ተቅዋ የሱና እና የተውሒድ ቻናል
Kanalga Telegram’da o‘tish
ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያርገን
Ko'proq ko'rsatish1 234
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
-1630 kun
Postlar arxiv
1 235
🍒. የአንድ አፍታ ስሜት፤ የዘላለም ጸጸት! 🍒
ስንትና ስንት ወጣቶች (ወንዶችም ሆኑ ሴቶች) በግል መልእክት (Inbox) የሚደረጉ ወሬዎች ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቃላትና ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ይመስሏቸዋል።
በማህበራዊ ሚዲያ በሚላኩ ምስጢራዊ መልእክቶች ውስጥ የሚጀመሩ ጨዋታዎች መጀመሪያቸው ቀለል ያሉ ይመስላሉ። ነገር ግን በጊዜ ሂደት ልብን በሐራም ፍቅር እያጠመዱ፣ የነፍስን ሰላም እያደፈረሱ ከአላህ ጋር የነበረን ጥልቅ ግንኙነትና የኢባዳ ጥካሬንና ጣዕምን እያጠፉ ይሄዳሉ።
ድብቅ ንግግሮችና ከአጅነቢ ጋር የሚደረጉ የጽሑፍ ልውውጦች ተራ ስህተት አይደሉም፤ ይልቁንም ወንጀልን ወንጀል የሚወልድበት፣ የልብን ብርሃን የሚያጠፋበትና ሰውን ወደ አደገኛ ጥፋት የሚስብ የሸይጧን የመጀመሪያ መረብ ናቸው።
t.me/ibrahim_furii
1 235
« በሁለት ጉዳዮች ቀልድን ተጠንቀቅ ፤ አንደኛ፣ (በዲን) ጉዳይ ላይ። ሁለተኛ በሰዎች ክብር ስምና (ማዕረግ) ላይ።»
فاحذر بارك الله فيك !
|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
1 235
«ምግቡ እንዳይተርፍ ጨርሰህ ብላው!» ተብሎ፤ እህል ደመኛ ይመስል ቆማችሁ መሄድ እስከሚያቅታችሁ ድረስ ጠቅጥቃችሁ የምትበሉ ሰዎች፤ ማባከኑ እንዳለ ሆኖ ከመጠን በላይ ወደ ውስጥ ማስገባትስ ኢስራፍ (ማባከን) አይደለም ወይ
1 235
ይድረስ!
~
1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡
ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከእናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል?
2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡
የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል?
3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ:
እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው?
ይድረስ ለሁላችን፡
እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?!
-
ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
1 235
ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
1 235
* የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዷን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው። እየቻልክ ከሆነ ስላዘገየህ ይቅርታ ጠይቀህ፣ ለውለታቸው አመስግነህ መልስ።
* የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ። ነገ ከባድ ቀን ነው።
* የበደሉህን ይቅር በል። በይቅርታ ውስጥ ብዙ ኸይር አለ።
* መክፈል የማይችል ሰው ላይ ሐቅ ካለህ ብትችል እለፍ ወይም ቀንስላቸው። ካልሆነ ጊዜ ስጣቸው። "የትም ገብታችሁ አምጡ" አትበል። ወንጀል ላይ ገብተው ቢሰጡህ ሐላል አይሆንልህም።
* ስትሸጥም ስትገዛም ገር እና ቅን ሁን። ገዥም ሻጭም ሆነህ ሶደቃ የምታደርግበት ሁኔታ እንዳለ አስተውል።
* ግብይትህ ላይ ከውሸት፣ መሀላ ከማብዛት፣ ከማታለል፣ ... ተጠንቀቅ። ጊዜ ካለህ ቁርኣን ቅራ። ዚክር አድርግ።
* ቤትህ ውስጥ ሰላም ሁን። ከጭቅጭቅ ራቅ። ሶብር ይኑርህ። ለሚስትህ፣ ለልጆችህ አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ሁን። ከአላህ በታች ያላንተ ማን አላቸው? ለባልሽ ምቹ ሁኚ። አንቺ ፈተና ከሆንሽበት ውሎውን ሁሉ ሰላም ያጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
1 235
ቁርአን እየቀራህ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚልህ ከሆነ፤ ቂርአት እየቀራህ የሚሰለችህ ከሆነ፤
ስራ ስትሰራ ዝም ብሎ ሚደክምህና ሰውነትህ ልፍስፍስ የሚል ከሆነ ከአይነ ናስ ምልክቶች መካከል ነውና ለራስህ ሩቃ አድርግ። የጠዋት የማታ ዚክር ላይ ጠንክር፣ ቁርአን በኢባዳና በሩቃ ንያ አብዝተህ ቅራ ፍቱን መድሀኒቱ ይህ ነው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
1 235
✍ተገላልጠሽ ወተሽ የዛሬ ጊዜ ወንዶች አትበይ
ሰተር በይና የዛኔ የዛሬ ጊዜ ወንዶች ትያለሽ።
ምክኒያቱም እንደፈለግሽ ተገላልጠሻል።
ማሳበበያ የለሽም።
1 235
የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው አቅም ልክ የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው
1 235
የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው አቅም ልክ የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው
1 235
ከሰለፎች አንደበት
~
ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ "እስቲ ዱንያን ግለፅልን?" ተብለው ተጠየቁ።
* ''ላስረዝም ወይስ ላሳጥር? " አሉ።
- "አይ አሳጥር" አሏቸው።
* "ሐላሏ ሒሳብ አለበት። ሐራሟ እሳት አለበት" አሉ።
[አዙህድ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 17]
ወዳጄ! ከሐራም ተቆጠብ። በሐላል ሪዝቅህ ደግሞ አላህ ግዴታ ያደረገብህን ግዴታ ተወጣ። ባልተገባ ቦታ አታውጣው። ገንዘብ ለማይጠቅምበት ቀን ለነገ ስንቅ የሚሆንህ ኸይር ስራ ላይ ተካፈልበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
1 235
اسلام عليكم ورحمتالله وبركاته
የሚሸጥ የቆየ ግሩፕ ያላችሁ
2021
2022
ወይም 2023 ያለው ስለምገዛ በውስጥ ያላችሁ በውስጥ አዋሩኝ👇👇👇
@ibnidrisimam
@ibnidrisimam
1 235
⎗ كونوا رجالا....!
⎘ ወንድ ሁኑ !
وصونوا بناتكم وحافظوا عليهن وعلموهن وأدبوهن وراقبوهن ولا تتركوا لهن المجال في الإنحراف والخروج عن #الآداب_الإسلامية .
« ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ፣ አስተምሯቸው፣ገስጿቸው እና ተመልከቷቸው፣ ከኢስላማዊ ሥነ ምግባርም እንዲያፈነግጡ እና እንዲርቁ አትፍቀዱላቸው።
☈ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
