cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
287 151
Obunachilar
+34924 soatlar
+2 9417 kunlar
+11 59930 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ኢላማዎች ናቸው! ሳውዲ አረቢያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የእግር ኳስ ኢንደስቱሪዋን ለማሳደግ እየተጋች ትገኛለች። ባለፈት ሁለት አመታትም ክሪስትያኖ ሮናልዶ ፣ ሳዲዮ ማኔን የመሰሉ ወርቃማ ተጫዋቾችን ወደ ሀገሯ መቀላቀሏ አይዘነጋም። አሁንም በእንግሊዝ ተጫዋቾችን ማስፈረም የምትፈልግ ሲሆን ከክለባችን ብሩኖ ፈርናዴዝ ፣ ካዝሜሮ ፣ ራፋኤል ቫራንን : በክረምቱ ወደ ሀገሯ መቀላቀል እንደምትፈልግ ታዋቂው ዘጋቢ Nizzar Kinsella ባወጣው መረጃ መመልከት ችለናል።
1 6830Loading...
02
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጉዳት ሰንጠረዥ :- ማን ዩናይትድ 35 ጉዳቶች ያጋጠሙት ሲሆን አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
1 8950Loading...
03
በየዘጠና ደቂቃው ሙከራዎችን የሚያደርጉ ተጫዋቾች :- የክለባችን አጥቂ ራስሙስ ሆይሉንድ በየዘጠናው ደቂቃው 1.52 በፐርሰንት በመሞከር 46ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
8 9612Loading...
04
📸 | የኦናና የሴት ጓደኛም በኦልድትራፎርድ ነበረች ።
9 0978Loading...
05
ማይክል ታይሰን በአንድ ወቅት !
8 9746Loading...
06
ማውንት እና ራይስ ከአርሰናሉ ጨዋታ በኃላ ❤️
13 0961Loading...
07
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1900 👉በፍሬ 👉 2100 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
12 4870Loading...
08
ሚካህ ሪቻርድስ ጋሪ ኔቭልን 🗣 "እኔ ከአንተ የተሻልኩ ተጫዋች ነበርኩ።" ሮይ ኪን 🗣 "በፍፁም አንተ ከጋሪ የተሻልክ ተጫዋች አልነበርክም!" ሚካህ ሪቻርድስ 🗣 "እሱ ትልቅ ቡድን ውስጥ ነበር። እኔ ደግሞ ከ ሲቢዬርስኪ እና ዴቪድ ሶሜል ጋር ነበር የምጫወተው።" ሮይ ኪን 🗣 "ግን እነሱም ከአንተ ጋር ስለመጫወት ቢናገሩ ተመሳሳዩን ይላሉ።" 😂🔥 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
15 1573Loading...
09
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ከተሸነፈ... እንዲሁም ደግሞ ሊጉን በሰባተኛ ደረጃ ካጠናቀቀ በመጪው ነሀሴ አጋማሽ ላይ በኮንፈረንስ ሊግ ለመሳተፍ PLAY OF ይጫወታል ። 😐
5720Loading...
10
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ❤
15 6391Loading...
11
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 @Ela_Wazza PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇              +251989741200
6 2810Loading...
12
ውይይት አድርገዋል! የሳውዲ ፕሮ ሊግ የክለቦች የዝውውር መስኮት ሲከፈት ከክለባችን ካርሎስ ካዝሜሮን ለማስፈረም ይጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል። አዲስ በወጣ መረጃም የክለባችን ተጫዋች የሆነው ካዝሜሮ ወኪል ከሳውዲ ክለቦች ጋር አስቀድሞ ውይይት አድርጓል ተብሏል። ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹን በዝውውር መስኮት ሲከፈት ለመሸጥ እንደተዘጋጁ እናም ማንኛውንም ስምምነት ለመፈረም መወሰናቸውን የቴሌግራፉ ፀሀፊ ጄን በርት ተናግሯል።
19 3482Loading...
13
📸 | የክለባችን የማንችስተር ዩናይትድ በ 24/25 የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ ይጠቀመዋል ተብሎ የሚታሰበው ማልያችን የምትመለከቱትን ይመስላል።
18 5415Loading...
14
የወቅቱ የማን ዩናይትድ ስራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ሙርታ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለ ብሩኖ ጉዳይ ስምምነቶችን ለመፍጠር ወደ ሳውዲ እንዳቀኑ ተነግሯል። ምንም እንኳን አሁን ምርት ባይኖርም በዛን ጊዜ የማንችስተር ዩናይትድ የተጫዋቾች ድርድርን የሚያስፈፅመው ስራ አስኪያጅ ማት ሀርግሬቭስ ወደዚያ ( ሳውዲ ) እንደተጓዙ ቴሌግራፍ አስነብቧል። ብሩኖ ፈርናዴዝ በሳውዲ አረቢያው ክለብ አልናስር እንደሚፈለግ የሚታወስ ጉዳይ ነው።
18 0205Loading...
15
ሁኔታዎች ይገመግማል ! የክለባችን መሪ ብሩኖ ፈርናዴዝ ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሲነሳ ተመልክተናል። አሁን ላይ አዲስ በወጣ መረጃ ካፕቴን ብሩኖ ማን ዩናይትድን በክረምቱ ለመልቀቅ ሁኔታውን እየተመለከተ እንደሆነ Neil Cusis ተናግሯል።
17 2101Loading...
16
የክለባችን ተጫዋች የሆነው አንቶኒ በፕሪምየር ሊጉ 44 ኳስሶችን ሙከራ አድርጎ 1 ግብ ነው ያስቆጠረው! ይህም ሲሰላ በፐርሰንት 2.3% ወደ ግብ የመቀየር እድሉ ማለት ነው።
18 3171Loading...
17
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ ! መልካም ቀንን ተመኘንላችሁ ❤️
6 8541Loading...
18
መልካም አዳር ቤተሰብ ! ፈገግ ብላችሁ ተኙ 😄
19 3972Loading...
19
አቋርጠውታል! የማን ዩናይትድ ተቋም INEOS በፈርናዴዝ የሽያጭ ጉዳይ ላይ ያለውን ውይይት ማቋረጡ ተሰምቷል። የክለባችን ቁልፍ መሪ ብሩኖ የክለቡ መሪ መሆኑን ተከትሎ አይኖኤሶች ውይይቱን አቋርጠውታል። ነገር ግን ማንችስተር ዩናይትዶች ያልተለመደ ትልቅ ጥያቄ ከቀረበ እና ተጫዋቹ ዝውውሩን ከፈለገ ክለቡ ጉዳዩን ግምት ውስጥ አስገብቶ እንደሚወያይ Telegraph ተናግሯል።
21 0972Loading...
20
ሽልማት ተበርክቶለታል! የክለባችን ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች  ራፋኤል ቫራን ለወጣቶች እግር ኳስ እድገት ላበረከተው አስተዋፅኦ የፈረንሳይ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች  ማህበር ሽልማት አበርክቶለታል። ቫራን በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ለሚገኙ ህፃናት ነፃ የእግር ኳስ ካምፖችን በማዘጋጀቱ ነው ሽልማቱ ሊበረከትለት የቻለው ተብሏል። "ሽልማቱን በመሸለሜ  ኩራት ይሰማኛል መጪውን ትውልድ መደገፍ እና ማነሳሳት ለእኔ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጪ በጣም አስፈላጊ ነው መድረኩን ተጠቅመን እግር ኳስን ከበፊቱ የተሻለ ለማድረግ ሀላፊነት መውሰድ አለብን።" "በዚህ መንፈስ እንደምቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ እና ባልደረቦቼም ተመሳሳይ ነገር እንዲያደርጉ አበረታታለሁ።" ሲል ቫራን ከሽልማቱ በኃላ ተናግሯል።
21 2031Loading...
21
በዘመንቤት ሲወራረዱ ከትላልቅ ኦዶቻችን በስተጀርባ የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
22 7462Loading...
22
live ተጀምሯል በዋይፋይ ምክንያት የተቋረጠው live በድጋሜ ተጀምሯል ቲክ ቶክ ፔጃችን ገባ ገባ በሉ https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/
23 3591Loading...
23
"ሰፊ ነው" የሄታፌው ሀላፊ አንሄል ቶሬስ ስለ ማሰን ግሪንውድ አንድ አንድ ነገሮችን ተናግረዋል። በዚህ አመት በስፔን የመቆየት እድሉ ሰፊ ነው ከእርሱ ጋርም ተስማምተናል ሲሉ ቶሬስ ተናግረዋል።
24 6272Loading...
24
ባየር ሙኒኮች ቶማስ ቱሄልን ለመተካት አሰልጣኝ እያሰሱ ነው። በዚህም የክለባችን አሰልጣኝ የሆነው ኤሪክ ቴን ህግን በመከታተል ላይ እንዳሉ የጀርመኑ ፀሀፊ Patrick Berger ተናግሯል።
24 3641Loading...
25
live ተጀምሯል ቲክ ቶክ ፔጃችን ገባ ገባ በሉ https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/
7 8170Loading...
26
ኤሪክ ቴን ሀግ መቆየት አለበት ወይንስ ማባረር ነው ያለበት ትላላችሁ ? ለዚህ ሁሉ ጥያቄ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ መልስ አላት ! ከናንተም ሀሳብ አስተያየት የምንቀበል ይሆናል በውይይቱ እናንተንም ተሳታፊ እናደርጋለን። ምሽት 3:30 ሲል በቲክቶክ ገፃችን በ LIVE STREAM ውይይት የምናደርግ ይሆናል በዚህ ውይይት ተሳተፉ ሁላችሁም እንላለን መልካም ቆይታ ሊንኩ ከስር አለላችሁ 👇👇 👉 https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/
25 2280Loading...
27
እንዴት አያችሁት ማልያውን ?
25 14214Loading...
28
ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ በ20 ብር 21,000 ሽ ብር ደራሽ ምርጥ የማክሰኞ እና የረቡዕ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዝህ ቻናል ላይ ተለቁዋል💯💯 ሁሉ ስፖርት✅ ሐበሻ ቤቲንግ✅ ባሞስ ቤቲንግ✅ አፍሮ ቤቴን ✅ ዋልያ ቤቲንግ✅ ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥 https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk
26 3430Loading...
29
ቴን መቆየት አለበት ወይንስ ማባረር ነው ያለበት ትላላችሁ ? ለዚህ ሁሉ ጥያቄ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ መልስ አላት ! ምሽት 3:30 ሲል በቲክቶክ ገፃችን በ LIVE STREAM ውይይት የምናደርግ ይሆናል በዚህ ውይይት ተሳተፉ ሁላችሁም እንላለን መልካም ቆይታ ሊንኩ ከስር አለላችሁ 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMMvYXCe9/
8 7180Loading...
30
Media files
26 38812Loading...
31
በዚህ የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ብዙ ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ያመለጣቸው ተጫዋቾች ይህንን ይመስላሉ፤ በዚህም የክለባችንን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቀዳሚውን ቦታ ሲይዝ 27 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት ሊያመልጡት ችሏል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
25 95214Loading...
32
አይጠቀሙትም ! የጀርመኑ ክለብ ፍራንክፈርት ዶኒ ቫን ዴቢክን በቋሚነት ለማድፈረም የ£11.2M ግዢ አማራጭን እንደማይጠቀም ፋብሪዝዮ ተናግሯል። የክለባችን ተጫዋች የሆነው ቫን ዴቢክ በፍራንክፈርት በውሰት እየተጫወተ እንደሚገኝ የሚታወስ ጉዳይ ነው።
26 0360Loading...
33
ችግር አይፈጥርም! በትላንትናው እለት ክለባችን ማን ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ባረገው ጨዋታ ላይ የተፈጠረው ዝናብ አደጋ በእሮቡ በሜዳችን ላይ በምናረገው ጨዋታ ላይ ምንም ተፅእኖ እንደማይፈጥር ተነግሯል። እንደ ምክንያትነትም የተነሳው ጉዳይ የክለቡ OT 700 ሰራተኞች ከጠዋት ጀምሮ ችግሩን ለመቅረፍ ስራ ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
25 5571Loading...
34
ተቀዛቅዟል! ክለባችን ማን ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማሰን ግሪንውድን የሚፈልግ ማንኛውም ክለብ 50 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈልግ ይፋ አድርጓል ተብሏል። በዚህም ምክንያት አትሌቲኮ ማድሪድ እና ባርሴሎና ተጫዋቹ ላይ ላይ ያላቸውን ፍላጎት እንዳቀዘቀዙ Marca ተናግሯል።
24 9191Loading...
35
ማንቸስተር ዩናይትድ በማንቸስተር ሲቲ የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ከተሸነፈ እና በሊጉ ሰባተኛ ደረጃን ይዞ ከጨረሰ በነሀሴ አጋማሽ ላይ ወደ ኢሮፓ ሊግ መግባቱን ለማረጋገጥ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን ያደርጋል። ማን ዩናይትድ ቀጣዮቹን ጨዋታዎች በድል የሚያጠናቅቅ እናም ተፎካካሪዎቹ ነጥብ የሚጥሉለት ከሆነ እናም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጠ በነሀሴ ወር ላይ ጨዋታን እንደሚያደርግ Mail Sport ተናግሯል።
25 2470Loading...
36
Media files
26 60713Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢላማዎች ናቸው! ሳውዲ አረቢያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የእግር ኳስ ኢንደስቱሪዋን ለማሳደግ እየተጋች ትገኛለች። ባለፈት ሁለት አመታትም ክሪስትያኖ ሮናልዶ ፣ ሳዲዮ ማኔን የመሰሉ ወርቃማ ተጫዋቾችን ወደ ሀገሯ መቀላቀሏ አይዘነጋም። አሁንም በእንግሊዝ ተጫዋቾችን ማስፈረም የምትፈልግ ሲሆን ከክለባችን ብሩኖ ፈርናዴዝ ፣ ካዝሜሮ ፣ ራፋኤል ቫራንን : በክረምቱ ወደ ሀገሯ መቀላቀል እንደምትፈልግ ታዋቂው ዘጋቢ Nizzar Kinsella ባወጣው መረጃ መመልከት ችለናል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 18😢 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጉዳት ሰንጠረዥ :- ማን ዩናይትድ 35 ጉዳቶች ያጋጠሙት ሲሆን አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
Hammasini ko'rsatish...
💔 15👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
በየዘጠና ደቂቃው ሙከራዎችን የሚያደርጉ ተጫዋቾች :- የክለባችን አጥቂ ራስሙስ ሆይሉንድ በየዘጠናው ደቂቃው 1.52 በፐርሰንት በመሞከር 46ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
Hammasini ko'rsatish...
💔 136😁 22👍 14😢 9 7😍 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
📸 | የኦናና የሴት ጓደኛም በኦልድትራፎርድ ነበረች ።
Hammasini ko'rsatish...
😁 130 63👍 26🔥 5🥰 1👌 1🍓 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማይክል ታይሰን በአንድ ወቅት !
Hammasini ko'rsatish...
210👍 23😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
ማውንት እና ራይስ ከአርሰናሉ ጨዋታ በኃላ ❤️
Hammasini ko'rsatish...
👏 199👍 35 18😁 9🤝 5
Photo unavailableShow in Telegram
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1900 👉በፍሬ 👉 2100 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሚካህ ሪቻርድስ ጋሪ ኔቭልን 🗣 "እኔ ከአንተ የተሻልኩ ተጫዋች ነበርኩ።" ሮይ ኪን 🗣 "በፍፁም አንተ ከጋሪ የተሻልክ ተጫዋች አልነበርክም!" ሚካህ ሪቻርድስ 🗣 "እሱ ትልቅ ቡድን ውስጥ ነበር። እኔ ደግሞ ከ ሲቢዬርስኪ እና ዴቪድ ሶሜል ጋር ነበር የምጫወተው።" ሮይ ኪን 🗣 "ግን እነሱም ከአንተ ጋር ስለመጫወት ቢናገሩ ተመሳሳዩን ይላሉ።" 😂🔥 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Hammasini ko'rsatish...
😁 416👍 53 8🤩 6🆒 5🙏 4🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ከተሸነፈ... እንዲሁም ደግሞ ሊጉን በሰባተኛ ደረጃ ካጠናቀቀ በመጪው ነሀሴ አጋማሽ ላይ በኮንፈረንስ ሊግ ለመሳተፍ PLAY OF ይጫወታል ። 😐
Hammasini ko'rsatish...
😁 11🤯 4 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ❤
Hammasini ko'rsatish...
154👍 16😁 13🙏 5💔 4