ ማግስት ተስፉ ከሚባል ብርሀን ክነገ ጀንበር ተኳርፎ ስንትና ስንት ዘመኑን ትላንትናሽን ታቅፎ ለሄደ ፍቅርሽ የኖረ ምስኪን ምርኮሽ ነበረ . . . አይገርምሽም መኖርን የሚያክል የለም የጊዜ ጉዳይ ነው'ንጂ አድማስ ሩቅ አይደለም ይኸው እኔም አፈቀርኩ ያንቺን ትላንት ሳይሆን የነገዬን ዛሬ እወ'ኩ . . . በቃ..በቃ..ከንግዲህ ትላንትናሽን ሳይሆን ነገን እናፍቃለሁ ዛሬ ሸኝቼ የሳምኳትን ልጅ ለነገ ቀጥሬያታለሁ ደግሞ አፍቅራኛለች ደግሞ አፍቅሬያታለሁ ደግሞ አገኛታለሁ . . . በቃ..በቃ.. ከንግዲህ ብዕሬን የሞላው ቀለም ስለ ተስፋ ነውንጂ የፅልመት ግጥም አይፅፍም አይገርምም መኖርን የሚያክል የለም....!!! ,ዳግም ተካ

Getzmag November 2019.pdf12.73 MB

Brikti Fissehaye #ግጥምሲጥም @Bitip *ውዱ ባለቤቴ*(ብርክቲ ፍስሃዬ) . ሃሳብና ናፍቆት ሆዴን ሲያስብሰው የደከመ አካሌን እንቅልፍ ሲነሳው ብዕሬን አነሳው... የተንዛዙ ቃላት ገና ያልተጣሩ እንዲያው እንዳሻቸው ስላንተ እያወሩ ፍቅርን ሲዘምሩ ዓለምን ሲዞሩ መች በቃን አሉና ዛሬም ያወራሉ ስላንተ ቁንጅና ደምቆ ሲያበራ ፊትህ በፈገግታ ድንገት ይጨምራል የልቤ ትርታ ቀንም ሆነ ማታ ባንተ ሃሳብ ትዝታ ፍቅሬ ሲበረታ ልብህን ልቤ ውስጥ ላኑረው በክብር ለቃሌ ልታመን ልሁን ያንተ ፍቅር ልውደድህ ዘላለም ልኑር በልብህ ውስጥ ካንተ ውጪ ላላይ ለፍቅርህ ቃሌን ልስጥ በነዚያ ከዋክብት በዚያ ደማቅ ምሽት አይኔን ወደ ሰማይ ልኬ ስመለከት አየው ያንተን ውበት የፍቅርህን ጥልቀት የውስጥህን ድምቀት ባንተ ውስጥ ልኑር ዘወትር ስደሰት!

ኑር #ግጥምሲጥም #ሰይፈተማም ጽደቅ እንደ ችግኝ አፍላ እንደ ሾላ ከአለም ደጉን ወስደህ መልካም ፍሬ ዝራ ዘላለም ለመኖር 'አሁን'ን አትፍራ አትቅጠፍ ቅርንጫፍ ካላፈራ ኋላ 2012

ዝምታዬ #ሰይፈተማም Seife Temam ------------- አፌ የተለጎመ ዝም ሲል የኖረ 'ዝምታ ወርቅ ነው' ብዬስ አልነበረ ወርቅ ያብለጨልጫል ይጣራል ከሩቁ የጎንም ይሸሻል ዝምን ግን ሲያጠልቁ … በእጄ ብትሆን ፀሀይ ላይተን አላበራም ከውቅያኖሱ ላይ ቢታዘዘኝ ዝናብ ቢሰማኝ ደመና ምድር አልከውም ካልሰፈረ መና የብቻዬም ቢሆን አየሩ ንፋሱ አላስጠጋችውም ከሰውም አይደርሱ … … … ... ... ነፍስ እስካላደሱ

Baby Killer By: Seife Temam I'm a baby killer I hanged our infant love, strangled it to death and called it a self defense because I was losing my self I'm a baby killer I kidnapped the toddler droplets at the corner of my eyes and silenced their screams because they were telling my weakness I'm a baby killer I hated my self, my mind and my talent I stopped writing to start killing my dream but in between I take a pause . . . to write about killing the baby in me that sacred light my dear saw in me that source of infinite peace my dear felt in me that endless goodness and ingenuity that sense of being home that... that part that makes me write baby poems I killed it all... Now, what's left of me is just a baby killer with a baby poem about being a baby killer and if you find my baby, please tell her that I'm only calling my self this but in reality there is no love to hang, no tear to kidnap or no self to hate cuz I am the baby and already dead