G-Tutorialclass
Kanalga Telegram’da o‘tish
904
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-1530 kun
Postlar arxiv
📚 Communicative English Skill II
📚 Chapter Five
📚 Grammer - Relative Pronouns and clauses
👋 ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ። በ ትናንትናው ትምህርታችን ስለ whom አገልግሎት ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ስለ whose እንማራለን🤸♂🤸♂🤸♂::
🎯 Whose
📚 Whose is a relative pronoun that is used to show possession for people or animals or things.
📚 Whose is used before nouns( whose + noun ) in the same way as possessive adjectives like its, our , mine, her, his and their.
👨👩👦👦 የ whose ጥቅም ምን መሰላችሁ🤔❓whose ለሰው ልጆች ለ እንስሳት እና ለ ግዑዝ አካላት(things) የሚያገለግል ሲሆን አገልግሎቱም ባለቤትነትን ባለንብረትነትን ለመግለፅ ነው።
📚 ይህ ማለት ደግሞ የ አንድን ሰው ንብረት የሆነን ነገር የአንድን እንስሳ ንብረት የሆነን ነገር የአንድን ግዑዝ አካል(thing) ንብረት የሆነን ነገር ለመግለፅ whose ን እንጠቀማለን ማለት ነው።
📚ለዛም ነው its , our , mine, his ,her እና their የተባሉ ባለቤትነትን ባለንብረትነትን የሚገልፁልንን possessive adjective ን በ whose መተካት እንችላለን። በአጭሩ whose የሚያገለግለው ባለቤትነትን ባለንብረትነትን ለመግለፅ ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት😊።
🍄 Statement 1 - The girl went to Gambella yesterday.
🍄 Statement 2 - Her house has been stolen.
👆 ተመልከቱ ሁለቱ ዐ.ነገር እንዴት በ whose እንደሚዛመድ።
🍄 0.ነገር 1 - ልጅቷ ትናንት ጋምቤላ ሔዳ ነበር።
🍄 ዐ.ነገር 2 - ቤቷ የተዘረፈባት።
📚 ተመልከቱ ቤቷ(her house) የሚለው ባለቤትነትን ባለንብረትነትን ነው የሚያሳየው። ምክንያቱም የ ቤቱ ባለቤት ልጅቷ(the girl) ስለሆነች። ስለዚህ whose ባለቤትነትን ስለሚገልፅልን whose ን ተጠቅመን ሁለቱን ዐ.ነገር ማዛመድ እንችላለን። ስለዚህ
🍄 The girl whose house has been stolen went to Gambella yesterday. (ቤቷ የተዘረፈባት ልጅ ትናንት ጋምባሌ ሔዳ ነበር።)
😊 አያችሁ አይደል whose ማንን ተካልን??? her የሚለውን possessive adjective ተካልን።
🎯 Example 2
🍄 Statement 1 - The chair has been repaired.
🍄 Statement 2 - its leg was broken.
👆 ተመልከቱ ሁለቱ ዐ.ነገር እንዴት በ whose እንደሚዛመድ።
🍄 0.ነገር 1 - ወንበሩ ተጠገነ።
🍄 ዐ.ነገር 2 - እግሩ ተሰብሮ የነበረው።
📚 ተመልከቱ እግሩ(its leg) የሚለው ባለቤትነትን ባለንብረትነትን ነው የሚያሳየው። ምክንያቱም እግሩ የማን ነው❓የወንበሩ ነው አይደል ማለትም ወንበሩ ባለቤት ነው። ስለዚህ whose ባለቤትነትን ስለሚገልፅልን whose ን ተጠቅመን ሁለቱን ዐ.ነገር ማዛመድ እንችላለን። ስለዚህ
🍄 The chair whose leg was broken has been repaired.(እግሩ ተሰብሮ የነበረው ወንበር ተጠገነ ወይም ተሰራ።)
😊 አያችሁ አይደል whose ማንን ተካልን??? its የሚለውን possessive adjective ተካልን።
🎯 Example 1
🤸♂🤸♂ እሺ አሁን ደግሞ ለፈተና የሚጠቅማችሁን አንድ ፎርሙላ ልንገራችሁ። ፎርሙላውን ከያዛችሁ በቂ ነው ፈተናውን ለመስራት። ይኸው ፎርሙላው👇👇
🎯 Whose + noun.
📚 ፈተናውን የምትፈተኑት በ ዳሽ ሙላ መልክ ነው። እናም ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው Noun ከሆነ ዳሽ ሙላው ላይ የሚገባው whose ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት😎
🎯 Example
🍄 Daniel _____ book was borrowed is very kind.
A) who B) Whom C) where D) whose
👆 ተመልከቱ ይህን ጥያቄ። መልሱ D ነው።
📚 A መሆን አይችልም ምክንያቱም who + verb ነው መሆን ያለበት book ደግሞ verb አይደለም።
📚 B መሆን አይችልም ምክንያቱም whom + pronoun ነው ፎርሙ:: Book የሚለው pronoun መሆን ይችላል ምክንያቱም በ it ስለሚተካ ነገር ግን book ግዑዝ አካል(thing) ነው:: whom ደግሞ ለ ሰው ልጆች ብቻ ነው የሚያገለግለው ለ things አያገለግልም።
📚 C መሆን አይችልም ምክንያቱም where የሚያገለግለው ቦታ(place) ን ለመግለፅ ነው። ይህ ዐ.ነገር ደግሞ ስለ ቦታ አያወራም።
📚 D መልስ መሆን ይችላል😊። ሌላውን ትንታኔ እንተወውና ፎርሙላውን ማየት በቂ ነው። Book የሚለው noun ነው። whose + noun በሚለው ፎርሙላ መሰረት whose መልስ መሆን ይችላል። concept ቱን እንተንትነው ካልን ደግሞ
🍄 Daniel _____ book was borrowed is very kind.
👆 ከዚህ ዐ.ነገር ላይ ሁለት ዐ.ነገሮችን ማውጣት እንችላለን።
🍄 Statement 1 - Daniel is very kind.
🍄 Statement 2 - his book was borrowed.
👆 ተመልከቱ ሁለቱ ዐ.ነገር እንዴት በ whose እንደሚዛመድ።
🍄 0.ነገር 1 - Daniel በጣም ደግ ነው።
🍄 ዐ.ነገር 2 - መፅሀፉ የተዋሰበት።
📚 ተመልከቱ መፅሀፉ(his book) የሚለው ባለቤትነትን ባለንብረትነትን ነው የሚያሳየው። ምክንያቱም የ መፅሀፉ ባለቤት ልጅቷ(Daniel) ስለሆነ። ስለዚህ whose ባለቤትነትን ስለሚገልፅልን whose ን ተጠቅመን ሁለቱን ዐ.ነገር ማዛመድ እንችላለን። ስለዚህ
🍄 Daniel whose book was borrowed is very kind. (መፅሀፉ የተዋሰበት ዳንኤል በጣም ደግ ነው።)
😊 አያችሁ አይደል whose ማንን ተካልን??? his የሚለውን possessive adjective ተካልን።
😂😂 Derivation and integration በሉት🤸♂🤸♂። ሌላ ምሳሌ
🎯 Example 2
The lion__________ cubs died is sad.
A) whose B) who C) whom D) where
📚 መልሱ A ነው። ምክንያቱም whose + noun በሚለው ቀመር መሰረት cubs(ደቦል) የሚለው noun ነው። ከ noun በፊት ደግሞ whose ነው የምንጠቀመው።
😊 ተወዳጆች ሆይ የዛሬው ክላስ በዚህ ይብቃ በቀጣይ which እና that ን እናያለን። Dani ነበርኩ🤸♂።
@Gtutorialclass
© Your Sucess is guarranted with A+ @Gtutorialclass
📚ለ whom ሌላ አንድ ጠቃሚ ፎርሙላ ሹክ ልበላችሁ።
📚 Whom is used after a preposition. Whom ን ከ preposition ቀጥሎ መጠቀም እንችላለን። ማለትም
Preposition + whom.
🤸♂ አደራ አደራ ከላይ ያለውን ፎርሙላ እንዳትረሱ።
📚 Preposition ማለት ደግሞ with , to , on , in , at , under , from etc ናቸው።
ምሳሌዎችን እንመልከት😎
📜 The woman with whom Mekdes lives is a nurse.
👆 አያችሁ ኣ ይህን ዐ.ነገር። with የሚለው preposition ነው። ከ preposition ቀጥሎ ደግሞ የምንጠቀመው whom ን ነው። ሌላ ምሳሌ
📜 Ato Daniel, to whom Naol gave the book, is smart😇.
👆 ተመልከቱ ይህን ዐ.ነገር። to የሚለው preposition ነው። ከ preposition ቀጥሎ የምንጠቀመው ደግሞ whom ን ነው።
📚 ተወዳጆች ሆይ በ ትናንትናው እና በዛሬው ትምህርታችን ሶስት formula አይተናል።
🎯 Subject(human being) + who + verb.
🎯 Object(human being) + whom + pronoun.
🎯 Preposition + whom.
ሶስቱንም ፎርሙላ ያዙት። ፈተናውን በፎርሙላው መሰረት መስራት ትችላላችሁ። ሌላ መዳከር አያስፈልግም። በቀጣይ whose ን እንማራለን።
📚 የዛሬውን ትምህርታችንን በዚህ እንጨርሳለን።
✋ ተወዳጆች ሆይ Dani ነበርኩ።
@Gtutorialclass
© Your Sucess is guarranted with A+ @Gtutorialclass.
📚 Communicative English Skill II
📚 Chapter Five
📚 Grammer - Relative Pronouns and clauses
👋 ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ። በ ትናንትናው ትምህርታችን ስለ who አገልግሎት ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ስለ whom እንማራለን🤸♂🤸♂🤸♂።
📚 ስለ whom ከመማራችን በፊት ቀድመን አንድ ነገር ማወቅ አለብን። Object ማለት ተሳቢ ማለት ሲሆን ትርጉሙም ድርጊት ተቀባይ ወይም ድርጊት በእርሱ ላይ የሚፈፀምበት አካል ማለት ነው።
🎯 Whom
📚 Whom is used as an object for human beings.
👨👩👦👦 የ whom ጥቅም ምን መሰላችሁ🤔❓whom እንዴ የ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) ሁኖ የሚያገለግል ሲሆን አገልግሎቱም ለ ሰው ልጆች ብቻ ነው። ይህ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(ድርጊት ተቀባይ) የ ሰው ልጅ(አበበ ከበደ ዳኒ ናኦል ወዘተ) ከሆነ እና ያን ድርጊት ተቀባይ የሆነውን የ ሰው ልጅ ለመግለፅ whom ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ:-
🍄 ሀሳብ 1 - እንዴ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) ሁኖ ማገልገል።
🍄 ሀሳብ 2 - ታዲያ ያ የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(ድርጊት ተቀባይ) የሰው ልጅ ብቻ ነው። ውሻ ድመት ተራራ ወንዝ ዩኒቨርሲቲ ምናምንን አያካትትም።
🤸♂🤸♂ ስለዚህ Whom የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(ድርጊት ተቀባይ) የሆነውን የሰው ልጅን በመተካት ዐ.ነገሩ ውስጥ መግባት ይችላል። ለምሳሌ:-
📚 The boy whom I spoke was a student.
📚 በዚህ ዐ.ነገር ላይ the boy የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ ነው። the boy ደግሞ የሰው ልጅ ነው። ታዲያ the boy የሚለውን የ ሰው ልጅ የሆነው የ ዐ.ነገሩን ተሳቢ whom የሚለው ተክቶልናል ወይም ገልፆልናል።
📚 አጭር የሆነ formula ልንገራችሁ ለፈተና የሚጠቅማችሁን🤸♂🤸♂።
Object(human being) + Whom + Pronoun.
👆ይቺን አጭር ፎርሙላ ያዙ አደራ ያዙ አደራ ያዙ።
📚 Pronoun ማለት ደግሞ I , we , he , she , they, the students, Abebe, kebede, the people etc.
📚 ታዲያ ፈተና ላይ በዳሽ ሙላ ስለሆነ የምትፈተኑት እንዴት አድርጋችሁ ትሰራላችሁ መሰላችሁ😊።
🤸♂ የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) የሰው ልጅ(human being) ከሆነ እና ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ የሚመጣው pronoun ከሆነ whom ን ትሞላላችሁ ማለት ነው ስለዚህ ፈተና ላይ whom ን ለመምረጥ ሁለት መስፈርቶችን ማሟላት አለበት ዐ.ነገሩ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው pronoun መሆን አለበት።
ስለዚህ ሁለቱን መስፈርቶች ኳማላ ዳሽ ሙላው ላይ የሚገባው whom ነው። ስለዚህ object(human being) + whom + pronoun የሚለውን formula እንዳትረሱ🤸♂🤸♂❗️❗️ ለምሳሌ
🎯 Example 1
📚 The girl ______ they admire is loyal.
A) who B) which c) whom D) whose
👆 አያችሁ አይደል ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። the girl የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) ነው። ታዲያ the girl የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ ደግሞ የሰው ልጅ ነው።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው pronoun መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው they የሚለው ነው። they ደግሞ pronoun ነው።
😌 ስለዚህ object(human being) + whom + pronoun የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም object(the girl) + whom + they(pronoun) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን whom ይሆናል ማለት ነው።
Example 2
📚 The teacher ______ the students like most is humorous and knowledgable.
A) which B) whom C) whose D) who
👆👆 ተመልከቱ ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። the teacher የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) ነው። object መሆኑን ግን እንዴት አወቅን🤔❓❓object ማለት ድርጊት ተቀባዩ ወይም ድርጊት የሚፈፀምበት አካል ነው። መምህሩ(the teacher) በተማሪዎቹ ተወዳጅ ነው። ስለዚህ የ መወደድ ድርጊት በ እርሱ ላይ ተፈፅሟል ለዛ ነው the teacher የሚለው object የሆነው። ታዲያ the teacher የሚለው የ ዐ.ነገር ተሳቢ ደግሞ የሰው ልጅ ነው።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው pronoun መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው the students የሚለው ነው። the students ደግሞ pronoun ነው ምክንያቱም they በሚለው መተካት ስለሚችል።
😌 ስለዚህ object(human being) + whom + pronoun የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም object(the teacher) + whom + the students(pronoun) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን whom ይሆናል ማለት ነው።
🎯 Example 3
📚 Daniel ______ she loves is a teacher in the A+ Tutorial Class.
A) why B) whom C) who D) Where
👆👆 ተመልከቱ ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። Daniel የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ(object) ነው ምክንያቱም የመፈቀር ድርጊት በእርሱ ላይ ስለተፈፀመ(ታፈቅረዋለች)። ታዲያ Daniel የሚለው የ ዐ.ነገሩ ተሳቢ ደግሞ የሰው ልጅ ወይም ሰው ነው። Daniel ተብሎ መቼም ውሻ በግ ጅብ የለም።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው pronoun መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው she የሚለው ነው። she ደግሞ pronoun ነው።
😌 ስለዚህ Object(human being) + whom + pronoun የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም object(Daniel) + whom + she(pronoun) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን whom ይሆናል ማለት ነው።
📚 ስለዚህ የ who እና የ whom ልዩነት እንደሚገባችሁ እርግጠኛ ነኝ😊። ልዩነቱ👇
🌹 Subject(human being) + who + verb.
🌹 Object(human being) + whom + pronoun.
😎 ስለዚህ ከላይ ባሉት ፎርሙላ መሰረት ፈተናውን 100% መስራት ትችላላችሁ።
📚 Communicative English Skill II
📚 Chapter Five
📚 Grammer - Relative Pronouns and clauses
👋 ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ። ሰሞኑን ተጠፋፋን ያው ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ ነው። ለ Mid Exam የሚሆን ኖት ለቅቄላችሗለሁ። አሁን ደግሞ ለ ፋይናል ፈተና የሚሆን ትምህርት እንማራለን። ተወዳጆች ሆይ Dani ነኝ። Dani ይወዳችሗል❤️😍❤️🤸♂🤸♂🤸♂።
📚 ዛሬ የምንማረው ስለ Relative Pronoun ነው። በርግጥ ትምህርቱ ለ እናንተ አዲስ አይደለም ግን ፈተና ላይ የሚያምታታ ጥያቄ ይወጣበታል ቀለል አድርገን ለመማር እንሞክራለን።
📚 Who , Whom , Which , That, Whose, Where, why ... እነዚህ የዘረዘርኳቸው relative pronoun ይባላሉ። አሁን ደግሞ የእያንዳንዳቸውን ጥቅም እናያለን።
🎯 Who
📚 Who is used as a subject for human beings.
👨👩👦👦 የ who ጥቅም ምን መሰላችሁ🤔❓who እንዴ የ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) ሁኖ የሚያገለግል ሲሆን አገልግሎቱም ለ ሰው ልጆች ብቻ ነው። ይህ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የ ሰው ልጅ(አበበ ከበደ ዳኒ ናኦል ወዘተ) ከሆነ እና ያን የ ሰው ልጅ ለመግለፅ who ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ:-
🍄 ሀሳብ 1 - እንዴ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) ሁኖ ማገልገል።
🍄 ሀሳብ 2 - ታዲያ ያ የ ዐ.ነገር ባለቤት የሰው ልጅ ብቻ ነው። ውሻ ድመት ተራራ ወንዝ ዩኒቨርሲቲ ምናምንን አያካትትም።
🤸♂🤸♂ ስለዚህ Who የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሆነውን የሰው ልጅን በመተካት ዐ.ነገሩ ውስጥ መግባት ይችላል። ለምሳሌ:-
📚 The boy who stole the book has been arrested.
📚 በዚህ ዐ.ነገር ላይ the boy የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ነው። the boy ደግሞ የሰው ልጅ ነው። ታዲያ the boy የሚለውን የ ሰው ልጅ የሆነው የ ዐ.ነገሩን ባለቤት who የሚለው ተክቶልናል ወይም ገልፆልናል።
📚 አጭር የሆነ formula ልንገራችሁ ለፈተና የሚጠቅማችሁን🤸♂🤸♂።
Subject(human being) + Who + verb
👆ይቺን አጭር ፎርሙላ ያዙ። ታዲያ ፈተና ላይ በዳሽ ሙላ ስለሆነ የምትፈተኑት እንዴት አድርጋችሁ ትሰራላችሁ መሰላችሁ😊።
🤸♂ የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) የሰው ልጅ(human being) ከሆነ እና ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ የሚመጣው verb ከሆነ who ን ትሞላላችሁ ማለት ነው ስለዚህ ፈተና ላይ who ን ለመምረጥ ሁለት መስፈርቶችን ማሟላት አለበት ዐ.ነገሩ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት።
ስለዚህ ሁለቱን መስፈርቶች ኳማላ ዳሽ ሙላው ላይ የሚገባው who ነው። ስለዚህ who + verb የሚለውን formula እንዳትረሱ🤸♂🤸♂❗️❗️ ለምሳሌ
🎯 Example 1
📚 Solomon _____ played football yesterday has got a car accident.
A) who B) which c) whom D) whose
👆 አያችሁ አይደል ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። Solomon የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ነው። ታዲያ Solomon የሚለው የ ዐ.ነገር ባለቤት ደግሞ የሰው ልጅ ነው።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው played የሚለው ነው። played ደግሞ Verb ነው።
😌 ስለዚህ subject(human being) + who + verb የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም subject(solomon) + who + played(verb) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን who ይሆናል ማለት ነው።
Example 2
📚 Daniel ______ is Teaching in the A+ Tutorial Class Telegram Channel falls in love😢.
A) which B) whom C) whose D) who
👆👆 ተመልከቱ ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። Daniel የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ነው። ታዲያ Daniel የሚለው የ ዐ.ነገር ባለቤት ደግሞ የሰው ልጅ ነው።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው is የሚለው ነው። is ደግሞ Verb ነው።
😌 ስለዚህ subject(human being) + who + verb የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም subject(Daniel) + who + is(verb) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን who ይሆናል ማለት ነው።
🎯 Example 3
📚 The Woman _____ teaches English is very kind.
A) why B) whom C) who D) Where
👆👆 ተመልከቱ ይህን ጥያቄ።
🍄 መስፈርት 1 - የ ዐ.ነገሩ ባለቤት የሰው ልጅ(Human being) መሆን አለበት። The woman የሚለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ነው። ታዲያ The woman የሚለው የ ዐ.ነገር ባለቤት ደግሞ የሰው ልጅ ወይም ሰው ናት። the woman ተብሎ መቼም ውሻ በግ ጅብ የለም።
🍄 መስፈርት 2 - ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ያለው verb መሆን አለበት። ከ ዳሽ ሙላው ቀጥሎ ደግሞ ያለው teaches የሚለው ነው። teaches ደግሞ Verb ነው።
😌 ስለዚህ Subject(human being) + who + verb የሚለውን ቀመር ያሟላልናል። ምክንያቱም subject(the woman) + who + teaches(verb) ስለሆነ። ስለዚህ መልሳችን who ይሆናል ማለት ነው።
📚 ስለዚህ ስናጠቃልለው አንዲት formula መያዝ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። እሱም👇
Subject(human being) + who + verb.
👆 ይህን ፎርሙላ ከያዛችሁ ፈተና ላይ አትቸገሩም።
📚 የዛሬውን ትምህርታችንን በዚህ እንጨርሳለን። በቀጣይ ስለ whom እናያለን።
✋ ተወዳጆች ሆይ Dani ነበርኩ።
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
📚Emerging Technology
📓Chapter Four 4
Internet Of things (IOT)
©Handout
@Gtutorialclass
📖 English 2 mid exam
🏢 Arsi
📮የ ላከልን ቤተሰብ:- Sirish Jems
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
📌||| - @Gtutorialclass - |||
@Gtutorialclass
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
@@Gtutorialclass
📌 ለ መወያየት 👇
@@Gtutorialclass
📖General chemistry mid exams
🏢 woldia University
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
📌||| - @Gtutorialclass
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
@Gtutorialclass
📌 ለ መወያየት 👇
@Gtutorialclass
