uz
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Kanalga Telegram’da o‘tish

Impossible is possible with learning & reading.

Ko'proq ko'rsatish
904
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-1530 kun
Postlar arxiv
+6
📖Civics 185 Choice Questions 📓እነዚህን ጥያቄዎች ከሰራቿቸው ሌላ መስራት አይጠበቅባችሁም👌 ❕በተጨማሪ ደግሞ Civics Course እየከበዳችሁ ላላችሁ ተማሪዎች You tube ላይ Videoዎችን ተመልከቱ [ለምሳሌ እንደነ Crash Course ያሉት ቻናሎች አሪፍ በሆነ መንገድ ነው የሚያብራሩት። Search እያረጋችሁ እዩ👌 @Gtutorialclass @Gtutorialclass

✅ ከመሸወዳችሁ በፊት ይሄን አንብቡት ❗️❗️ 📚Freshman course ላይ የ A+ ሚስጥር!! 📌በ ቀለሜ የ Telegram Channel 👉@Gtutorialclass ተፅፎ የቀረበ። Highschool ላይ ጓበዝ ተማሪ ልትሆኑ ትችላላችሁ ኧረ አንደውም Entrance result Above 500 ወይም 600 አምጣችሁ የኛ ጀግና💪🏾 ተብላችሁ ሊሆን ይችላል ግን ይሄ ዉጤት እና በፊት የነበራችሁ የ ማንበብ strategy ለ Freshman course guarantee ይሆናችኋል ማለት አይደለም ። 620 አምጥቶ Freshman course ላይ ስንት የሚዋዥቅ አለ መሰላችሁ። ይሄን በ photo አስደግፌ ማሳየት አችላለሁ ....በ አጭሩ @Gtutorialclass ✔️Campus ላይ ተቀጥቅጣችሁ ካነበባችሁ GPA 3.5 .....or 3.8 ልታመጡ ትችላላችሁ። ግን ✔️ተቀጥቅጣችሁ አንብባችሁ አራዳ ከሆናችሁ እመኑኝ 4 ታመጣላችሁ። አራዳ ሁኑ ስልህ እንዴት መሠላችሁ ... ወጣት ናችሁ ብዙ ነገሮች ይፈትኗችኋል ግን ለሁሉም የተለያየ ጊዜ ሰጣችሁ ሚቀድመውን አስቀድማችሁ 4 ሊያስመጣላችሁ የሚችሉትን መንገዶች በሚገባ እወቋቸው እና ተጠቀሟቸው እያልኩ ነው። ያኔ እንደናንተ አራዳም ጭስም የለም😎።@Gtutorialclass "በ ገለጠ ሳይሆን በተገለጠለት ነው" ሲባል አልሰማክም?.... ወንድሜ Campus ላይ በትምህርትህ ንቁ መሆን አለብህ ዝም ብለክ ስለገገምህ ምንም አታመጣም። አንችም እንደዛው ....... እና ምን አይነት መንገድ ልከተል? እያላችሁ ይሆናል በቃ እነዚህን 4 ወርቃማ ህግጋት ተከተሉ😊 1⃣ :- Universityያችሁን አጥኑ!! እናንተ ያላችሁበት university የሚያስተምሩበት ሂደት ምንድን ነው? መምህራንስ እውቀታቸው፣ ፀባይአቸው ምን ድረስ ነው?...Universityዉ ሃርድነቱስ በ ዉጤት ድርድር አለው? ስንተኛው Generation ነው? @Gtutorialclass universityያችሁን እንደ እጅህ መዳፋችሁ ማወቅ አለባችሁ። በ ተለይ Universityዉ first Generation ከሆነ ጠጠር ይላል ልብ በሉ። እነዚህን ነገሮች ካወቃችሁ በ ደንብ ማንበብ አንዳለባችሁ ይጠቁሟችዋል። 2⃣:- ምታነቡትን ምረጡ!! አንዳንድ ተማሪወች ያሳዝኑኛል። መቀበሪያ ሳጥን ሚያክል Reference Book ይዘው የሚያነቡትን ዋና ፍሬ ሀሳብ ሳይረዱ ዝባዝንኬውን በማንበብ Energy እና Time ይገላሉ.....አንዳንዶች ደግሞ Module በማንበብ ማይማሩትን አፈስገፈሱን ሁላ በማንበብ አዕምሮአቸውን Bussy የያደርጉታል......ወንድም ዓለም!! እንደ ጓደኞችህ ማንበብ ያለብህን አንበህ በትርፍ ስሀትህ መዝናናት አያምርህም? አንችስ ለምን በዝባዝንኬ ትዝጊያለሽ? እርግጥ ብዙ ነገሮችን ማንበብ እውቀት ያስገኛል ግን አሁን እያወራን ያለነው Grade እንዴት እንስቀል? ነው።... ይች አባባል በደንብ ትገልጠዋለች " Don't study hard be smart " እና ምናባህ እናንብብ?🙊 እያላችሁ ይሆናል እኔ ደግሞ Handout እላችኋለሁ።😊@Gtutorialclass 📄 Handout😘 በየአንዳንዱ Course አስተማሪዎች ተመካክረው ከ Module ላይ አፈስገፈሱን አሳጥረው፣ ሚቆረጠውን Portion ቆርጠው፣ እጥር ምጥን አድርገው ለዩኒቨርስቲው የሚመጥነውን ቅመም የሆነች Note ሚያሰፍሩባት Document ናት። (ከ ዩኒቨርስቲ የኒቨርሲቲ ይለያያል..).... ሲጀመር አስተማሪወች የሚመክሩት ካለን ጊዜ አንጻር handout እንድናነብ ነው ፈተናውም ከ 90% በላይ የሚመጣው እዚሁ ላይ ነው በተለይ ሚሸመደዱ ትምህርቶች። ❗️እንደ Maths ና physics የ Calculation ትምህርቶች ግን Module አንዳንዴም Reference ያስፈልጋል። 3⃣ :- የ ሚያስተምራችሁን መምህር አጥኑት!! በሚያስተምርበት ጊዜ በንቃት ተከታተሉ!! ሰውየው ምንአይነት አስተማሪ ነው? Module ላይ ያለችውን ሽምድድ አድርጎ ብቻ መጥቶ ለናንተ ይነግራችኋል? እንደዛ ከሆነ Module ላይ ግግም በሉ ምክኒያቱም ይህ ሰውየ ከ Module ሌላ ሚያውቀው ነገር የለም ስለዚህ ጥያቄወቹን አንዳለ ቃል በቃል Moduleሉ ላይ ነው ሚያወጣቸው። ወይስ ሰውየው ስለ Google ይሰብካችኋል? አንዳንዴ " Thanks to internet ልጆች Googleን ተጠቀሙ ሁሉ ነገር እኮ አለ።" ይላል? እንደዚ ከሆነ እሱ በሚያስተምርበት ዙሪያ ጥያቄዎችን ከ Google እየጓለጓላችሁ መፍለጥ አለባችሁ .... አንዳንድ Lecturers ደግሞ የሆነ መጽሐፍ አሪፍ ነው እንደ Reference ተጠቀሙ ይሏችኋል ያንመጽሀፍ አሳደህም ቢሆን አግኝተህ ጥያቄወችን ስራ። @Gtutorialclass ❗️አስታውሱ ይሄ የሚያገለግለው Quiz እንዲሁም ለ Practice ምናምን የሚያስተምራችሁ መምህር ሚፈትናችሁ ከሆነ ነው። .... Mid እና Final ጥያቄወችን ሚያወጧቸው በ Department የተመረጡ ፈተና ሚያወጡ ኮሚቴወች ናቸው። 🎈ለምሳሌ 28 class ቢኖር እነዚህ ሚማሩት በተለያዩ መምህራን ቢሆንም የሚወሰዱት mid And final exam ግን ተመሳሳይ ነው። @Gtutorialclass Maths ከሆነ በ ማትስ Department የተመረጡ ጥያቄ ሚያወጡ አንድ 3 ኮሚቴዎች አሉ። ስለዚህ የነሱን የጥያቄ አወጣጥ ዘዴ ማወቅ አለብን። ግን እንዴት? ህግ 4ትን ተጠቀሙ 4⃣ :- የፈተናውን Style አጥኑ!! የሌላ University mid ና final ጥያቄወችን በመፍለጥ ግዜያችሁን በከንቱ አታባክኑ!! እደግመዋለሁ ጊዜ ማባከን ነው። ወንድሜ መጀመሪያ እስኪ የናንተን Last year Examኦችን ስራ... አምና ምን ላይ ነበረ ያተኮሩት? True falseሱን ከየት አመጡ? ዳሽ ሙላውንስ? ከፍተኛ point የሚይዘውን ዘርዝር ጥያቄውንስ? @Gtutorialclass የ courseሱ Department ዋና ትኩረት ምንድን ነው? መጀመሪያ እነዚህን እወቅ እና ያንተን ግቢ ጨርስ። ከዛ የሌላ ግቢ ብትሰራ ምንም አደለ አሪፍ ነው። ✅ ስለዚህ Departmentቱ ለምሳሌ Psychology department ጥያቄ ሚያወጣ ምን ላይ ነው? ከ Handout (እነሱ ካስተማሩበት)? ከ Module? @Gtutorialclass ከ internet? ከ Reference book? ምን ላይ እንደሚያወጡ Last year examኦችን በማየት ማወቅ እንችላለን። ከዛ በነሱ የፈተና አወጣጥ Style ማንበብ ነው። 🍁በደንብ አንብቡ ግን አራዳም ሁኑ ና ብልጠት ስሩ!!! 🔰 በመጨረሻም.... ለሰው ልጅ ከተሰጠው ትልቁ ነገር ነፃ ፍቃድ ነው። እኔ ይሄን ያቀረብኩላችሁ እንድታውቁት እንጂ በግድ እንድተገብሩት አደለም ሚመቻችሁ መንገድ ካለ እንደ ሙዳችሁ.... ግን ይሄ ለኔ ከምጠብቀው በላይ ውጤት አምጥቶልኛል ለእናንተም እንደሚጠቅም ተስፋ አደርጋለሁ። ጥያቄ ና አስተያየት ካላችሁ በዚህ አናግሩኝ 👉🏾@Gtutorialclass ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass @Gtutorialclass

🙆‍♂🙆‍♀ 11 Worksheet😳 ... A+ ማምጣት የሚፈልግ ይስራው🤸‍♂😁... መልካም ቀን😘😘😘😘

📚 Relative Clause - Worksheet 11 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet 10 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet 9 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet VIII 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet VII 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet VI 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet V 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet IV 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet III 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet II 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

📚 Relative Clause - Worksheet I 📚 በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። የሚጠቅማችሁን እየመረጣችሁ መስራት ነው። ፈተናችሁ ከዚህ አይዘልም በለቀኩላችሁ worsheet መሰረት ስለሆነ የሚወጣው በደንብ ስሩት። © A+ Tutorial Class.

Anthropology All in one PDF @GTutorialclass @GTutorialclass

photo content

Salale University Emerging Technology mid Exam ፈተናውን የላክልን እናመሰግናለን👏 ለሎቻችሁም በመላክ ተባበሩን መልካምነት ለራስ ነው @GTutorialclass @GTutor
+1
Salale University Emerging Technology mid Exam ፈተናውን የላክልን እናመሰግናለን👏 ለሎቻችሁም በመላክ ተባበሩን መልካምነት ለራስ ነው @GTutorialclass @GTutorialclass

📃✍️ @GTutorialclass 📃🧐 @GTutorialclass 👇👇please read it and answer it👇👇 ሰላም ለናተ ይሁን የተወደዳችሁ እሽ አንድ ነገር እናማክራችሁ ብለን ነበር እና ምን መሰላችሁ ከ tutorialclass በተጨማሪ አንዳንዴም አዳዲስ የአማረኛ እና የተለያዩ በአለማችን ዙሪያ የሚስሩ የፍቅርም ሆነ የ አክሽን ፊልሞች እንዲለቀቁላችሁ የምትፈልጉ 👉k👈 የማትፈልጉ ደግሞ 👉no👈 ብላቸሁ✍️✍️ comment ላይ ላኩልን ብዙዎቻችሁ ከተመቻችሁ በቅርቡ የምንጀምር ይሆናል 📃 📃📃 This is your channel 🧐🧐 @Gtutorialclass 📃🧐 @Gtutorialclass

📚 Defining and Non Defining relative Clause. 🎯 relative clause ማለት በ relative pronoun(who, whom,whose,which,that,when,where,why,what...) የሚመሰረት ዐ.ነገር relative clause ነው። 📚 ታዲያ ሁለት አይነት relative clause አለ። 🍄 1- Defining relative clause. 🍄 2- Non defining relative clause. 📚 ሰፋ ያለ concept ነው ያለው እና concept ቱ ይቅርባችሁ እና ለፈተና የሚጠቅማችሁን tip ልንገራችሁ። 🎯 Defining relative Clause 🌹 Don't use Comma(,). 🌹 That can be used instead of who and which. 📚 አንድ relative clause defining clause መሆኑን የምናውቀው ዐ.ነገሩ ውስጥ comma ከሌለ ነው። ስለዚህ comma ከሌለው defining relative clause ነው። 📚 ታዲያ defining relative clause ላይ 'that' ን በ who እና በ which ቦታ ተክተን መጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ 🎯 Example 1 🍄 The man who killed the robber lives in the village. 👆ተመልከቱ❗️ምንም አይነት comma አልተጠቀመም። ስለዚህ defining clause ነው። ስለዚህ በ who ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 🍄 The man that killed the robber lives in the village. 🎯 Example 2 🍄 The book which was bought last week is stolen. 👆ተመልከቱ❗️ምንም አይነት comma አልተጠቀመም። ስለዚህ defining clause ነው። ስለዚህ በ which ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 🍄 The book that was bought last week is stolen. 🎯 Non - defining relative clause. 🌹 Uses Comma. 🌹 That can't be used instead of who and which. 📚 አንድ relative clause non - defining clause መሆኑን የምናውቀው ዐ.ነገሩ ውስጥ comma ካለ ነው። ስለዚህ comma ካለው non - defining relative clause ነው። 📚 ታዲያ non - defining relative clause ላይ 'that' ን በ who እና በ which ቦታ ተክተን መጠቀም አንችልም። ለምሳሌ 🎯 Example 1 🍄 This watch, which my father gave me, is costly. 👆ተመልከቱ❗️ comma አለው። ስለዚህ non - defining clause ነው። ስለዚህ በ which ቦታ that ን መጠቀም አንችልም። 🎯 Example 2 🍄 Abebe Bikila, who was the famous Ethiopian Athlete, died before he saw many far-famed Ethiopian Athlete. 👆ተመልከቱ❗️ comma አለው። ስለዚህ non - defining clause ነው። ስለዚህ በ who ቦታ that ን መጠቀም አንችልም። 😊 እንግዲህ ፈተና ላይ ብልጥ መሆን ነው። ለምሳሌ 🍄 Ali,__________lives in Bahirdar, is a nurse. A) who B)that C) whom D) which መልሱ A ነው። ለምን? እናንተው መልሱት። በዚህ መልኩ ለፈተና ተለማመዱ በተረፈ ጥያቄዎችን ስሩ። 🤸‍♂ ስለ relative pronoun እና relative clause ጨረስን። Dani ነኝ መልካም ፋይናል ፈተና😊። @Gtutorialclass © Your Sucess is guarranted with A+ @Gtutorialclass

📚 Communicative English Skill II 📚 Chapter Five 📚 Grammer - Relative Pronouns and clauses. 👋 ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ። በ እስከዛሬው ትምህርታችን ስለ who , whom እና whose አገልግሎት ተምረናል። አሁን ደግሞ ስለ which ና that እንማራለን🤸‍♂🤸‍♂🤸‍♂:: 🎯 Which 📚 Which is a relative pronoun that is used as a subject for things. 👨‍👩‍👦‍👦 የ which ጥቅም ምን መሰላችሁ🤔❓which እንዴ የ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) ሁኖ የሚያገለግል ሲሆን አገልግሎቱም ለ ግዑዝ አካላት(things) ብቻ ነው። ይህ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ግዑዝ አካል(things) ከሆነ እና ያን ግዑዝ አካል ለመግለፅ which ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ:- 🍄 ሀሳብ 1 - እንዴ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) ሁኖ ማገልገል። የ ዐ.ነገር ባለቤት ማለት ደግሞ ድርጊት አድራጊ ወይም ፈፃሚ ማለት ነው። 🍄 ሀሳብ 2 - ታዲያ ያ የ ዐ.ነገር ባለቤት ግዑዝ አካል(things) ነው። 🤸‍♂🤸‍♂ ስለዚህ Which የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሆነውን ግዑዝ አካልን በመተካት ወይም በመግለፅ ዐ.ነገሩ ውስጥ መግባት ይችላል። 📚 ስለዚህ ፈተና ለመስራት ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ😊🤸‍♂🤸‍♂። የዐ.ነገሩን ባለቤት ለይታችሁ ዕወቁ ማለትም ድርጊት ፈፃሚውን አካል ለይታችሁ ዕወቁ። ታዲያ ያነ የ ዐ.ነገር ባለቤት ግዑዝ አካል(thing) ከሆነ በ which መገለፅ ይችላል ማለት ነው። 📚 በነገራችን ላይ የ who እና የ which አገልግሎት ተመሳሳይ ነው። ልዩነታቸው who ለ ሰው ልጆች ብቻ ነው የሚያገለግለው። which ደግሞ ለ ግዑዝ አካላት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ምሳሌ እንመልከት 🍄 The book which was bought a year ago is very important. 📚 በዚህ ዐ.ነገር ላይ the book የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ነው። the book ደግሞ ግዑዝ አካል ነው። ታዲያ the book የሚለውን ግዑዝ አካል የሆነው የ ዐ.ነገሩን ባለቤት which የሚለው ተክቶልናል ወይም ገልፆልናል። 📚 አጭር የሆነ formula ልንገራችሁ ለፈተና የሚጠቅማችሁን🤸‍♂🤸‍♂። Subject(things) + Which + verb 👆ይቺን አጭር ፎርሙላ ያዙ። ታዲያ ፈተና ላይ በዳሽ ሙላ ስለሆነ የምትፈተኑት እንዴት አድርጋችሁ ትሰራላችሁ መሰላችሁ😊። 🤸‍♂ የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ግዑዝ አካል(thing) ከሆነ እና ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ የሚመጣው verb ከሆነ which ን ትሞላላችሁ ማለት ነው ስለዚህ ፈተና ላይ which ን ለመምረጥ ሁለት መስፈርቶችን ማሟላት አለበት ዐ.ነገሩ። 🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ግዑዝ አካል(thing) መሆን አለበት። 🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት። ስለዚህ ሁለቱን መስፈርቶች ኳማላ ዳሽ ሙላው ላይ የሚገባው which ነው። ስለዚህ which + verb የሚለውን formula እንዳትረሱ🤸‍♂🤸‍♂❗️❗️ ለምሳሌ 🎯 Example 1 📚 The restaurant _____ served foreigners is lucrative. A) who B) which c) whom D) whose 👆 አያችሁ አይደል ይህን ጥያቄ። 🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ግዑዝ አካል(thing) መሆን አለበት። the restaurant የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ነው። ታዲያ the restaurant የሚለው የ ዐ.ነገር ባለቤት ደግሞ ግዑዝ አካል ነው። 🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው served የሚለው ነው። served ደግሞ Verb ነው። ስለዚህ which ን እንመርጣለን ማለት ነው። 🤸‍♂ ሌላ አንድ ጠቃሚ ፎርሙላ ሹክ ልበላችሁ። 🎯 preposition + which Example- The council provides bins in which waste paper can be deposited for recycling. 👆 አያችሁ ኣ❗️ in(preposition) + which. 🎯 That 📚 ተወዳጆች ሆይ እስካሁን ባለው ትምህርታችን ስለ who , whom , whose እና which ተምረናል። አሁን ደግሞ ስለ that እንማራለን። 📚 that እንዴ who እና which ነው አገልግሎቱ። ይህ ማለት በ who ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። በ which ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ 🍄 Solomon who played football yesterday has got a car accident. 📚 በ who ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 🍄 Solomon that played football yesterday has got a car accident. ሌላ ምሳሌ 🍄 The restaurant which served foreigners is lucrative. 😊 በ which ቦታ that ን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 🍄 The restaurant that served foreigners is lucrative. 📚 ስለዚህ የ that አገልግሎትን ለማወቅ የ who ን እና የ which ን አገልግሎት ማወቅ ነው። የ who እና የ which አገልግሎትን ደግሞ ተምረንዋል። ግን that ን በ who እና በ which ቦታ የማንጠቀምበት ጊዜ አለ። ይህን ደግሞ Defining and Non-defining clause ላይ እንመልከተው። ✋ ተወዳጆች ሆይ Dani ነበርኩ። @Gtutorialclass © Your Sucess is guarranted with A+ @Gtutorialclass