ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
Kanalga Telegram’da o‘tish
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Ko'proq ko'rsatish3 148
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-107 kun
-2730 kun
Postlar arxiv
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ
ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ)
የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering
@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን
#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ
ጠያቂ : አሚር
የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም
@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን
#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ
ጠያቂ : አሚር
የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም
@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን
#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🧘♀️Khul Weekly Community Meditation
✨ with Happy Being✨
Join us on Sunday Evening,
November 14th, 5:00pm (11:00 Lt)
✨“Meditation is not spacing-out or running away. In fact, it is being totally honest with ourselves.” – Kathleen McDonald✨
Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda)
Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382
N.B There are also changes for those who would want to reserve for monthly, weekly before Sunday reservation, or on the day reservation
#Community_Meditation
#Awareness #Focus #Happiness
#የህብረት_አርምሞ
#አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት
#KhulWellbeing
@HappYoga
@KhulWorld
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞
10ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት
የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
https://tinyurl.com/jctuk4u8
ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ...
★ የላቀ ትኩረት
★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት
★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ
★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ
★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ
★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ
★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት
★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና
★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር
★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር
★ ቁርጠኝነት
✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 10ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰዎች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል::ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉
ስለዚህ ዝግጁ???
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://tinyurl.com/jctuk4u8
ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም፡ ስልክ እና የከፈሉበትን ደረሰኝ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
የዛሬ ምሽት
ጥቅምት 22/2014
የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከዮፍታሔ ጋር ይህ ነበር
ከተነሱ ጥያቄዎች በጥቂቱ...
>ስለ ላቀ ሀላፊነት
>ከአስጨናቂ ሁኔታዎች መላቅ
>ስለተሻለ ተግባሪነት
>ስለ ምክንያት እና አቅጣጫ ማስቀመጥ
>ስለ አቅም እና ትኩረት (Energy Management and Focus)
🙏🏽
#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ዛሬ ጠዋት ከነበረ
ጥያቄ እና መልስ
ከዮጋ ፕሮግራማችን
ጥያቄ : ስለ ትኩረት
ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)
ቀረፃ እንደወረደ 😊
ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞
8ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት
የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
https://tinyurl.com/jctuk4u8
ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ...
★ የላቀ ትኩረት
★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት
★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ
★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ
★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ
★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ
(ለነገ የማራዘም ልምድን መቀነስ)
★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት
★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና
★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር
★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር
★ ቁርጠኝነት
✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 8ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰዎች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል::ጨዋታዉን በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉
ስለዚህ ዝግጁ???
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://tinyurl.com/jctuk4u8
ምዝገባውን ሲጨርሱ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል መጨረስዎትን ያሳዉቁን::
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗችኋል 😊🙏🏽
ዛሬ ዮፍታሔ ያለበት ቦታ ኔትዎርክ ትንሽ አስቸጋሪ ነው
ወደበኋላ ከሰራ እንሞክራለን በድጋሚ
ለተሳትፎ በቀጥታ ለገባችሁ ሁሉ እናመሰግናለን
🙏🏽
ስለ ንቃተ ህሊና 2
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን
ጥያቄ : ስለ ንቃተ ህሊና 2
(እንዲሁም አዕምሮ፣ ባህሪ፣ ልህቀት) About Consciousness Mind Habits and beyond
ጠያቂ: እሰይ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)
ቀረፃ እንደወረደ 😊
ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
ሁለንተናዊ ጤና እና ልህቀት ከዮፍታሔ ጋር
የአዲስ አመት ስንቅ
https://youtu.be/1o0sPXRwB_o
#የአዲስአመትስንቅ #sofiamedia #thegreatnessshow
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን
ጥያቄ : ስለ ንቃተ ህሊና
(እንዲሁም አዕምሮ፣ ባህሪ፣ ልህቀት) About Consciousness Mind Habits and beyond
ጠያቂ: ሮማን (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)
ቀረፃ እንደወረደ 😊
ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
የሙሌት የሰላም የፍቅር እና የደስታ አመት ይሁንልን
ክሁል ሁለንተናዊ ማዕከል
ሰብዓዊ ምህንድስና
#NewYear #Holiday
#KhulWellbeing
#SelfEngineering
@KhulWorld
@SelfEngineering
የአዲስ አመት ስንቅ
ከዮፍታሔ ጋር የተደረጉ የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳብ ሽርሽሮች
https://youtu.be/tH_vxSPW4jw
#የአዲስአመትስንቅ #sofiamedia #thegreatnessshow
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
