ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 175
Obunachilar
+1124 soatlar
+397 kun
+8130 kun
Postlar arxiv
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷እውነተኛ ሰለፍይ ሐቅ በዞረበት ሁሉ ይዞራል
ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"የሰለፎችን መንገድ የሚከተል እውነተኛ ሰለፍይ ሐቅ በዞረበት ሁሉ ይዞራል።
ውዳሴን ከሚሰጥ ሰው ይልቅ ፣ በትንታኔ ላይ ተመስርቶ ትችት የሚሰነዝርን ሰው ያስቀድማል።
ከአስረጅና ማስረጃ ባለቤት ጎን ይቆማል።"
الجامع لشبهة المميعة ودحضها ص ١٠٦
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ግንኙነትህ ከአሏህ ጋር ከሆነ ክብርና ልቅናን ታገኛለህ
ኢብኑል ቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :-
"ሰዎች በዱንያ ሲብቃቁ ፣ አንተ በአሏህ ተብቃቃ ፤ በዱንያ ሲደሰቱ ፣ አንተ በአሏህ ተደሰት ፤ ሰዎች በሚወዷቸው እረፍት ሲያገኙ ፣ አንተ እረፍትህን በአሏህ አድርግ ፤ ክብርና ማዕረግ ለማግኘት ወደንግስታትና መሪዎች ሲቃረቡ ፣ አንተ ከአሏህ ጋር ተዋወቅ ፣ ወዳጅነቱን ለማግኘት ተጣጣር - የመጨረሻ ክብርና ልቅና በእርሱ ታገኛለህና።"
الفوائد ص ١٧٠
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒منظومة البيقونية
📒መንዙመቱል በይቁኒያ
🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه الله)
https://t.me/sunah123
pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/sunah6769/1788
https://t.me/sunah6769/1788
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚دعائم منهاج النبوة
✍لشيخ أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى )
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/3226
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 133
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
✨ 📚 አዲስ የተጀመረ የሶርፍ ትምህርት 📚 ✨
🎧 ─── ❖ ─── 🎧
📖 ኪታብ፦ «መቅሱድ» (كتاب المقصود)
📌 ክፍል፦ 03
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሐመድ ኑር (حفظه الله)
✨ ─── ❖ ─── ✨
💡 የአረብኛ ቋንቋ ቁልፍ የሆነውን የሶርፍ ( ትምህርት በጥራት ተከታተሉ!
📲 ቻናላችንን ለመቀላቀል፦
👇👇👇
https://t.me/sunah6769
🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣
🚀 SHARE | ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ!
📖 የዐቂደቱ አጥ-ጦሓውያ ትምህርት
📒 العقيدة الطحاوية
(የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ኢማም አቡ ጃዕፈር አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አጥ-ጦሓዊ (ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 02
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📖 የኡሱሉ ሱና (ለኢማም አል-ሁመይድይ)
የዐቂዳ ትምህርት
📒 ኡሱሉስ-ሱና (أصول السنة)
(በታላቁ ኢማም አል-ሁመይድይ [ረሒመሁልላህ] የተዘጋጀ የትክክለኛዋን አህለ ሱና ዐቂዳና መነሻ የሚያብራራ ድንቅ የዐቂዳ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ኢማም አቡ በክር ዐብዱልላህ ብን አዝ-ዙበይር አል-ሁመይድይ (ረሒመሁልላህ)
(የኢማም አል-ቡኻሪ ታላቅ ሸይኽ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 02
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 66
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ጀርህና ተዕዲል
እወቅ - ወፈቀከሏህ -
"(በሰዎች ላይ) ትችትና ፍትሃዊ ማረጋገጫ መስጠት - ውስን እውቀት ፣ ስለዚህ ጉዳይ ከተጻፉ መጽሐፎች የእውቀት እጥረት ያለባቸው ፣ የሱና መሪዎችን ንግግር ያላወቁ ፣ በዘፈቀደ የሚረግጡ እና በጭፍን የሚደናበሩ አካላት እንደሚገምቱት ያለማስረጃና አስረጅ የሰዎችን ክብር መንካት ሳይሆን - ሸሪዓን መጠበቅና ስለአሏህ ሀይማኖት ምክር ነው።"
الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
الجامع لشبهات المميعة ودحضها ص (٣) مكتبة دار الهجرتين / بقلم أبو قتيبة الدغويي
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒 الرحيق المختوم
🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المباركفوري
📒 አረሂቀል መኽቱም
🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ
🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( ሀፊዟሁሏሁ)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📖 የኡሱሉ ሱና (ለኢማም አል-ሁመይድይ)
የዐቂዳ ትምህርት
📒 ኡሱሉስ-ሱና (أصول السنة)
(በታላቁ ኢማም አል-ሁመይድይ [ረሒመሁልላህ] የተዘጋጀ የትክክለኛዋን አህለ ሱና ዐቂዳና መነሻ የሚያብራራ ድንቅ የዐቂዳ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ኢማም አቡ በክር ዐብዱልላህ ብን አዝ-ዙበይር አል-ሁመይድይ (ረሒመሁልላህ)
(የኢማም አል-ቡኻሪ ታላቅ ሸይኽ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 01
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 8
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 115
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
