uk
Feedback
💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

Відкрити в Telegram

@JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o 🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ... ✉ @adugnaayele1

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

Канал 💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™ (@jesusfollowing) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 27 188 підписників, посідаючи 2 687 місце в категорії Релігія і духовність та 1 231 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 27 188 підписників.

За останніми даними від 27 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 311, а за останні 24 години на 9, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 3.81%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.51% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 035 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 410 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
✔ @JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚o 🔥ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ... ✉ @adugnaayele1 ✍

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

27 188
Підписники
+924 години
+417 днів
+31130 день
Архів дописів
Repost from N/a
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የፊታችን እሮብ ታላቅ የወንጌል ስርጭት ዘመቻ በቡሌ ሆራ ከተማ ይካሄዳል ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበካል #የበጉ_ብርሃን_ሚኒስትሪ_የወንጌል_አገልግሎት ይሄ የወንጌልን አገልግሎት በገንዘብና በተለ
የፊታችን እሮብ ታላቅ የወንጌል ስርጭት ዘመቻ በቡሌ ሆራ ከተማ ይካሄዳል ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበካል #የበጉ_ብርሃን_ሚኒስትሪ_የወንጌል_አገልግሎት ይሄ የወንጌልን አገልግሎት በገንዘብና በተለያየ Material በመደገፍ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር መንግሥት ማገልገል የምትፈልጉት ቅዱሳን 👇 1000226469919 CBE 1031705906511 Berhan Bank 0945631515 telebirr Contact 👉@AbuYegeta 📞 0945631515/0711450978

መዝሙር 51 (አዲሱ መ.ት) ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎¹⁶ መሥዋዕትን ብትወድ ኖሮ ባቀረብሁልህ ነበር፤ የሚቃጠል መሥዋዕትም ደስ አያሰኝህም። ‎ ¹⁷ እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የተሰበረውንና  የተዋረደውን ልብ አትንቅም። ‎

Live stream ፕሮግራም ተጀምሮአል ገባ ገባ በሉ 👇👇👇

ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ
ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10 ይህ የተልዕኮ ስልጠና ፡- ክርስቲያኖች ተግባራዊ የሆነውን ክርስቲያናው ሕይወት እንደሚገባው በመኖር ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም እንድችሉ የማነሳሳት እና የማስታጠቅ ስልጠና ነው። 🗓 ከሐምሌ 21-25/2018 ዓ.ም 👉ለሰልጣኞች የማደሪያ ቦታ በነጻ የሚዘጋጅ ይሆናል!! 👉መመዝገቢያ 1200(ማደሪያ ጨምሮ ቁርስ ምሳ እና እራት ይዘጋጃል) 👉ማደሪያ ላማይፈልጉ 1000 ብር ብቻ ⬇️ ቦታ:- ሆሳዕና ከተማ መሃል ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ 👉ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ 📞0982755544 📞0982787981 📞0714744098 በተጨማሪም ከታች ባላው ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ! Web https://national-mission-training.vercel.app/ Bot http://t.me/hgm_registration_bot/hgmregistration Telegram👇👇👇👇👇 https://t.me/Birukforjesus7 https://t.me/Bekaalu https://t.me/wami_ka https://t.me/Wubemom17 https://t.me/Tinaasee https://t.me/Abiyetete https://t.me/Sunem9 https://t.me/Freeman_5 ፈጥነው ይመዝገቡ አዘጋጅ :-የሆሳዕና ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ወጣቶች ዘርፍ HGM የወንጌል ንቅናቄ አገልግሎት! https://t.me/hossanagospelmovement

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Live ላይ ገባ ገባ በሉ 👇 linkun ተጫኑ 👇

የልቦና አይኖቻችን እንዲከፈቱና ማየት እንድንችል እግዚአብሔር ሊዳስሰንና ከልቦና እዉርነት ከመላ ምት ህይወት መዉጣት እችላለን። ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 👉²⁸ ወደ ቤትም በገባ ጊዜ ዕውሮቹ ወደ
የልቦና አይኖቻችን እንዲከፈቱና ማየት እንድንችል እግዚአብሔር ሊዳስሰንና ከልቦና እዉርነት ከመላ ምት ህይወት መዉጣት እችላለን። ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 👉²⁸ ወደ ቤትም በገባ ጊዜ ዕውሮቹ ወደ እርሱ ቀረቡ፥ ኢየሱስም፦ ይህን ማድረግ እንድችል ታምናላችሁን? አላቸው። አዎን፥ ጌታ ሆይ አሉት። ²⁹ በዚያን ጊዜ፦ እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ ብሎ ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ። @bestchildrenofJESUS Join & share🙏

ዘፀአት 33:14 (አዲሱ መደበኛ ትርጉም)፦ “እግዚአብሔርም፣ ‘ሀልዎቴ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ ዕረፍትም እሰጥሃለሁ’ ብሎ መለሰ።”

ስለ ወንጌል ሁሉ አደርጋለሁ ውድ የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ ቤተስቦች የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ🙌 በዚህ ሚኒስትር ላለፉት 3 አመታት እግዚአብሔር ረድቶን በተለያዩ ዞን በገጠርና በከተማ የወንጌል ስ
+3
ስለ ወንጌል ሁሉ አደርጋለሁ ውድ የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ ቤተስቦች የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ🙌 በዚህ ሚኒስትር ላለፉት 3 አመታት እግዚአብሔር ረድቶን  በተለያዩ ዞን በገጠርና በከተማ የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ስናካሂድ እንደነበረ ሁላችሁም የምታውቁት ነው ። በዚህ አገልግሎት ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተጨምሮአል ፤ ከአጋንትም እስረት ተፈቶአል፥ እንዲሁም ካለባቸው ሀዘናን ተጽናንቶአል። ይሄ አገልግሎት አሁንም ጌታ ተመልሶ እስኪመጣ ወይም ወደ ጌታ እስከምንሄድ ድረስ በኃይል ይቀጥላል ። ይሄ የወንጌልን ባለአደራት ለሁላችንም የተሰጠ ሀላፍትነት ነው ። ስለዚህ በዚህ ህብረት ውስጥ ያላችሁ ቅድሳን በተለያየን ሀገር የምትኖሩት የወንጌል አጋር በመሆን ይሄን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት #በገንዘብ በመደገፍ ወደ ፊት እንድታስቀጥሉ ፤ እንዲሁም ከዚህ በፊት ድጋፍ ስታደርጉ የነበራችሁ አሁን ቀኛችሁን ለወንጌል እንድትዘረጉ፤ በገንዘባችሁ ወንጌል እንድታገልግሉ፥ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለሁ ። "በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ። 1 ቆሮንቶስ 9፤23 ስለ ወንጌል ሁሉ አደርጋለሁ በማለት ሁላችሁም ከ100 ብር ጀምራችሁ የወንጌል አገልግሎት ድጋፍ አድርጉ👇 1000226469919 CBE 0945631515 telebirr Contact 👉@AbuYegeta ለመደውል 0945631515/0711450978

Repost from Virtuous Woman
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from Christian Picture
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ሐዋርያት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር። … ¹¹ ጴጥሮስም ወደ ልቡ ተመልሶ፦ ጌታ መልአኩን ልኮ ከሄሮድስ እጅና የአይሁድ ሕዝብ ይጠብቁት ከነበረው ሁሉ እንደ አዳነኝ አሁን በእውነት አወቅሁ አለ። ¹² ባስተዋለም ጊዜ እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ። ድንገት የፀሎት መልስ ደጃችሁ ላይ ይምጣ👋

ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ | Kibre Tizemirilih Zend | Apostle Yohannes Girma with Zetseat choir | Live Worship [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ @lightoflamb ✓ ✓ @lightoflamb

Repost from protestant songs
. ገነቴ ነህ እየሩሳሌም ነጊያ | Eyerusalem Negiya ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምን እሆናለው? አንተ ካለህ ምን እሆናለው? በረሀው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ነህ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኝትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs