ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 177
Obunachilar
+224 soatlar
+477 kun
+10530 kun
Postlar arxiv
من شرح صحيح البخاري.
قال عمر بن عبد العزيز :" لا تكن ممن يتبع الحق إذا وافق هواه ويخالفه إذا خالف هواه فإذا أنت لا تثاب على ما اتبعته من الحق وتعاقب على ما خالفته" قال ابن تيمية وهو كما قال رضي الله عنه لأنه في الموضعيين إنما قصد اتباع هواه لم يعمل لله.
_الفوائد التي تنشرها سيسألك الله عنها هل نشرتها انتصارا لهواك وانتقاما لنفسك كل واحد يجب أن يراجع نفسه .
لا تقل فلان يقصدني أو يريدني نعم يقصدك ألست مسلما ؟ أنت مخاطب بالكتاب والسنة فإذا كان فيك تتوب إلى الله وإذا لم يكن فيك تحمد الله لأن الدين النصيحة.السلف لا يعرفون هذه الفلسفة يقصدني لا يقصدني لأنهم يقبلون الحق من الصغير والكبير فكتاب الله فيه أخبار المشركين والكفار والعصاة وأمرنا الله بتدبر كتابه حتى لا نقع فيما وقعوا فيه.
-لم نجد أحدا من السلف إذا سمع آية أو حديثا أو أثرا قال يقصدني ويعنيني !!! نعم يقصدك ألست ضعيفا تتعرض لاتباع هواك .
-من الفوارق بيننا وبين السلف السلف يرجعون إلى أنفسهم يعاتبونها ويذمونها ويحتقرونها أما نحن فنرمي على غيرنا . تجنبوا هذه الأمراض واستفيدوا من الفوائد قبل أي أحد ففتشوا أنفسكم وحاسبوها وازجروها . نسأل الله العافية
✅ አድስ የተጀመረ የሙስጦለሀ ኪታብ
📚 متن البيقونية
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah6769/1788
https://t.me/sunah6769/1788
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 6
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ምስጋና
በመዋደዳችሁ ፣ በመተዛዘናችሁ ፣ በርህራሄያችሁ የምንቀናባችሁ ባህር ዳር የምትገኙ የአህለሱና ተርጓሚዎች አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
በሁሉም ቦታ የሚገኙ ሰለፍዮች ምን ነው በእነርሱ (አካሄድ) በተከተሉ!!
ኢስላምና ሙስሊሞችን በእናንተ ይጥቀም! አሏህን በመታዘዝ ላይ እድሜያችሁን ያርዝመው! ሰለፍይ ተርጓሚዎችንም እንዲሁ! አምሳያችሁን ያብዛው! እስከሞት ድረስ በተውሂድ በሱና ያጽናችሁ!!
በዶክተር ሸይኽ ሁሰይን ብን ሙሐመድ
اللهم آمين
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
جزى الله خيرا مترجمي أهل السنة في باحر دار الذين نغبطهم في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم ليت السلفيين اقتدوا بهم في كل مكان ونفع الله بكم الإسلام والمسلمين وأطال الله بقاءكم على طاعته وكل مترجمي السلفية وكثر الله من أمثالكم وثبتكم على التوحيد السنة حتى الممات.
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
እንዲሁ በጣም የሚያስገርመው ፡ አንዳንድ ሴቶች እና ወንዶች ከአጅነብይ (ከባእድ) ጋር በማውራት የሚስተዋለው ቸልተኛነት ነው፡፡ አስገዳጅ ነገር ሳይገጥም አጅነብይ የሆነችውን ሴት ያወራታል ፣ ያሳስቃታል እርሷም ታሳስቀዋለች በንግግሯ ይደሰታል፡፡ አንዳንድ ሴቶችም አስገዳጅ ነገር ሳይገጥም አጅነብይ ከሆነ ወንድ ጋር ያወራሉ፡፡ በለሰለሰ ቃላት ፣ ደስ የሚል ቃል ወደርሱ ትወረውራለች፡፡ በልቡ በሽታ ያለበት ሰው ይከጅላል፡፡ በተለይም በማህበራዊ ድረ ገጽ፡፡
በትክክለኛ ሐዲስ የአላህ መልክተኛ - ዓለይሂሶለቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :-
إن المرأة عورة ، فإذا خرجت استشرفها الشيطان
“ሴት አውረት (አካሏ ሁሉ መታየት የማይገባት) ነች ፣ (በአደባባይ) ከወጣች ሸይጧን ይቀርባታል”
ሙስሊም በሶሂህ ሐዲስ የሚከተለውን ዘግቧል ፡
إن المرأة تقبل في صورة شيطان ، وتدبر في صورة شيطان
“ሴት ስትመጣ በሸይጧን ምስል ትመጣለች፡፡ ስትሄድም በሸይጧን ምስል ትሄዳለች፡፡”
ሁሉም ሙስሊም አላህን ሊፈራ ግዴታ አለበት፡፡ ባለትዳሮች ሚስጢራቸውን በአደባባይ ማሰራጨት ሳይሆን ችግራቸውን ከቤተሰብ ጋር ሆነው በትእግስት እና በጥበብ ተወያይተው መፍታት አለባቸው፡፡
ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! በአንተ እና በሚስትህ መካከል አለመግባባት ከተከሰተ ከማንም ጋር ግንኙነት አታድርግ ቤተሰቦችህ እንዲገኙ በማድረግ በጥበብ ፣ በትግስት ፣ በዱዓ መፍታት ትችላለህ፡፡ ለአንተ ቅርብ እና አዛኞች የአንተ እና የሚስትህ ቤተሰቦች በመሆናቸው በመካከላችሁ ተገኝተ ጉዳያችሁን እንዲፈቱ አድርግ፡፡ ይህ ካልተሳካ ወደሸሪዓ ዳኞች ጉዳዩን አቅርብ፡፡ ይህ ነው አላህ የሚወድልህ ፣ የሚስትህን ሚስጢር አትበትን ፣ በቁርዓን እና በሐዲስ ጉዳይህን ፍታ - በዱንያና በአኼራ ስኬታማ ትሆናለህና፡፡
ሙስሊም እህቴ ሆይ! ከባልሽ ጋር አለመግባባት ከተከሰተ አላህን ፍሪ ፣ ታገሽ ፣ ባልሽን በመልካም ታዘዥ፡፡ አላህ ከፍ ያደርግሻል፡፡ ከአንች ዘንድ ያለውን ይወድልሻል፡፡ የሂዎትሽ ሁኔታ ካልተስተካከለ ቤተሰቦችሽን አማክሪ እንጅ ከዚያም ከዚህም ጋር አትገናኝ - ከአላህ ቁጣ ላይ ትወድቂያለሽና፡፡
በባልና በሚስት ጉዳይ ፈትዋ የሚሰጡ ሰዎች አላህን ይፍሩ፡፡ በሁለቱ መካከል በተፈጠረው ጉዳይ የተሰጣቸውን የሸሪዓ ድንበር ሊያውቁ ይገባል፡፡
ፈትዋ የሚሰጡ ሰዎች በባልና ሚስት እርቅ ጉዳይ ከቤተሰቦች የበለጡ አይደሉም፡፡ አላህ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡ ባለትዳሮችን ባልና ሚስትን በማስማማት አላህ በቁርዓኑ ያወሳው ቤተሰብን ነው፡፡ ባለትዳሮችን መምከር ፣ ሸሪዓዊ ህጉን ግልጽ ማድረግ የሚከለክል ነገር የለውም፡፡ በፍች ጉዳይ ግን የአንዱን ወገን ብቻ መስማትና ጣልቃ መግባት ተገቢ አይደለም፡፡
የሰዎችን ቤት ሚስጢራቸውንም መከታትልና መፈተሽ አይፈቀድም፡፡ ይህ የቆሻሻ ልቦች በሽታ ነው፡፡ ሙስሊሞች ከእንዲህ አይነቱ መጽዳት ግዴታ አለባቸው፡፡
ነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል:-
يا معشر من آمن بلسانه ولم يدخل الإيمان قلبه ، لا تغتابون المسلمين ، ولا تتبعوا عوراتهم ، فإنه من تتبع عورة أخيه المسلم ، تتبع الله عورته ، ومن تتبع الله عورته ، يفضحه ولو في جوف بيته
“በምላሳችሁ ያመናችሁ ፣ እምነት በልባችሁ ያልገባ ሰዎች ሆይ! ሙስሊሞችን አትሙ ፣ ነውራቸውንም አትከታተሉ ፣ የሙስሊም ወንድሙን ነውር የሚከታተል የእርሱን ነውር አላህ ይከታተለዋል፡፡ የእርሱን ነውር አላህ የተከታተለው በቤቱ ውስጥ እንኳ ቢሆን ያጋልጠዋል፡፡”
ሸይኽ ብን ኡሰይሚን - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ጥያቄ ተጠየቁ ፡
“የቤቶቻቸውን ጉዳይ ፣ ስለትዳራቸው ሒዎት ፣ ከባሎቻቸው ጋር ያለውን ጉዳይ ለቅርብ ዘመዶቻቸው ፣ ለጓደኞቻቸው ማውራትና ማሰራጨት በአንዳንድ ሴቶች ላይ ይበዛል፡፡ ከእነዚህ ወሬዎች ከፊሉ የቤት ሚስጢር ናቸው፡፡ ባል እንዲወራ አይፈልግም፡፡ ባል ይህን የቤት ሚስጢር አንድም ሰው እንዲያውቅ አይፈልግም፡፡ ሚስጢርን ከቤት ውጭ በማሰራጨት ወይም ለአንዳንድ የቤት ሰዎች በማውራት ላይ የተሰማሩ ሴቶች ፍርድ ምንድን ነው?
መልስ ፡ የቤትን ወሬ ፣ የትዳር ሂዎታቸውን ለቅርብ ዘመድ ፣ ለጓደኛ የሚያወሩ አንዳንድ ሴቶች ይህ ተግባራቸው ሐራም ነው፡፡ ማንኛዋም ሴት የቤቷን ሚስጢር ወይም ከባሏ ጋር ያለውን ሁኔታ ለአንድም አካል ማውራት ወይም ማሰራጨት አይገባትም፡፡ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡ -
فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ
“መልካሞቹ ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች ፣ አላህ ባስጠበቀው (እንዲጠበቅ ባዘዘው) ነገር ሩቅን (ባሎቻቸው በሌሉበት አፍረተ ገላቸውን ፣ ንብረታቸውን ...) ጠባቂዎች ናቸው፡፡”
(ኒሳእ : 35)
ነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - የሚከተለውን ተናግረዋል :-
شر الناس منزلة عند الله يوم القيامة الرجل يفضي إلى المرآة وتفضي إليه ثم ينشر سرها"
“የትንሳኤ ቀን ከአላህ ዘንድ መጥፎ ሰው ብሎ ማለት ባል ለሚስቱ ሚስጢር ይነግራታል ፣ ሚስት ለባሏ ሚስጢር ትነግረዋለች ከዚያም ሚስጢሯን የሚያሰራጭ ነው፡፡”
انتهى من فتاوى إسلامية (211212\3)
በዶክተር ሸይኽ ሁሰይን ብን ሙሐመድ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ከአንዳንድ የሐበሻ ሰዎች የሚስተዋለው አስቀያሚ ባህሪ
የባልና የሚስትን ሚስጢር ማሰራጨት
ክቡር በሆነችው የመካ ከተማ የክፍለ ዘመንን ሩብ የሚቃረብ ቆይታ አድርጊያለሁ - አሏህ ልቅና ይስጣት፡፡ ከፍ ያለ ምስጋናም ለአላህ ይገባው፡፡ የሱዑዲ ፣ የየመን ፣ የኩዌት ፣ የአልጀሪያ ፣ የህንድ ፣ የቱኒዚያ ፣ የፓኪስታን ፣ የሱዳንና የሌላም አገር ዜግነት ካላቸው ምርጥ ሰለፍይ ወንድሞች ጋር ተዋውቂያለሁ፡፡
ልክ በእኛ ቤት እንደሚከሰተው በእነርሱም ቤት በባልና ሚስት መካከል ግጭት ፣ አለመግባባት ይከሰታል፡፡ ከእነርሱ መካከል ሚስቱን የፈታ ፣ ከሚስቱ ጋር የተለያየም አለ፡፡ እንዲህ አይነቱን ድርጊት ቤት ይቁጠረው ፤ በተለይም ከሱዑዲ ዜጎች ዘንድ አዲስ ነገር አይደለም፡፡
በጣም የሚገርመኝ ባል ከሚስቱ ጋር ያለውን አለመግባባትም ይሁን የቤት ሚስጢራቸውን ይፋ ሲያደርጉ አለማወቄ ነው፡፡ ግጭት ከተፈጠረም ባል ሚስቱን ይመክራል ፣ አላህ ባዘዘው መሰረት ስርዓት በማስያዝ ላይ ይሰማራል፡፡
አላህ በተከበረው ቁርዓን እንዲህ ብሏል :-
وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ
“እነዚያንም ማመጸቸውን የምታውቁትን ገስጿቸው፡፡ (ግሰጻው ካላስተካከላቸው) ከምኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ከመኝታ መለየታችሁ ካላስተካከላቸው) ምቱዋቸውም (ጉዳት ሳታደርሱ)፡፡”
(ኒሳእ ፡ 35)
ሚስት ተመክራ ወደትክክለኛው ጎዳና ፣ ወደአቅሏ መመለስ ካልቻለችና በአመጸኝነቷ ከቀጠለች የሁለቱ ባልና ሚስት ቤተሰቦች ጣልቃ ይገባሉ፡፡ ቤተሰቦች ጉዳዩን ካልፈቱትና እርቅ ካልመጣ ጉዳያቸውን ወደሸሪዓ ፍርድ ቤት ይወስዱታል፡፡ በፍርድ ቤቱ ውስጥ የምክክር ኮሚቴ የሚባል አለ፡፡ ኮሚቴው እንዲስማሙ የምክር አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ይህ ካልሆነ ጉዳያቸው ወደፍርድ ቤት ቀርቦ ከብዙ ጥናት ፣ ክርክር ፣ ምክር በኋላ ፍርድ ቤቱ አላህ በሚከተለው አንቀጽ በተናገረው መሰረት የመጨረሻ ሸሪዓዊ ብይን ይሰጣል፡፡
وَإِن يَتَفَرَّقَا يُغْنِ اللَّهُ كُلًّا مِّن سَعَتِهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ وَاسِعًا حَكِيمًا
“ቢለያዩም (ቢፋቱ) ፣ አላህ ሁሉንም በችሮታው ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ፣ ጥበበኛ ነው፡፡”
(ኒሳእ ፡ 130)
ይህ ነው በሱዑዲ የተመለከትሁት
የአሊሞችና የሙፍቲዎች ሚና በሁለት ባለትዳሮች መካከል አለመግባባት ከተከሰተ መምከር እንጅ ጦላቅ እንዲወድቅ ብይን መስጠት የለባቸውም - ምክንያቱም ይህ ባልና ሚስቶች በአካል ተገኝተው እነርሱን ማድመጥ ፣ ከዚያም ብይን መስጠት ይፈልጋልና፡፡
በዚህ ምክንያት የሱኡዲ ኡለሞች ለምሳሌ ፡ - ኢብን ባዝ ፣ ኢብን ኡሰይሚን ፣ ፈውዛን እና ሌሎችም ኡለሞች እንዲሁም የሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ በባል እና ሚስት አለመግባባት ፣ ጦላቅን በመጠል ዙሪያ ጥያቄ ሲቀርብላቸው ፣ ሸሪዓዊ የሆነውን ህግጋት ማብራራት ፣ የምክር አገልግሎት መስጠት ፣ ጉዳያቸውን ወደሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኞች እንዲያቀርቡ መምከር እንጅ በፍጹም ፈትዋ አይሰጡም፡፡
በጣም የሚገርመው አንዳንድ የሐበሻ ሰዎች … አንድ ባል ከሚሰቱ ጋር ከተጋጨ ሚስጢሯን ላለፊ አግዳሚው ሁሉ በአደባባይ ያሰራጫል፡፡ ሚስቱም እንደዚሁ የባሏን ሚስጢር ለጎረቤት ፣ ለጓደኛ ፣ በየመድረሳው ታሰራጫለች፡፡ በዚህ ምክንያት በመካከላቸው ቂምና ጥላቻ ይወለዳል፡፡ ሁለቱም አንዱ አንዱን ለመበቀል ይፈልጋሉ፡፡ ሁለቱም ሐቁ ከእኔ ጋር ነው ብለው ይሞግታሉ፡፡ ችግራቸውን ለመፍታት ከቁርዓንና ከሐዲስ ህግ ጋር በተቃረኑ ጊዜ አላህ ከማይወደው ተግባር ለይ ይወድቃሉ፡፡ ሱናን መቃረን ለልቦና ጭንቀት ፣ ለነፍስ አለመረጋጋት ምክንያት ይሆናል፡፡
አንዲት ሴት ከባሏ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት በስልክ ነግራኝ ነበር፡፡ የባሏን ችግር ለብዙ ወንዶችና ሴቶች እንዳወራች አመነችልኝ - ሱብሃን አላህ - ይህች ሴት - ተቆጣጣሪዋ አላህ ሲሆን - ከደጋግ ሰለፍይ ሴቶች መካከል ናት ብዬ እገምታለሁ፡፡
“አንች ሀራም ከሆነው አሜት ወድቀሻል ፤ የአላህና የረሱልን ህግ ጥሰሻል ፣ የባልና ሚስት ችግር መፍትሄው በባል እጅ ነው ፤ እርሱ ካልፈታው ሁሴን ወይም ሌላው ሳይሆን አላህ እንደነገረን ከሁለቱም ወገን ቅርብ ዘመዶች ጣልቃ ይገባሉ፡፡
وَإِنْ خِفْتُمْ شِقَاقَ بَيْنِهِمَا فَابْعَثُوا حَكَمًا مِّنْ أَهْلِهِ وَحَكَمًا مِّنْ أَهْلِهَا إِن يُرِيدَا إِصْلَاحًا يُوَفِّقِ اللَّهُ بَيْنَهُمَا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيمًا خَبِيرًا
(እናንተ አማኞች!) የመካከላቸውንም (የባልና የሚስትን) ጭቅጭቅ ብታውቁ ፤ ከቤተሰቦቹ ሽማግሌን ፣ ከቤተሰቦቿም ሽማግሌን ላኩ፡፡ (ሽማግሌዎቹ) ማስታረቅን ቢሹ አላህ በመካከላቸው (ባልና ሚስትን) ያስማማል - አላህ ግልጽን ዐዋቂ ፣ ውስጥንም ዐዋቂ ነውና፡፡
(ኒሳእ ፡ 35)
ችግሩ ከአቅም በላይ ከሆነ - ከተገኘ ወደሸሪአ ፍርድ ቤት መመለስ ነው” አልኳት፡፡
በጣም የደነገጥኩት ደግሞ በሁለቱ ግጭት መካከል አጅነብይ ወንድ ጣልቃ ገብቶ ባሏ ለእርሷ ያወራውን ለአጅነብዩ እንደምትናገር ፣ እርሷ ለባሏ ያወራችውን ባል ለዚህ አጅነብይ እንደሚናገር በነገረችኝ ጊዜ ነው - ሱብሃን አላህ - መፍትሄ ሰጭ የሆነውን ሱና በመቃረናቸው ምክንያት በባልና ሚስጥ መካከል ጥላቻው ቂሙ ጨመረ፡፡ እኔም ገሰጽኋት ፣ በአላህ አስፈራራኋት ፣ የባሏን ሚስጢር ከማሰራጨት መቆጠብ እንዳለባት ፣ ባሏን በመልካም መታዘዝ እንዳለባት - ከዚህ አልፎ ነገሩ በጣም የሚያጨናንቃት ከሆነ ከቤተሰቦቿ ጋር እንድትገናኝ መከርኋት፡፡
ይህ ቆሻሻ የሆነ ባህል በሐበሻ ምድር በሙስሊሞች መካከል ከየት መጦ እንደገባ አላውቅም፡፡ ከእምነት ቁርጠኝነት ማነስና በመቀላቀል የመጣ ችግር ነው ብየ እገምታለሁ፡፡
በጣም የሚያስገርመው ነገር ፡ አንዳንድ ፈተና ላይ የወደቁ በሰዎች ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ፊት ለፊት የምናያቸው ሰዎች አሉ፡፡ በማይመለከታቸው ጉዳይ ለሚስት ስለባሏ የግብረስጋ ግንኙነትና ጥንካሬ ይጠይቃሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ሚስት በባል ላይ እንድታምጽ ፣ ቀልቧ በእርሱ ላይ እንዲሻክር ያደርጋሉ፡፡በቀላሉ ያበላሹዋታል ፤ ባሏን እንድትፈታ ያነሳሳሉ፡፡
ነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል ፡
ليس منا من خبب امرأة على زوجها
“ሚስት በባል ላይ (እንድታምጽ) የሚያነሳሳ (የሚያበላሽ) ከእኛ አይደለም”
ይህ ፈተና ላይ የወደቀ ጠያቂ የሸይጧን ስራ አስፈጻሚ ነው፡፡ በማንኛውም ሁኔታ በባለትዳሮች መካከል ነፍሱን ጣልቃ ሊያስገባ አይገባውም፡፡ ከእርሱ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡
አንዲት ሴት - ለማንም አካል ሳይሆን - ባሏ የግብረ ስጋ ግንኙነት የማድረግ አቅሙ እንደሌለው ለሸሪዓ ዳኛ ብቻ መናገር ትችላለች፡፡ አንድም አካል ስለዚህ ጉዳይ ሊጠይቃት አየገባም፡፡ ይህ ከስነ ምግባር እጥረትና ከእምነት ቁርጠኝነት ድክመት ነው፡፡
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
الرسول صلى الله عليه وسلم يجل أصحابه ويحترمهم ويضاحكهم .
_الصحابة كذلك يحب بعضهم بعضا وشهد الله لهم بذلك بقوله (رحماء بينهم)
_وكذلك الفقهاء السبعة ومجاهد والأعمش ومنصور والسفيانان وابن مهدي ويحيى القطان وأحمد والبخاري وغيرهم تجد في تراجمهم روح المحبة والمودة والصدق والمناصحة بينهم وبين طلابهم .
-وقد ذكر عن أبي الدرداء رضي الله عنه أنه كان يدعو في سجوده لأصحابه من الصحابة.
_وكذلك عدد من أئمة الحديث كانوا يدعون في سجودهم لأهل السنة كابن مهدي وأحمد وغيرهما.
-وقد قال لي الشيخ سعد بن عبد الرحمن الحصين أنه كان يدعو في سجوده لأحمد وابن تيمية وابن باز والألباني وغيرهم ممن نصر الكتاب والسنة على منهاج النبوة.
-ربوا طلابكم على المحبة والمودة فيما بينكمواستوصوا بأهل السنة خيرا وهم أقل الناس
_لا يليق بالشيخ أن يغتاب تلميذه فعليه إن سمع عنه شيآ يتثبت فيقوم بتوجيهه ومناصحته.
_أخوك السلفي وتلميذك أحق بالنصيحة من غيره والدين النصيحة.
-تجنبوا من الأمراض الخبيثة والفتاكة تأتي إلى تلميذك بوجه ثم تروح وتغتابه وهذا يدل على مرض فيك تخلص منه واتق الله تعالى .
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
بحث مقدم من شيخ مدرسة المهاجرين محمد نور أنار الله قلبه بالتقوى والإيمان
بسم الله الرحمن الرحيم
الواجب المطلوب من المدرس حفظه الله تعالى ورعاه مستعينا بالله تعالى سأحاول الإجابة عنه
⬅️كتاب تحفة الأشراف بمعرفة الأطراف هو أحد أهم وأعظم كتب السنة النبوية في علم أطراف الحديث
1 مؤلف الكتاب
المؤلف هو الحافظ المتقن جمال الدين أبي الحجاج يوسف المِزّي ( 742 هـ) وهو من كبار علماء الحديث والرجال في عصره
وصاحب كتاب "تهذيب الكمال"
2 ما هو كتاب تحفة الأشراف وماذا يقصد بـ الأطراف ؟
تعريف كتاب الأطراف هو نوع من المصنفات الحديثية التي يذكر فيها المصنف طرف الحديث (وهو الجزء أو الجملة التي تدل على بقية الحديث مثل الأعمال بالنيات ) ثم يجمع تحت هذا الطرف الأسانيد المتعددة الواردة في الكتب المعتمدة لهذا الحديث
الهدف منه تسهيل معرفة أسانيد الحديث الواحد من مكان واحد ومعرفة من أخرج الحديث من أصحاب الكتب الستة والوقوف على طرق الحديث المختلفة ومقارنتها
3. منهج المزي في التأليف والترتيب
هدف المزي كان جمع أسانيد الكتب الستة الأصول (صحيح البخاري صحيح مسلم سنن أبي داود سنن الترمذي سنن النسائي وسنن ابن ماجه) بالإضافة إلى مصنفات أخرى تابعة لها مثل (مقدمة صحيح مسلم والمراسيل لأبي داود والعلل للترمذي وعمل اليوم والليلة للنسائي وغيرها)
✅ طريقة الترتيب على المسانيد والأبجدية
رتب الكتاب على مسانيد الصحابة أي يجمع أحاديث كل صحابي معا
☑️رتب الصحابة أنفسهم على حروف المعجم الألف الباء التاء...)
فبدأ بمن اسمه أحمد ثم إبراهيم وهكذا...
أفرد مسانيد النساء في أواخر الكتاب ورتبهن كذلك على حروف المعجم وبدأ بفاطمة رضي الله عنها لشرفها ثم أكمل الترتيب
بعد الانتهاء من الصحابة المعروفين بأسمائهم انتقل إلى من عُرفوا بكناهم مثل أبو هريرة أبو موسى ورتبهم على الحروف كذلك
ثم ذكر من عُرفوا بالقرابة أو الوصف مثل ابن عباس ابن عمر ثم مسانيد المبهمات مثل رجل عن النبي أو امرأة عن النبي
ترتيب الرواة عن الصحابي لم يكتفِ بترتيب الصحابة فحسب بل إن أحاديث الصحابي الواحد إذا كثرت كأبي هريرة أو عائشة قام بترتيب التابعين الآخذين عنهم على حروف المعجم أيضا ليسهل الوصول للحديث
4. كيف يذكر الأحاديث ويجمع الأسانيد؟
عند ما يختار المزي حديثا لصحابي معين
☑️ذكر طرف الحديث يذكر الجملة الأولى فإذا كان للحديث طريق عند البخاري وطريق آخر عند مسلم يجمعهما معا تحت هذا الطرف مبينا نقطة الالتقاء في الإسناد مثل الشيخ المشترك
☑️عزو الحديث أو الرموز يذكر من أخرج هذا الحديث من أصحاب الكتب الستة ومصنفاتهم باستخدام رموز غاية في الذكاء والاختصار ومنها
(خ) البخاري (م) مسلم (د) أبو داود (ت) الترمذي (س) النسائي (ق) ابن ماجه واختار حرف "ق" نسبة إلى قزوين موطن ابن ماجه لعدم الخلط بينه وبين مسلم "م"
(ع) أصحاب الكتب الستة جميعا
☑️سرد الأسانيد ومواضع الحديث يقول مثلا (خ) في الإيمان عن عبد الله بن يوسف و(م) في الطهارة عن قتيبة... وبذلك يجمع لك كل طرق الحديث في أسطر معدودة
☑️التنبيه على الاختلافات يعتني الحافظ المزي ببيان الفروق اللفظية في الأسانيد فيذكر إن كان هناك اختلاف في اسم راوٍ أو إن كان الحديث مرسلا عند بعضهم وموصولا عند الآخرين أو موقوفا ومرفوعا
5. كيف يُخرّج الحديث؟
تخريج الحديث عند المزي يعتمد على ربط الراوي بالباب الفقهي أو المصنف داخل الكتاب الأصلي
مثال تطبيقي لطريقة التخريج في الكتاب
إذا فتحت مسند أنس بن مالك وتبحث عن حديث معين ستجد المزي يقول
(خ م ت س) أنس بن مالك أن النبي قال... (طرف الحديث) (خ) في الصلاة عن مسدد عن يحيى بن سعيد... (م) في المساجد عن أبي بكر بن أبي شيبة... (ت) في الصلاة عن قتيبة... (س) في الصلاة عن سويد بن نصر...بهذه الطريقة إذا كان معك حديث لأنس بن مالك وتريد معرفة من أخرجه تذهب لمسند أنس في تحفة الأشراف فتعرف مباشرة من أخرجه وفي أي كتاب (الصلاة الجنائز إلخ) ومن هم شيوخ أصحاب الكتب الستة في هذا الحديث دون الحاجة للبحث في كتب الستة مجلدا مجلدا 🔴 خلاصة كتاب تحفة الأشراف فهو الذي اختصر على علماء الحديث مشقة البحث عن طرق الأحاديث وأسانيدها وجمع شتات الروايات في مكان واحد وبأدق ترتيب ممكن والله أعلم
ከደርስ ላይ የተወሰደ ነው
ሀዳድያ መስራቻቸው ማነው የሚለውን ፣ ምን መገለጫ አላቸው ፣ለሱና እና ለሱና ኦለሞች ያላቸው አደጋ ተዳሶበታል
ይደመጥ በጣም ወሳኝ ነው
በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷የሙሐረም ወር ጾም በላጭነት
የአሏህ መልእክተኛ - ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :-
"ከረመዷን በኋላ ከጾሙ ሁሉ በላጭ የአሏህ ወር የሆነው ሙሐረም ጾም ነው። ከፈርድ ሶላት በኋላ ከሶላቱ ሁሉ በላጭ የሌሊት ሶላት ነው።"
ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚دعائم منهاج النبوة
✍لشيخ أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى )
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/3226
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 120
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 103
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒منظومة البيقونية
📒መንዙመቱል በይቁኒያ
🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه الله)
https://t.me/sunah123
pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/sunah6769/1788
https://t.me/sunah6769/1788
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
