uz
Feedback
💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

Kanalga Telegram’da o‘tish

✔ @JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o 🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ... ✉ @adugnaayele1 ✍

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™ analitikasi

💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™ (@jesusfollowing) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 27 583 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 2 579-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 272-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 27 583 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 115 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.87% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.47% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 341 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 405 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“✔ @JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o 🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ... ✉ @adugnaayele1 ✍”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

27 583
Obunachilar
-824 soatlar
-347 kun
+11530 kun
Postlar arxiv
Repost from Natina Graphics
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። ቆላስይስ 1:13 (አማ54) የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት #ወ
+6
#እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። ቆላስይስ 1:13 (አማ54) የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት #ወንጌል_በእኔ_ዘመን_ይሰበካል ይሄን የወንጌል አገልግሎት በገንዘብ ለመደገፍ 👇 1000226469919 CBE ( Abebe Dori

አብዝቼ ጨምሬ ስምህን ልባርከው፤ ኢየሱስ አንተ ነህ ነፍሴን የወደድከው፤ አብዝቼ በብዙ ስምህን ልባርከው፤ ኢየሱስ አንተ ነህ ነፍሴን የወደድከው። እስኪ ጨማምሬ ስምህን ልባርከው፤ ያደረግክልኝን ምህረት እያየው፤ እስኪ ጨማምሬ ስምህን ላድንቀው፤ የሰራህልኝን በጎነት እያየሁ። እየወድከኝ ዛሬም አለሁ፤ እየራራህልኝ ዛሬም አለሁ፤ ይቅር እያልከኝ ዛሬም አለሁ፤ ህይወት ሆነኸኝ ዛሬም አለሁ። ዛሬም አለሁ - እየሩሳሌም ነጊያ

⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️ አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች  ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ

After part 2 እግዚአብሔር ታርክ ቀያር ነው

Before part 1 አስታወችሁት ይህችን እናት

የሚገርም ጸጋ

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#መልካም_ዜና የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት ፤ከአብያቴ ወጣቶች ህብረት ጋር በመተባበር ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም መስከረም 24 እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ Harmony intern
#መልካም_ዜና የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት ፤ከአብያቴ ወጣቶች ህብረት ጋር በመተባበር ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም   መስከረም 24 እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ Harmony international Church  ያዘጋጀነው ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ ስላለን በዚህ ፕሮግራም በመገኘት የበረከት ተካፍይ እንዲትሆኑ ሁላችሁም ትጋብዛችኋል። የፊታችን እሁድ 9፡00 አይቀርም Contact 👉@AbuYegeta

Ategebie-Honeh-Tenafeqegnaleh.m4a7.41 MB

.        #Night_Talk Series 🔖ጊዜ የሁሉ ነገር መድኃኒት ነው አግዚአብሔር በጊዜው የማይለውጠው ተግዳሮት: የማያልፍ ማእበል የለም!!
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

ይቅርታዬ🎧 ዘማሪ ህሊና ዳዊት🎙

🛍 ምርትና አገልግሎትዎን 🖥 የሶሻል ሚዲያ ቻናሎችንና አካውንቶችን 🎻 የተለያዩ ዝግጅቶችንና ፕሮሞሽኖችን በየቀኑ በብዙ ሺዎች በሚጎበኘው በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናላችን ካሉበት ሆነው ያስተዋውቁ፤
🛍 ምርትና አገልግሎትዎን 🖥 የሶሻል ሚዲያ ቻናሎችንና አካውንቶችን 🎻 የተለያዩ ዝግጅቶችንና ፕሮሞሽኖችን በየቀኑ በብዙ ሺዎች በሚጎበኘው በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናላችን ካሉበት ሆነው ያስተዋውቁ፤ #በጉ_ብርሃን_ሚዲያ_የሁሉም_ምርጫ Contact 👉 @AbuYegeta

❌የውሸት ማስታወቅያ አይደለም❌ ለመንፈሳዊ ህይወታቹ ጠቃሚ የሆነ የቴሌግራም  ቻናል ልጋብዛቹ። ♥️ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው። ተቀላቀሉ በርግጠኝነት ትጠቀሙበታላቹ👍🏼 🟢Join🟢 የሚለውን በመጫን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

"ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።" — 2ጢሞ 4:2 የወንጌል አገልግሎት ሥራ እናደርግ 🔥🔥🔥 የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት 0945631515/0711450978

Repost from DAILY PICTURES
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

በቃ ዳንኩኝ ወንጌል ስለ ልጅ ኢየሱስ ነው

Repost from GROW_TO_GOD
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇