uz
Feedback
FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

Kanalga Telegram’da o‘tish

አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን። it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣 The Future is yours come and join us our team‼️‼️ 0939512980 , 0983822949

Ko'proq ko'rsatish
1 013
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kunlar
-2530 kunlar
Postlar arxiv
የሥራ ማስታወቂያ 📢 የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ እና የሶሻል ሚዲያ አስተዋዋቂ (Host) 👩‍💼 ድርጅት፦ ወሊፍ ጋርመንት (Welif Garment) 👗 የሥራ ቦታ፦ ቢሾፍቱ ለምለም አካባቢ በሚ
የሥራ ማስታወቂያ 📢 የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ እና የሶሻል ሚዲያ አስተዋዋቂ (Host) 👩‍💼 ድርጅት፦ ወሊፍ ጋርመንት (Welif Garment) 👗 የሥራ ቦታ፦ ቢሾፍቱ ለምለም አካባቢ በሚገኝ ሽያጭ ማዕከል 📍 ደመወዝ፦ በስምምነት 💰 ዋና ዋና ተግባራት 📝 ✅ በሱቅ ውስጥ የሚመጡ ደንበኞችን በቅልጥፍና ማስተናገድ እና ሽያጭ ማከናወን 🛍️ ✅ የተለያዩ የጋርመንት ምርቶችን (ልብሶችን) ለብሶ በማሳየት በቲቪ፣ በቲክቶክ🎵፣ በኢንስታግራም📸 እና በፌስቡክ👍 ማስተዋወቅ። ✅ በቀጥታ ሥርጭት (Live)🎥 እና በቪዲዮዎች ላይ በመቅረብ ስለ ምርቶቹ ገለጻ ማድረግ። ✅ ከደንበኞች የሚነሱ ጥያቄዎችን በአካልም ሆነ በሶሻል ሚዲያ መመለስ 💬 ተፈላጊ ችሎታዎች ✨ ✅ ጾታ፦ ሴት 👩 ✅ ቋንቋ፦ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞን አቀልጥፎ መናገር የሚችል 🗣️ ✅ ልምድ፦ በልብስ ሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የችርቻሮ ንግድ ላይ ቢያንስ የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት 📅 ✅ ተሰጥኦ፦ በካሜራ ፊት የመቅረብ በራስ መተማመን እና የማሳመን ችሎታ (Communication Skill) ያላት 🎤 አመላለከት 📩 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ (CV) በኢሜይል 📧 ወይም በቴሌግራም ✈️ መላክ ትችላላችሁ። Email: info.welifgarment@gmail.com 📧  Telegram: @Nova_SP1 💬  Phone: 0948-39-81-01 / 0903-03-60-61 📞

እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ EID MUBARAK 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @future_modeling

Modeling is passion 👍

Our kids model Future is your's #habesha #kids #ethiopia #model @future_modeling

Our 7th batch student #Model_kalkidan #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+3
Our 7th batch student #Model_kalkidan #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @future_modeling

Our 7th batch student #Model_Meron #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+7
Our 7th batch student #Model_Meron #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @future_modeling

Our 7th batch student #Model_Samuel #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+6
Our 7th batch student #Model_Samuel #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling

Our 7th batch student #Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+3
Our 7th batch student #Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling

Our 7th batch student #Model_Senait #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @Future_modeling
+4
Our 7th batch student #Model_Senait #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @Future_modeling

Our 7th batch student #Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @Future_modeling
+1
Our 7th batch student #Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @Future_modeling

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት ከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።❤️ @future_modeling
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት ከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።❤️ @future_modeling

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።ለወዳጅ ቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ። ነብስ ይማር ነፂ😢😢። @future_modeling
ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።ለወዳጅ ቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ። ነብስ ይማር ነፂ😢😢። @future_modeling

🎄🎄🎄ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳአን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሣቹ እያልን በአሉ የደስታ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላቹ Future modeling 🇪🇹 መልካም ምኞቱን ይገልፅላቹሀል ይህን በማስመልከት ሞዴሊንግ መማር ምትፈልጉ ዱከም እና ቢሾፍቱ ውስን ቦታ ስላለን ፈጥነው ይመዝገቡ መልካም በአል ይሁንላቹ 🎄🎄

Our 7th batch student nuhamin in adulala resort promtion work #ethiopia #modeling #bishoftu #adulalaresort #promotion@Future_modeling

6th batch gradution memory part-1 Thanks for coming🙏
+8
6th batch gradution memory part-1 Thanks for coming🙏

Our New photo model student #Samuel Registration is On going Dukem & Bishoftu @etalem_hotel +251939512980 +251983822949 @Futu
+6
Our New photo model student #Samuel Registration is On going Dukem & Bishoftu @etalem_hotel +251939512980 +251983822949 @Future_modeling

Our New student #Natinael_Kelkay
+1
Our New student #Natinael_Kelkay

Baga ayyaana Irreecha bara 2018ttin isin gahe!!! Jechaa Futuur Moodeling Ityoophiyaa bara 2018 marsaa 7ffaa galmee isaa magaa
Baga ayyaana Irreecha bara 2018ttin isin gahe!!! Jechaa Futuur Moodeling Ityoophiyaa bara 2018  marsaa 7ffaa galmee isaa magaalaa Bishooftuu fi Dukam keessatti geggeessaa jira. Kanaaf, iddoo xiqqoo qabnu keessatti of galmeessuuf carraa kana akka fayyadamtu isin affeerra. Futuur Moodeling Ityoophiyaa. #irreecha #AdissAbeba #bishoftu @Future_modeling