FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event
Відкрити в Telegram
አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን። it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣 The Future is yours come and join us our team‼️‼️ 0939512980 , 0983822949
Показати більше1 013
Підписники
-124 години
-27 днів
-2530 день
Архів дописів
የሥራ ማስታወቂያ 📢
የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ እና የሶሻል ሚዲያ አስተዋዋቂ (Host) 👩💼
ድርጅት፦ ወሊፍ ጋርመንት (Welif Garment) 👗
የሥራ ቦታ፦ ቢሾፍቱ ለምለም አካባቢ በሚገኝ ሽያጭ ማዕከል 📍
ደመወዝ፦ በስምምነት 💰
ዋና ዋና ተግባራት 📝
✅ በሱቅ ውስጥ የሚመጡ ደንበኞችን በቅልጥፍና ማስተናገድ እና ሽያጭ ማከናወን 🛍️
✅ የተለያዩ የጋርመንት ምርቶችን (ልብሶችን) ለብሶ በማሳየት በቲቪ፣ በቲክቶክ🎵፣ በኢንስታግራም📸 እና በፌስቡክ👍 ማስተዋወቅ።
✅ በቀጥታ ሥርጭት (Live)🎥 እና በቪዲዮዎች ላይ በመቅረብ ስለ ምርቶቹ ገለጻ ማድረግ።
✅ ከደንበኞች የሚነሱ ጥያቄዎችን በአካልም ሆነ በሶሻል ሚዲያ መመለስ 💬
ተፈላጊ ችሎታዎች ✨
✅ ጾታ፦ ሴት 👩
✅ ቋንቋ፦ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞን አቀልጥፎ መናገር የሚችል 🗣️
✅ ልምድ፦ በልብስ ሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የችርቻሮ ንግድ ላይ ቢያንስ የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት 📅
✅ ተሰጥኦ፦ በካሜራ ፊት የመቅረብ በራስ መተማመን እና የማሳመን ችሎታ (Communication Skill) ያላት 🎤
አመላለከት 📩 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ (CV) በኢሜይል 📧 ወይም በቴሌግራም ✈️ መላክ ትችላላችሁ።
Email: info.welifgarment@gmail.com 📧
Telegram: @Nova_SP1 💬
Phone: 0948-39-81-01 / 0903-03-60-61 📞
እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ EID MUBARAK
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @future_modeling
እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ EID MUBARAK
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @future_modeling
Our kids model
Future is your's
#habesha #kids #ethiopia #model
@future_modeling
+3
Our 7th batch student
#Model_kalkidan #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+7
Our 7th batch student
#Model_Meron #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+6
Our 7th batch student
#Model_Samuel #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+3
Our 7th batch student
#Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling
+4
Our 7th batch student
#Model_Senait #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @Future_modeling
+1
Our 7th batch student
#Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @Future_modeling
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት ከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።❤️
@future_modeling
ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።ለወዳጅ ቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ።
ነብስ ይማር ነፂ😢😢።
@future_modeling
🎄🎄🎄ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳአን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሣቹ እያልን በአሉ የደስታ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላቹ Future modeling 🇪🇹 መልካም ምኞቱን ይገልፅላቹሀል ይህን በማስመልከት ሞዴሊንግ መማር ምትፈልጉ ዱከም እና ቢሾፍቱ ውስን ቦታ ስላለን ፈጥነው ይመዝገቡ
መልካም በአል ይሁንላቹ 🎄🎄
Our 7th batch student nuhamin in adulala resort promtion work #ethiopia #modeling #bishoftu #adulalaresort #promotion@Future_modeling
+6
Our New photo model student
#Samuel Registration is On going Dukem & Bishoftu @etalem_hotel
+251939512980 +251983822949
@Future_modeling
Baga ayyaana Irreecha bara 2018ttin isin gahe!!!
Jechaa Futuur Moodeling Ityoophiyaa bara 2018 marsaa 7ffaa galmee isaa magaalaa Bishooftuu fi Dukam keessatti geggeessaa jira. Kanaaf, iddoo xiqqoo qabnu keessatti of galmeessuuf carraa kana akka fayyadamtu isin affeerra.
Futuur Moodeling Ityoophiyaa.
#irreecha #AdissAbeba #bishoftu
@Future_modeling
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
