ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 177
Obunachilar
+1624 soatlar
+547 kun
+10030 kun
Postlar arxiv
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷የሸሪዓዊ እውቀት ደስታ
ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"ከሞት በኋላ ዘውታሪ ፣ በመጨረሻው አለም ጠቃሚ የሆነው ደስታ አላህን በማወቅና ለርሱ በመስራት የሚገኝ ደስታ ነው"
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال العلامة ابن باز
-رحمه الله-:
" الدفاع عن الإسلام، والذب عن الشريعة، ونشر العِلْم، ورد الشبهات؛ من أفضل القُربات، ومن الجهاد في سبيل الله، بل هو من أعظم الجهاد في هذا العصر ".
📚مجموع الفتاوى (٣٠٤/٧)
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✨ 📚 አዲስ የተጀመረ የሶርፍ ትምህርት 📚 ✨
🎧 ─── ❖ ─── 🎧
📖 ኪታብ፦ «መቅሱድ» (كتاب المقصود)
📌 ክፍል፦ 01
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሐመድ ኑር (حفظه الله)
✨ ─── ❖ ─── ✨
💡 የአረብኛ ቋንቋ ቁልፍ የሆነውን የሶርፍ (Morphology) ትምህርት በጥራት ተከታተሉ!
📲 ቻናላችንን ለመቀላቀል፦
👇👇👇
https://t.me/sunah123
🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣
🚀 SHARE | ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🌿 بسم الله الرحمن الرحيم 🌿
📢 አዲስ የደርስ ፕሮግራም
📚 ኪታብ፦ ነዋቂዱል ኢስላም (نواقض الإسلام)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዱል ወሃብ رحمه الله
✅ ክፍል 3
🎙️ ደርሱን የሚሰጠው ፦ አቡ ኢልሃም ሙሀመድ ኑር
📄 የኪታቡ ቅጅ (PDF) ከዚህ ልጥፍ ጋር ተያይዟል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123/9071
https://t.me/sunah123/9071
📖 እንዲያነቡ፣ እንዲከታተሉ እና ለሌሎችም እንዲያጋሩት በአክብሮት እንጋብዛለን።
قال رسول الله ﷺ «مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ» (رواه مسلم)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah6769
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒منظومة البيقونية
📒መንዙመቱል በይቁኒያ
🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه الله)
https://t.me/sunah123
pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/sunah6769/1788
https://t.me/sunah6769/1788
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🚨 ወጣት ሆይ! ጸጉርህ ፋሽንን ይከተል? ወይስ የነቢዩን ﷺ ሱና
✅ ዛሬ ብዙ ወጣቶች የፀጉር አቆራረጥን ከዲን ሳይሆን ከፋሽን፣ ከተዋናዮች፣ ከዘፋኞችና ከማኅበራዊ ሚዲያ ይወስዳሉ። አንድ ሰው ያደረገውን ሌላው ይደግማል፤ ማንም ግን "ነቢዩ ﷺ በዚህ ምን አሉ?" ብሎ ለመጠየቅ አይፈልግም።
በዛሬው ዘመን ብዙ ሰዎች ከእውነት ይልቅ ፋሽንን ለመከተል ይሮጣሉ። የዛሬ ፋሽን ግን ነገ ይቀየራል፤ የአላህ ሕግ ግን አይቀየርም። ነብዩ የከለከሉት የፀጉር አቆራረጥ ቀዘዕ ይባላል።
ቀዛዕ (القزع) ማለት የጭንቅላቱን ፀጉር ከፊሉን መላጨት ከፊሉን መተው ነው። ይህንን ነቢዩ ﷺ ከልክለው አስጠንቅቀዋል።
የበለጠ የሚያሳዝነው ደግሞ ትልቁም ትንሹም፣ ተማሪውም አዋቂውም ሳይለይ የዚህ ጥፋት ሰለባ መሆኑ ነው።
ወንድሜ ሆይ! አንድ ፋሽን ብዙ ሰዎች ስላደረጉት ብቻ ትክክል አይሆንም። ሰዎች ሁሉ በአንድ መንገድ ቢሄዱም እሱ የአላህ መንገድ ካልሆነ አይጠቅምህም።
አንዳንዶች "ውበት ነው" ብለው ያደርጉታል፤ ነገር ግን ለሙስሊም እውነተኛ ውበት በአላህና በመልእክተኛው ﷺ ትእዛዝ መታዘዝ ነው። የሰዎች እይታ ጊዜያዊ ናት፤ የአላህ ውዴታ ግን ዘላለማዊ ናት።
ዛሬ ፀጉርህን ለሰዎች እንዲያወድሱህ ታስተካክላለህ፤ ነገር ግን አላህ በዚያ ሥራ ደስ ይለዋልን? ይህ ነው ሙስሊም ሊጠይቀው የሚገባው ጥያቄ።
የእውነተኛ ውበት መለኪያ የሰዎች አድናቆት ሳይሆን የአላህ ውዴታ ነው። ፋሽን ይለወጣል፤ ሱና ግን አትለወጥም። የዛሬ ፋሽን ነገ ይጠፋል፤ የነቢዩ ﷺ መመሪያ ግን እስከ ቂያማ ድረስ ትክክል ነው።
ስለዚህ ወጣት ሆይ! ዛሬውኑ ተመለስ። ሰዎችን ከመከተል በፊት ነቢዩን ﷺ ተከተል። አላህን በማስደሰት የሚገኘው ክብር ከሰዎች ምስጋና እጅግ የላቀ ነው።
የአንድ ሙስሊም እሴቱና ክብሩ የሚለካው አላህና መላክተኛው ባዘዙት ቀጥተኛ መንገድ ላይ በመቆም እንጂ፣ በየምዕራባውያኑና በየማህበራዊ ሚዲያው በሚፈጠሩ ጊዜያዊ “ትሬንዶች” በመነዳት አይደለም። ዛሬ ፀጉራችንን የነሱ አስመስለን፣ ነገ ደግሞ አስተሳሰባችንንና እምነታችንን ልናስረክብ ነውን? አንተ የአላህ ባሪያ!!?
ዛሬ ብዙዎች የሚወድቁበት ትልቁ ስህተት “ሰዎች ስላደረጉት ብቻ ማድረግ” የሚለው እሳቤ ነው። አንድን ነገር ትልቅም ትንሽም፣ ሀብታምም ድሃም ሲያደርገው ስናይ “ትክክል ነው” ብለን የመቀበል አዝማሚያ አለን።
ነገር ግን እውነተኛ ውበትና ክብር የሚገኘው በየቀኑ በሚቀያየር የሰዎች ‘ሞደል’ እና ‘ፋሽን’ ውስጥ ሳይሆን፣ ዘላቂና ህያው በሆነው የነቢዩ ﷺ ሱና (ፈለግ) ውስጥ ነው። እምነታችን ( እስልምናችን) ያስቀመጠውን ማንነት ጥለን፣ የሌሎችን ኮፒ (ግልባጭ) ለመሆን መሞከር ከአንድ ሙስሊም የሚጠበቅ ተግባር አይደለም ።
ስለዚህ ወላጆች ሆይ፣ ልጆቻችሁንም ከዚህ ልማድ ጠብቁ። ፋሽን ለመከተል ሱናን አትተዉ፤ ክብርና ከፍታ ያለው በሰዎችን መከተል ሳይሆን እውነትን በመከተል ነው።
﴿وَإِن تُطِيعُوهُ تَهْتَدُوا﴾
"እርሱን (መልእክተኛውን) ብትታዘዙ ትመራላችሁ።" (ሱረቱ ኑር፥ 54)
የመጨረሻው ጥሪ! ወንድሜ ሆይ! ይህንን ፅሁፍ ስታነብ ፀጉርህ በዚህ መልክ የተቆረጠ ከሆነ፣ ወደ መስታወት ተመልከትና ራስህን ጠይቅ፦ “እኔ የማን ባሪያ ነኝ? የፋሽን ወይስ ፣ የምዕራባዊያን ወይስ የአላህ?” ውሳኔው የዛሬ ነው። ከዚህ የተሳሳተና ማንነትን ከሚያጠፋ ተግባር በአስቸኳይ እንውጣ፤ ሱናችንን በኩራት እናንጸባርቅ!አላህ ሱናን ከሚወዱ፣ ከሚያከብሩና ከሚከተሉ ባሮቹ ያድርገን። https://t.me/sunah123
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
شعبة بن الحجاج أمير المؤمنين في الحديث
_كان شديدا على أهل البدع والأهواء
_وكان أرحم الناس بالمساكين والمحتاجين بل يسأل الناس لأجل إطعام المساكين.
_كان يوصي طلابه بمراجعة القرآن
_طالب العلم الذي لا يقرأ جزءا في اليوم فليراجع نفسه وليقرأ سيرة السلف الصالح.
-فلنقارن أنفسنا بسلفنا الصالح هل نشعر باللذة والخشوع في صلاتنا?.
_صح عن شعبة : من علمني حرفا كنت له عبدا . وهذا من تواضعه وحرصه على طلب الحديث والاستفادة من أهل السنة .
_من مداخل الشيطان : أنه يزين لك أن تقابل المساكين بوجه عبوس فتزجرهم وتنهرهم ربما يجعلك الشيطان أن تسبهم حتى يفوت عليك أجر الصدقة ودعاء هذا المسكين لك فكن متيقظا ومنتبها لوساوس الشيطان ونزغاته.
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
ببغض اهل البدع هل يغفر الله له؟ استمع بارك الله فيك لسماحة المفتي العلامة صالح بن فوزان الفوزان متعه الله بالصحة والعافية
በግርዱፉ የቪድዮው መልዕክት
ጥያቄው፦
"የተከበሩ ሸይኽ፣ አላህ ያውፍቃችሁ። ጠያቂው እንዲህ ይላል፦ ከእንዳንድ ሰዎች ብዙ ጊዜ ይህንን አባባል እንሰማለን፦ 'ሙዚቃ ከምትሰማ ይልቅ ነሺዳዎችን ስማ፤ እሱ ወንጀሉ የቀለለ ነውና።' ይህ አባባል እና ይህ ዓይነቱ መመሪያ ትክክል ነውን?"የሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን መልስ፦
"ይህማ 'ሽንትን በሽንት እጠበው' እንደሚለው ሰው ዓይነት ነው። ቆሻሻ (ነጃሳ) በሌላ ቆሻሻ አይታጠብም። ወንድሜ ሆይ! መስማት ከፈለግክ ቁርኣንን ስማ። የዑለማዎችን (የሊቃውንትን) ንግግር ስማ። አዎ! ነሺዳዎችን አትስማ። ነሺዳዎች ወደ ዘፈንና ወደ ሌላም ነገር ይወስዱሃል። ደግሞም ነሺዳ የሚታወቀው በቡድንተኞች (ሒዝቢዮች) ዘንድ ብቻ ነው—ለእነሱ መለያ ምልክት እንዲሆን፤ ወይም ደግሞ በሱፊዮች ዘንድ ነው። በነዚህ በሁለቱ ወገኖች ዘንድ ብቻ ነው የሚታወቀው። አዎ!"https://t.me/sunah123
*الولد الصالح هو الثروة الباقية لوالده*
☑️ ልጅ በዲንና በመልካም ሥነ ምግባር የተጠናከረ ከሆነ፣ ለወላጁ ከሞተም በኋላ የማያልቅ ሀብት ነው።
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123
