ch
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

前往频道在 Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

显示更多
3 148
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-2730 天
帖子存档
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ) የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ ጠያቂ : አሚር የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ ጠያቂ : አሚር የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being✨ Join us on Sunday Evening, November 14th, 5:00pm (11:00 Lt) ✨“Medit
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being✨ Join us on Sunday Evening, November 14th, 5:00pm (11:00 Lt) ✨“Meditation is not spacing-out or running away. In fact, it is being totally honest with ourselves.” – Kathleen McDonald✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 N.B There are also changes for those who would want to reserve for monthly, weekly before Sunday reservation, or on the day reservation #Community_Meditation #Awareness #Focus #Happiness #የህብረት_አርምሞ #አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት #KhulWellbeing @HappYoga @KhulWorld

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 10ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 10ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4u8 ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ... ★ የላቀ ትኩረት ★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት ★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ ★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ ★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ ★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ ★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት ★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና ★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር ★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር ★ ቁርጠኝነት ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 10ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰዎች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል::ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ??? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/jctuk4u8 ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም፡ ስልክ እና የከፈሉበትን ደረሰኝ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

የዛሬ ምሽት ጥቅምት 22/2014 የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከዮፍታሔ ጋር ይህ ነበር ከተነሱ ጥያቄዎች በጥቂቱ... >ስለ ላቀ ሀላፊነት >ከአስጨናቂ ሁኔታዎች መላቅ >ስለተሻለ ተግባሪነት >ስለ ምክንያት እና አቅጣጫ ማስቀመጥ >ስለ አቅም እና ትኩረት (Energy Management and Focus) 🙏🏽 #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ዛሬ ጠዋት ከነበረ ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ስለ ትኩረት ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ) ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ጋር #ጥያቄ_ለዮፊ @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 8ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 8ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4u8 ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ... ★ የላቀ ትኩረት ★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት ★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ ★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ ★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ ★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ (ለነገ የማራዘም ልምድን መቀነስ) ★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት ★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና ★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር ★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር ★ ቁርጠኝነት ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 8ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰዎች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል::ጨዋታዉን በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ??? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/jctuk4u8 ምዝገባውን ሲጨርሱ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል መጨረስዎትን ያሳዉቁን:: ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗችኋል 😊🙏🏽

ዛሬ ዮፍታሔ ያለበት ቦታ ኔትዎርክ ትንሽ አስቸጋሪ ነው ወደበኋላ ከሰራ እንሞክራለን በድጋሚ ለተሳትፎ በቀጥታ ለገባችሁ ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🏽

ስለ ንቃተ ህሊና 2 ሸጋ አዲስ ቀን ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ስለ ንቃተ ህሊና 2 (እንዲሁም አዕምሮ፣ ባህሪ፣ ልህቀት) About Consciousness Mind Habits and beyond ጠያቂ: እሰይ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ) ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ጋር #ጥያቄ_ለዮፊ @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

ሁለንተናዊ ጤና እና ልህቀት ከዮፍታሔ ጋር የአዲስ አመት ስንቅ https://youtu.be/1o0sPXRwB_o #የአዲስአመትስንቅ #sofiamedia #thegreatnessshow ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ሸጋ አዲስ ቀን

ሸጋ አዲስ ቀን

ስለ ንቃተ ህሊና 1.m4a12.48 MB

ስለ ንቃተ ህሊና 1.m4a12.48 MB

ሸጋ አዲስ ቀን ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ስለ ንቃተ ህሊና (እንዲሁም አዕምሮ፣ ባህሪ፣ ልህቀት) About Consciousness Mind Habits and beyond ጠያቂ: ሮማን (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ) ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ጋር #ጥያቄ_ለዮፊ @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

የሙሌት የሰላም የፍቅር እና የደስታ አመት ይሁንልን ክሁል ሁለንተናዊ ማዕከል ሰብዓዊ ምህንድስና #NewYear #Holiday #KhulWellbeing #SelfEngineering @KhulWorld @Se
የሙሌት የሰላም የፍቅር እና የደስታ አመት ይሁንልን ክሁል ሁለንተናዊ ማዕከል ሰብዓዊ ምህንድስና #NewYear #Holiday #KhulWellbeing #SelfEngineering @KhulWorld @SelfEngineering

የአዲስ አመት ስንቅ ከዮፍታሔ ጋር የተደረጉ የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳብ ሽርሽሮች https://youtu.be/tH_vxSPW4jw #የአዲስአመትስንቅ #sofiamedia #thegreatnessshow ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld