uz
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Kanalga Telegram’da o‘tish

الحق فوق الجميع

Ko'proq ko'rsatish
1 177
Obunachilar
+224 soatlar
+477 kun
+10530 kun
Postlar arxiv
ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

በስፖርት (በኳስ) ስም ከሀዲዎችን መደገፍና ማድነቅ? ኳስ በመመልከት ጊዜን ማቃጠል ————— ለሙስሊም ወጣቶች አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ የተተረጎመ ፈትዋ! 🚫 ይህ በዚህን ጊዜ ሴቱም ወንዱም የተዘፈቀበት ሌላኛው ከባድ አደጋ ነው! በሚያሳዝን ሁኔታ የሱንና ምልክት የሚታይባቸው ወንዶች ሁሉ ሳይቀሩ የቲቪ እስክሪን ላይ ፈጥጠው አጅነቢይና ኀፍረተ ገላ እያዩ፣ ከሀዲ የሆኑ ተጫዋቾችን እያደናነቁ ጎል ሲገባ እንደ ሴት የሚያጨበጭቡና ቁጭ ብድግ እያሉ የሚያፏጩ ኳስ በማየት ስም በወንጀል ላይ ወንጀልን ማባዛት ጊዜን ማቃጠል በጊዜ መጠየቅ… የተለያየ ጥፋት ውስጥ የሚዘፈቁ ሰዎች እጅግ በዝተዋል። ይህ ከባድ ወንጀል ነው!!፣ በስሜት ታውረው ወደ ጥፋት እየሄዱ ነው። አላህን ሊፈሩና ከዚህ ተግባር ሊቆጠቡ ይገባል። ጊዜ ትልቅ ፀጋ ነው!! በተሰጠን ፀጋ መጠየቅ አለ፣ የማይቀር ነው "የተሰጠህን ጊዜህን በምን አሳለፍከው እንባላለን" ሽርፍራፊ ደቂቃ አትቀርም። ጊዜያችን አላህ በሚወደው ነገር ነው ማሳለፍ ያለብን!! እንደሚታወቀው ብዙሃኑ በዱኒያ ሩጫ ነው የሚያሳልፈው በሀላል ከስብ ማሳለፉ ባልከፋ፣ ነገር ግን የተገኘችውንም ጊዜ እንዲህ ባለው ዛዛታ ማቃጠሉ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ተግባር ነው። ባለን ጊዜ ጮሌ ሆነን ስለ ዲናችን ልናነብ የድምፅ  ፋይሎችን ልናዳምጥና ልንማር ነው የሚገባው። ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ናሲሩዲን አል'አልባኒ (ረሂመሁላህ) መዲና በነበሩበት ጊዜ ከእለታት አንድ ቀን አስተምረው ሲወጡ፣ኳስ የሚጫወቱና ተመልካቾችን ይመለከታሉ...ከዚያም ሸይኹ የሚከተለውን አሉ፡ "እኔን የሚገርመኝ ኳስ የሚጫወቱት ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው የሚገርሙኝ!፤ጊዜ የሚሸጥ ቢሆን ኖሮ ከእነኝህ (ተቀምጠው ኳስን ከሚመለከቱት) እገዛ ነበር።" ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛ (አላህ ይጠብቃቸውና)ሀ እንደሚከተለው ጥያቄ ተነበበላቸው:- የትልቅ ደረጃ ባለቤት የሆኑ ሸይኽ አላህ መልካም ነገርን ይመንዳዎትና ጠያቂው እንዲህ ይላል:- “በዚህን ጊዜ ብዙ ሰዎች የእስፖርት ሚዲያዎችን በመመልከት የተፈተኑበት ነገር ነው እሷን በመመልከት በመሰባሰብና (የሚደግፉት አካል) የበላይ እንዲሆን በመመኘት (ጉጉት ይሰባሰባሉ ይመለከታሉ) በእርግጥ በእስፖርተኞች መካከል ከሀዲዎችም ይኖራሉ ይህ ከሀዲዎችን ከመውደድ/ከመወዳጀት ውስጥ ይካተታልን? መልስ:- ከሀዲ የበላይነት እንዲያገኝ ከወደደ በእስፖርትም ቢሆን እንኳን ይህ እነሱን መውደድ ነው። በእስፖርት እንኳን ቢሆን ድል እንዲያገኙ ከወደደ ይህቺ ለነሱ ዉዴታ ናት።” [ከድምፅ የተተረጎመው መልሳቸው እዚህጋ አበቃ።] ከሀዲን መውደድ ደግሞ አደጋው! ከላ! ኢላሀ ኢለላህ አፍራሾች አንዱ ክፍል ለመሆኑ ጥርጥር የለውም!! 👉🏾 ልብ ይበሉ! እኛ ሙስሊሞች ነን፣ ስሜታችንን የሚገጥመንን ነገር ብቻ ፊት ለፊት እያየን ልባችን ሊታወር አይገባውም!። በማነኛውም ጉዟችን ላይ ይህ ሸሪዓን ይገጥማል ወይስ ይቃረናል ብለን ልናስተውል ግድ ይለናል!!። አንድ ሰው ለራሱ ለአካል እንቅስቃሴ ብሎ ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ቢጫወት ችግር የለውም፣ ነገር ግን አሁን ላይ በየ ካፌዎች የማይጠበቁ ሰዎች ተጎልተው ከሀዲዎች የሚራገጡትን በዚያ ላይ የተለያዩ ሀራም የሆኑ ማስታወቂያዎች እየመጡ እርቃን ሴቶችን እያዩ ሀራም  የሆነው ማጨብጨብና ፉጨት ተጨምሮበት የሚታየው ነገር እጅግ ከባድ አደጋ ነው ከዚህ ተግባር በፍጥነት መጠንቀቅና መቆጠብ ይገባል!! በእስፖርት ሰበብ (አጅነቢይ) በዕድ ሴትንና ሀፍረተ ገላን ማየቱ ሌላው ከባድ አደጋ ነው፣  የዐይን ዚና ነው!! አሰራጯት ኢንሻ አላህ ከአላህ (አጅር) መልካም ምንዳን ታገኛላችሁ! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/IbnShifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች 👉 ዛሬ እሮብ ህዳር 12/9/2018 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻ የት ናችሁ? 👉 ኑ! እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በቢላል ኢብኑ ረባህ መ
ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች 👉 ዛሬ እሮብ ህዳር 12/9/2018 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻ የት ናችሁ? 👉 ኑ! እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 💺 ታጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አል'ለተሚ ሐፊዘሁሏህ 🇸🇦 ርዕስ፦ مناقب بلال بن رباح (مؤذن الرسول ﷺ)  🇸🇦 የቢላል ኢብኑ ረባህ ደረጃ ⌚️ ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ለበለጠ መረጃ ፦ይደዉሉ 📲 0995473737  📲 0921566720 💡አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ ቢላል ኢብኑ ረባህ ቁጥር ❹ መድረሳ ላይ https://t.me/bilalibnurebahmedresa https://t.me/bilalibnurebahmedresa

قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن علي بن آدم الإتيوبي رحمه الله : الشيخ ابن باز والألباني وابن عثيمين ،رحمهم الله، هم المرجع في مذهب السلف ، وبعد موتهم رفع الأشاعرة رؤوسهم https://t.me/almuhajrinmedresa

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

"سلف هذه الأمة لمّا اعتمدوا على الله وتوكّلوا عليه لم يضرّهم كيد الكائدين ولا حسد الحاسدين: {وإنْ تَصبِرُوا وتتّقُوا لا يَضُرُّكم كَيدُهُم شيئًا إنّ اللهَ بما يَعمَلُونَ مُحِيط}". شرح رياض الصالحين لابن عثيمين ١ /٤٩٢

هل الدعوة السلفية فرقت الأمة ؟ ▪ قال الشيخ الألباني - رحمه الله تعالى - : « فالآن الذين يذموننا ويقولون : إنكم تفرقون ! ‏ نسألهم : نفرق بين ماذا وماذا؟ نحن دعاة إلى الكتاب والسنة ‏وعلى منهج السلف الصالح ‏فهل أنت معنا؟ فإن قال : أنا معكم، إذن نحن ما فرقنا ‏ وإن قال: لا، أنا لست معكم، إذن أنت افترقت عنا » . المصدر : الهدى والنور الشريط (٢٠٠)

ተክቢራ በሚወደድበት ወቅት ላይ ነን አንደበታችን በተክቢራና በዚክር እናርጥበው اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

🔶 በህይወትህ ሰዎችን ሆን ብለህ ከመበደል ተጠንቀቅ! በዳይ ከምትሆን ተበዳይ መሆን የተሻለ ነው! በተበዳይ ዱዓ እና በአላህ መካከል ግርጆ የለም! ሳታውቅ ድንበር ያለፍከበትንም ሰው ይቅርታ ለመጠየ
🔶 በህይወትህ ሰዎችን ሆን ብለህ ከመበደል ተጠንቀቅ! በዳይ ከምትሆን ተበዳይ መሆን የተሻለ ነው! በተበዳይ ዱዓ እና በአላህ መካከል ግርጆ የለም! ሳታውቅ ድንበር ያለፍከበትንም ሰው ይቅርታ ለመጠየቅ አታመንታ! 🔶 ተንኮለኛ ሰው አትሁን! አንተ ከአላህ ጋር ያለህን ነገር አሳምር እንጂ የሰዎች ሴራና ተንኮል አያስጨንቅህ! የተንኮለኛን ተንኮል ለማፍረስ የነቃ ቁርጠኛ አቋም ያለው ሰው ሁን! ተንኮል ወደ ባለቤቱ ተመላሽ ነው! اسْتِكْبَارًا فِي الْأَرْضِ وَمَكْرَ السَّيِّئِ ۚ وَلَا يَحِيقُ الْمَكْرُ السَّيِّئُ إِلَّا بِأَهْلِهِ ۚ “በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ (ተንኮል) መዶለትንም (እንጂ አልጨመረላቸውም፡፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡” አል ፋጢር 43 #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

“ቁርአን የልብ መስታወት ነው ✅ መስታወት ሰው ፊቱን እንዲያይና ጉድለቱን እንዲያውቅ እንደሚያደርግ፣ ቁርአንም የሰውን ልብ ያሳያል፤ ኢማኑን፣ ድክመቱን፣ ኃጢአቱን፣ ቅንነቱን፣ ወደ አላህ ያለውን ቅርበት እንዲመለከት ያደርገዋል። ስለዚህ ቁርአንን በተደቡር የሚያነብ ሰው ራሱን ይመረምራል፣ ልቡን ያጸዳል፣ መንገዱንም ያስተካክላል። ስለዚህ ቁርአንን በተደቡር ለመቅራት እንሞክር። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ﴾ “ይህ ቁርአን ከሁሉ ቀጥተኛ ወደሆነችው መንገድ ይመራል።” [سورة الإسراء: 9] https://t.me/almuhajrinmedresa

🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔷የመጀመሪያዎቹን የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ተጠቃሚ ለመሆን የሚያግዙ አስር ምክንያቶች 1-ከአለም ቀናቶች ምርጦቹ  መሆናቸውን ማወቅ 2-በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የአምልኮ  ዋጋ የሚነባበር መሆኑን መገንዘብ 3-ባሮቹ ትኩረት እንዲሰጡበት አላህ በእነዚህ ቀናቶች ምሏል وَلَيَالٍ عَشْرٍ                             "በአስር ሌሊቶችም (እምላለሁ)" ፈጅር :2 4-ለእነዚህ ቀናቶች ትኩረት መስጠት የአላህን የሐይማኖት ምልክቶች ክብር መስጠት ነው አሏህ እንዲህ ብሏል - ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ                             (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ የአላህንም የሃይማኖት ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች የኾነች ጥንቃቄ ናት፡፡ ሀጅ 32 5-እነዚህን ቀናቶች በአግባቡ መጠቀም አንድ ሰው እምነት ለመኖሩ ምልክት ነው ፤ ከረህማን ጋር የሚነግዱ ሰዎች ባህሪም ነው። 6- አላህ ዋና ዋና የሚባሉ መልካም ስራዎችን የሰበሰበባቸው የታወቁ ቀናቶች ናቸው። 7- በውስጣቸው የአመቱ በላጭ ቀናቶች የሚገኙባቸው ናቸው። እነርሱም (የአረፋና የነህር ቀን) 8-በርካታ የአምልኮት አይነቶች ልምምድ የምናደርግባቸው ቀናቶች ናቸው - ፈርድ ሶላቶችን በመጀመሪያው ወቅት የምንሰግድባቸው ፤ ረዋቲብ ሱናዎችን ፤ የሌሊትና የዊትር ሶላቶችን ተጠባብቀን የምንሰግድባቸው ቀናቶች ናቸው።  ቁርአን የምናኸትምባቸው ፣ አላህን በብዛት የምንዘክርባቸው ፣ ሁሏን ቀናቶች የምንጾምባቸው ቀናቶች ናቸው። 9-ጊዜያቸው አጭር ሆኖ አምልቶቹ ገር የሚሆንባቸው ቀናቶች ናቸው። አስር ቀናት ብቻ ከመሆናቸው አኳያ ባሮች ፈጥነው እንዳያልቁ ይጨነቃሉ። 10-እነዚህን ቀናቶች በሌላ ጊዜ  አለማግኘት ለባሮች አስጨናቂ ይሆናል። https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

يحكي ابن تيمية واقع كثير ممن ينتسب إلى طلب العلم- نسأل الله العافية-. قال شيخ الإسلام -رحمه الله-: كثير من طلبة العلم ليسَ مَقصودهم به إلا تَحصيل رياسة أو مال، ولكل امرئ ما نوى. وأما أهل العلم والدين الذين هم أهله، فهو مَقصودٌ عندهم لمنفعتِه لهم، وحاجتِهم إليه في الدنيا والآخرة. ...ولهذا تَجد أهلَ الانتفاع به يُزكّون به نفوسهم، ويَقصدون فيه اتّباع الحقِّ لا اتباع الهوى، ويَسلكون فيه سبيل العدل والإنصاف، ويُحبونه ويلتذّون به، ويُحبون كثرتَه وكثرةَ أهله، وتنبعث همَمهم على العمل به وبموجبِه ومقتضاه، بخلاف من لم يَذُق حلاوتَه وليس مقصودُه إلا مالا أو رياسة، فإن ذلك لو حصل له بطريق آخر سلكه، وربما رجَّحه إذا كان أسهل عليه. [منهاج السنة: (٨/٢١٠)]. وقد ثبت عن النبي صلى الله عليه وسلم قوله : " مَا ذِئْبَانِ جَائِعَانِ أُرْسِلَا فِي غَنَمٍ، أَفْسَدَ لَهَا مِنْ حِرْصِ الْمَرْءِ عَلَى الْمَالِ وَالشَّرَفِ لِدِينِهِ ". https://t.me/HussinAssilty

✅  ውድ ሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የሙሓጅሪን መድረሳ  ቻናል ሀክ ስለተደረገ(ሰለተሰረቀ) ከዚህ በፊት የተከፈተው ቻናል እኛን ሙሓጅሪን መድረሳ እንደማይወክለን  ለመግለፅ  እንወዳለን። ከዚህ በኋላ የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ መሆኑን እናሳውቃለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa ሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች ይህን ቻናል ሸር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።         ሙሓጂሪን መድረሳ