cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ «በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ» ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙ @AlJUDDAEWA_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 040
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-2730 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
አሁን ለኡለሞቻችን ኡድህያ የምናቀርብበት ወቅት ነው። ሙሉ ጊዚያቸውን ለዒልም ለሰጡ ኡለሞች ኡድህያ ማሟላቱ የኛ ግዴታ ነው። ሱቅ የላቸው እርሻ የላቸው። ነገር ግን ቤት ይዘዋል ሚስትም ልጅም ይጠብቋቸዋል! ከፈጅር እሰከ ኢሻ ከመሰጂድ ሳይወጡ ኪታብ ጋር ተደፍተው እየዋሉ ቤት ለሚጠብቃቸው ጥያቄ ከተውናቸው እንዴት ነው የሚሆነው? ቢያንስ ለ20 ኡለሞች ኡድህያ ማቅረን እንሻለን ለአንድ የኡዱህያ ፍየል 8,000 ብር ፎቶው አማና ቤት ለቤት ያደረሰነው ነው። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #ኡድሁያ_ለኡለሞች #አረፋ #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
650Loading...
02
ያለንበት ወቅት ከባድ ነው። ወቶ መግባት አሳሳቢ የሆነበት ጊዜ ነው። በቤተሰባችን፣ በገብዘባችንና በህይወታችን… ከአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ጥበቃ ለማገኘት… ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾ “ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።” 📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234) የአንድ አይታም ሙሉ ልብስ 3,500 ብር ነው። ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ የሰደቃ ትንሸ የለውም። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
851Loading...
03
ልባችህ እንዲለሰልስ ከፈለጋችህ የየቲሞችን እራስ ዳብሱ! ረሱል ﷺ ራስ መዳበሰ እንዲህ ከሆነ ማልበሰ ማብላት ችግራቸውን ማቃለልማ… አላህ ያግራልን 🤲 የአንድ አይታም ሙሉ ልብስ 3,500 ብር ነው። ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ የሰደቃ ትንሸ የለውም። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1000Loading...
04
የወንድም Fuad Muhidin መልዕክት ኑ የአይታሞችን እንባ እንበስ በዒዱ ዕለት ተደሰተው ይዋሉ… እቅዳችን ለ300 አይታሞች ነው። ለአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1030Loading...
05
“የባል ሞት ከባድ ነው፣ የቲም ልጆችን ጥሎ ያለፈ ሲሆን ደግሞ ለሚስት መከራው ድርብ ነው። አሏህ የተጨነቁትን ሁሉ ይፈርጅልን..!” እነዚህ ሁሉ ልጆች ለእናቶቻቸው ተመሳሳይ ጥያቄ ያቀርባሉ ለበአሉ አዲስ ልብስ… ጎረቤት አባት ያላቸው ሲገዛላቸው አይተዋል ከነሱ ጋር እኩል መጫወት አይችሉም… እናት እንጀራ ጋግራ፣ የሰው ልብስ አጥባ፣ ጉልት ሸንኩርትና ቲማቲም ቸርችራ እንዴት የልጆቿን ፍላጎት ልታሟ ትችላለች! እሷኮ ለራሷ ቀን ጎሎባት ከቤት ወታ ከሰንቱ ደዮስ ጋር ሰትጋፈጥ ነው የምትውለው 😥 ለባልነት የሚመጣውም በድብቅ ለሚስቱ መቅጫ ነው የሚፈልጋት… እናት… ያለቺበት ዓለም የዱንያ ሲኦል ነው። ልጆች ግን ይሄ አይረዱም ሰለፍላጎቶቻቸው መጓደል ነው… በአላህ ይሁንብኝ የዚችን እናት መከራ ማቅለል በኛ ላይ ግዴታ አይደለምን ‼ ቀላል በሆነማ የነብዮ (ሰ•ዐ•ወ) ጉርብትና ባላሰገኘ ነበር! ኑ የአይታሞችን እንባ የእናቶችን ሀዘን እናሰቀር ለአንድ አይታም የአረፋ ሙሉ ልብስ 3,500 ብር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1180Loading...
06
ሀቂቃ ልጆቹ ላይና እናቶቻቸው ላይ የሚታየው ደስታ ትልቅ ሀሴት ነው ያለው። ይሄን ቀን መድገም እንፈልጋለን ለ4ተኛ ለ5ተኛ ጊዜ አይደም። እሰከ ህይወት ፍፃሚ ቢሆን እንጁ ለ300 አይታሞች ለክተን ኑ ውሰዱ የሚል ቃል ነው ከኛ እየጠበቁ ያሉን አላህ ምንዳወ የትየለለ ወቅቱ የተከበረው ዙልሂጃ ወላሂ ይሄ መታደል ነው ነገ ይሄን ቀን ይሄን አጋጣሚ ሰለማገኘታችን እርግጠኛ አይደለንም። የአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1300Loading...
07
Ergaa Ustaaz Abdullaxiif Xaahaa Kottaa Imimmaan Yatiimootaa haa haxoofnu guyyaan iidaatiin gammadanii haa oolanii. Karoorri keenya yatiimoota 300fi. Yatiima tokkoof uffanni guutuun Birri 3500.  Gargaarsa rabbiitiin 60% milkeessineerra Alhamdulillaah. isa haferratti haa hirmaannu. Inni yatiima kunuunsu Rasulullah Sallallahu Alaihi Wasallam waliin jannata keessatti ollaa dha. Baankii keessatti galii argachuuf Baankii Daldalaa Itoophiyaa 1000388115444 ♢ Baankii Awaashee 01425412116600 ♢ Baankii Waldaa Hojii Gamtaa Oromiyaa 1000085221616 ♢ Baankii Idil Addunyaa Oromiyaa 1493281700001 ♢ Baankii Hijraa 1001097420001 ♢ Baankii Zamzam 0019001920101 Herrega Kaffaltii: Muftii Daawud Waldaa Misooma fi Walgargaarsa Dargaggoota Kemise
1330Loading...
08
አዎ ትሞታለህ አዎን ትሞቻለሽ وبلا ادنى شكٍّٔٔ ያለ አንድ ዝቅተኛ ጥርጣሬ ሁላችንም እንሞታለን😓 የልጆቻችን የቲምነትም የልጆቻችን እናት እንግልትም ከሞትንባት ቅፅበት አንስቶ ይጀምራል 😓 ነአም #አላህ ምስክሬ ነው በሂወት ዘመኑ እያለ ለአይታሞች አለኝታ ለሆነ ሰው በሂወት ሳይኖር ደግሞ #አላህ ለልጆቹ ወኪል እንደሚሆን አልጠራጠርም ‼ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ጥልቅ ስሜት ነበር ወላህ ነአም ምናልባትም አሁን አልያ ደግሞ ነገ ልንሞት እንችላለን 😓አሁን ለአይታሞች ወኪል በመሆን ለነገ የልጆቻችን እጣ ፈንታ ዋስትና እንረከብ ‼ እኛ ለአይታሞች ወኪል ሁነን #አላህን ደግሞ ለልጆቻችን ወኪል እናድርግ በጥሩ ወኪልነትም #አላህ በቂ ሆነ‼ የአንድ የቲም የኢድ ወጭ 3500 ተሳተፉ ባረላሁ ፊኩም ሼር በማድረግም ኸይሩን እንካፈል ‼ #አረፋን_ከየቲሞችጋር4 #ሙፍቲ_ዳውድ
1751Loading...
09
የኔ ልጆች ለብሰው የቲሞቹ አይቀሩም ያለ ወንድሜ የ5 አይታሞች 17,500 ብር ገቢ አድርጓል። ረጂም ዕድሜ ጀሊሉ ያኑርህ በኢማን በአፍያ በልጆችህ ተደሰት፤ ልጆችህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ፤ ከክፉ ነገር ሁሉ ሶመዱ ይጠብቅህ፤ ቤተሰብህን ገንዘብህን አላህየ በረካ ያድርግልህ ያ ከሪም ያ ወዱድ! #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1441Loading...
10
ዛሬ በአላህ ላይ ተወኩልን እናንተን ሰበብ ትሆናላቹህ ብለን 300 የቲሞችን ለክተናል።  በጣም ደስ ብሎቸው ነበር ዓረፍን በጣም ይጠብቁታል የቲሞቹ እኛም  አብሽሩ የኸይር ቤተሰቦች አሉ አስተባብረን የሁላችሁም ይሸፈናል አልናቸው ።    በአላህ ፍቃድ  በእናንተ እገዛ የ120 የቲሞች የአረፍ ልብስ ወጪ አግኝተናል ! የቀረን 180 የቲሞች ነው የአንድ የቲም ልብስ ወጭ 3,500 ብር               ተሳተፉ ✌️ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1830Loading...
11
አባት ሰትሆን ሰሜቱ እንዲህ ይገባሃል። ከአንተ ህልፈት ቦሀላ ልጆችህ አይታም ሲሆኑ… ከ3 ዓመት በፊት “ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 1” ላይ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ያሰተላለፈው መልዕክት… ኑ ዛሬ ነው ቀኑ ከአይታሞች ጎን መቆሚያው የአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ ከ3,500 ብር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1800Loading...
12
ዒድ ሲደርስ እንደ የቲም አሳዳጊ የሚፈተን የለም። ልጆች የጊዜውን መጥበብ አያውቁ እናት ሰለሷ ትታ ሰነለሱ መኖሯን አይገነዘቡ ባለቤቷን ማጣቷ ሳይበቃት… #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1610Loading...
13
የወንድም ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር መልዕክት ኑ የአይታሞችን እንባ እንበስ በዒዱ ዕለት ተደሰተው ይዋሉ… እቅዳችን ለ300 አይታሞች ነው። ለአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። በአላህ እገዛ 33% ገደማ አሳክተናል። አልሃምዱ ሊላህ ቀሪውን እንረባረብ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1860Loading...
14
ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 4 የሚለው የኸይር ጥሪ ፕሮጀክት የምንወደው የአይታሞች ተንከባካቢ የሆነው ኡስታዛችን ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህ ሙስጠፋ መልዕክት አለው ሁላችሁም ስሙት !! የአንድ የቲም የዓረፋ ልብስ ወጪ 3,500ብር በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1911Loading...
15
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓረፋ በዓል ለ300 የቲሞች "ዓረፋን ከየቲሞች "በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ዙር ለየቲሞች የልብስ ማልበስ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። የአንድ የቲም የአረፍ ልብስ ወጪ 3500 ብር ነዉ! የቲሞችን የሚንከባከብ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት ጎረቤት ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
1810Loading...
16
ሙፍቲ ዳውድና አረፋ /ዒደል አድሃ/ … አረፋን ከየቲሞች ጋር 1 በ2013 ዓ/ል ለ110 አይታሞች አረፋን ከየቲሞች ጋር 2 በ2014 ዓ/ል ለ200 አይተሞች አረፋን ከየቲሞች ጋር 3 በ2015 ዓ/ል ለ300 አይተሞች ከሁሉ በፊት የአዛኞች ሁሉ አዛኝ በሆነው አል ረህማን ችሮታ በእናንተ ደጋግ ባሮች ርብርብ የቲምነት ያጎደለባቸውን በተቻለን ከጓደኞቻቸው እኩል ሆነው ዒዱን በደሰታ ያሳልፉ አንድ ዝንጥ አድርገን አልብሰናል። በዓሉ በዓል ሆኖላቸዋል። አልሃምዱ ሊላህ ዘንድሮም በጀሊሉ ፍቃድ "አረፋን ከየቲሞች ጋር 4" ለ300 አይታሞች በዓሉን ልናደምቅላቸው የጎደላቸውን ለሞምላት ነይተን ተነሰተናል። እናንተ ቅንና ደጋግ የአላህ ባሮች ዝግጁ ናቹህ! #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አረፋ #አይታሞች
3220Loading...
17
የሴትልጅ አለባበሰ (ሒጃቧ) የአባቷን ተርቢያ ፤የእናቷን ክትትል፤የወንድሟን ተቆጪነት (ጊራ) ፤የባሏን ወንዳ ወንድነት፤ ከነዚህም በላይ የጌታዋን ሙራቀባ ፤ የሚገልፅ ነው። 🙏 © ustaz mohammed Abduikadir oumer
2531Loading...
አሁን ለኡለሞቻችን ኡድህያ የምናቀርብበት ወቅት ነው። ሙሉ ጊዚያቸውን ለዒልም ለሰጡ ኡለሞች ኡድህያ ማሟላቱ የኛ ግዴታ ነው። ሱቅ የላቸው እርሻ የላቸው። ነገር ግን ቤት ይዘዋል ሚስትም ልጅም ይጠብቋቸዋል! ከፈጅር እሰከ ኢሻ ከመሰጂድ ሳይወጡ ኪታብ ጋር ተደፍተው እየዋሉ ቤት ለሚጠብቃቸው ጥያቄ ከተውናቸው እንዴት ነው የሚሆነው? ቢያንስ ለ20 ኡለሞች ኡድህያ ማቅረን እንሻለን ለአንድ የኡዱህያ ፍየል 8,000 ብር ፎቶው አማና ቤት ለቤት ያደረሰነው ነው። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #ኡድሁያ_ለኡለሞች #አረፋ #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለንበት ወቅት ከባድ ነው። ወቶ መግባት አሳሳቢ የሆነበት ጊዜ ነው። በቤተሰባችን፣ በገብዘባችንና በህይወታችን… ከአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ጥበቃ ለማገኘት… ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾ “ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።” 📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234) የአንድ አይታም ሙሉ ልብስ 3,500 ብር ነው። ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ የሰደቃ ትንሸ የለውም። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
Hammasini ko'rsatish...
04:22
Video unavailableShow in Telegram
ልባችህ እንዲለሰልስ ከፈለጋችህ የየቲሞችን እራስ ዳብሱ! ረሱል ﷺ ራስ መዳበሰ እንዲህ ከሆነ ማልበሰ ማብላት ችግራቸውን ማቃለልማ… አላህ ያግራልን 🤲 የአንድ አይታም ሙሉ ልብስ 3,500 ብር ነው። ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ የሰደቃ ትንሸ የለውም። ♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
Hammasini ko'rsatish...
26.60 MB
01:01
Video unavailableShow in Telegram
የወንድም Fuad Muhidin መልዕክት ኑ የአይታሞችን እንባ እንበስ በዒዱ ዕለት ተደሰተው ይዋሉ… እቅዳችን ለ300 አይታሞች ነው። ለአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
Hammasini ko'rsatish...
8.90 MB
“የባል ሞት ከባድ ነው፣ የቲም ልጆችን ጥሎ ያለፈ ሲሆን ደግሞ ለሚስት መከራው ድርብ ነው። አሏህ የተጨነቁትን ሁሉ ይፈርጅልን..!” እነዚህ ሁሉ ልጆች ለእናቶቻቸው ተመሳሳይ ጥያቄ ያቀርባሉ ለበአሉ አዲስ ልብስ… ጎረቤት አባት ያላቸው ሲገዛላቸው አይተዋል ከነሱ ጋር እኩል መጫወት አይችሉም… እናት እንጀራ ጋግራ፣ የሰው ልብስ አጥባ፣ ጉልት ሸንኩርትና ቲማቲም ቸርችራ እንዴት የልጆቿን ፍላጎት ልታሟ ትችላለች! እሷኮ ለራሷ ቀን ጎሎባት ከቤት ወታ ከሰንቱ ደዮስ ጋር ሰትጋፈጥ ነው የምትውለው 😥 ለባልነት የሚመጣውም በድብቅ ለሚስቱ መቅጫ ነው የሚፈልጋት… እናት… ያለቺበት ዓለም የዱንያ ሲኦል ነው። ልጆች ግን ይሄ አይረዱም ሰለፍላጎቶቻቸው መጓደል ነው… በአላህ ይሁንብኝ የዚችን እናት መከራ ማቅለል በኛ ላይ ግዴታ አይደለምን ‼ ቀላል በሆነማ የነብዮ (ሰ•ዐ•ወ) ጉርብትና ባላሰገኘ ነበር! ኑ የአይታሞችን እንባ የእናቶችን ሀዘን እናሰቀር ለአንድ አይታም የአረፋ ሙሉ ልብስ 3,500 ብር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀቂቃ ልጆቹ ላይና እናቶቻቸው ላይ የሚታየው ደስታ ትልቅ ሀሴት ነው ያለው። ይሄን ቀን መድገም እንፈልጋለን ለ4ተኛ ለ5ተኛ ጊዜ አይደም። እሰከ ህይወት ፍፃሚ ቢሆን እንጁ ለ300 አይታሞች ለክተን ኑ ውሰዱ የሚል ቃል ነው ከኛ እየጠበቁ ያሉን አላህ ምንዳወ የትየለለ ወቅቱ የተከበረው ዙልሂጃ ወላሂ ይሄ መታደል ነው ነገ ይሄን ቀን ይሄን አጋጣሚ ሰለማገኘታችን እርግጠኛ አይደለንም። የአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
02:36
Video unavailableShow in Telegram
Ergaa Ustaaz Abdullaxiif Xaahaa Kottaa Imimmaan Yatiimootaa haa haxoofnu guyyaan iidaatiin gammadanii haa oolanii. Karoorri keenya yatiimoota 300fi. Yatiima tokkoof uffanni guutuun Birri 3500.  Gargaarsa rabbiitiin 60% milkeessineerra Alhamdulillaah. isa haferratti haa hirmaannu. Inni yatiima kunuunsu Rasulullah Sallallahu Alaihi Wasallam waliin jannata keessatti ollaa dha. Baankii keessatti galii argachuuf Baankii Daldalaa Itoophiyaa 1000388115444 ♢ Baankii Awaashee 01425412116600 ♢ Baankii Waldaa Hojii Gamtaa Oromiyaa 1000085221616 ♢ Baankii Idil Addunyaa Oromiyaa 1493281700001 ♢ Baankii Hijraa 1001097420001 ♢ Baankii Zamzam 0019001920101 Herrega Kaffaltii: Muftii Daawud Waldaa Misooma fi Walgargaarsa Dargaggoota Kemise
Hammasini ko'rsatish...
33.63 MB