uz
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Kanalga Telegram’da o‘tish

الحق فوق الجميع

Ko'proq ko'rsatish
1 177
Obunachilar
+224 soatlar
+477 kun
+10530 kun
Postlar arxiv
+2
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 52 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

خطبة عيد الأضحى ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ١٤٤٧

عن عبد الله بْن قُرْط، قال: قال رسول الله ﷺ:أَفضل الأيَّام عند الله: يوم النَّحر، ويوم القَرّ. صحيح الإرواء (رقم١٩٥٨)، صحيح أَبي داود (رقم١٥٤٩). [القرّ: السكون والقرار، والمراد به ثاني أَيام منى]. وعن أبي هريرة عن النبي ﷺ: أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة. صححه الشيخ الألباني في الصحيحة (رقم١٥٠٢) وسئل شيخ الإسلام: عن يوم الجمعة ويوم النحر أيهما أفضل؟. فأجاب: يوم الجمعة أفضل أيام الأسبوع ويوم النحر أفضل أيام العام. وقال الإمام ابن القيم: وغير هذا الجواب لا يسلم صاحبه من الاعتراض الذي لا حيلة له في دفعه. وسئل: عن أفضل الأيام؟ فأجاب: الحمد لله، أفضل أيام الأسبوع يوم الجمعة؛ فيه خلق آدم. وفيه أدخل الجنة وفيه أخرج منها. وأفضل أيام العام: يوم النحر كما روي عن النبي ﷺ: أفضل الأيام عند الله يوم النحر ثم يوم القر. مجموع الفتاوى (٢٥/ ٢٨٩).

ما الذي يمنع الشيطان من دخول القلب؟ قال الإمام شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله تعالى -: " فإنّ الشيطان إنما يمنعه من الدخول إلى قلب ابن آدم ما فيه من ذكر الله الذي أرسل به رسله، فإذا خلا من ذلك تولّاه الشيطان. قال الله تعالى: ﴿وَمَن يَعشُ عَن ذِكرِ الرَّحمنِ نُقَيِّض لَهُ شَيطانًا فَهُوَ لَهُ قَرينٌ، وَإِنَّهُم لَيَصُدّونَهُم عَنِ السَّبيلِ وَيَحسَبونَ أَنَّهُم مُهتَدون﴾". 📚 مجموع الفتاوى (٣٩٩/١٠) اللهــم صــــل وسلــــم علـــى نبينـــا محمــــدﷺ عيدكم مبارك

አረበኛ ለምትችሉ ሰዎች ይህን ሪሳላ አንብቡት ጠቅለል ባለ መልኩ ሪሳላው የሚያትተው፦ ✅ በዐረፋ ቀን ሐጅ ያልሄዱ ሰዎች በመስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ዱዓ፣ ዚክር እና ቁርኣን ማንበብ የሚፈቀድ ነውን ወይስ ቢድዓ ነው? የሚለውን ጉዳይ ነው። ፀሓፊው ይህ ተግባር ከነቢዩ ﷺ እና ከሶሓቦች رضي الله عنهم እንዳልተደረገ ጠቅሶ፣ “መልካም ቢሆን በፊት ይሰሩት ነበር” ብሎ ይህንን ቢድዓ መሆኑን አብራርቷል። ከዚያም ከሰለፎች ብዙ ንግግሮችን አቅርቧል። እነሱም ይህን ስብሰባ ሲከለክሉ “ዐረፋ በመካ ብቻ ነው” ብለው እንደነበር ጠቅሷል። እንዲሁም ይህን የፈቀዱ አንዳንድ ዑለሞች በኢብኑ ዐባስ፣ ዓኢሻ እና ዐምር ቢን ሑረይስ رضي الله عنهم ሪዋያቶች መደገፋቸውን ጠቅሶ፣ አብዛኞቹ ደካማ እንደሆኑ እና ትክክለኛውም ሱና እንደማያሳይ ገልጿል። መጨረሻ ላይም የኢማም ማሊክ رحمه الله ንግግር አምጥቶ፣ በዐረፋ ምሽት ሰዎች በመስጂድ ተሰብስበው ዱዓ ማድረግ ከቢድዓ ነገሮች መሆኑን ገልጿል። القناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله https://t.me/HussinAssilty

🛑ነገ መፆም እንዳይረሳ ወንድም እህቶች     በ1 ቀን ጾም የ2 ዓመት ወንጀል⁉️ ✍️የእዝነቱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድﷺ በተከበረው ሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦  📚«صيام يوم عرفة، أحتَسِب على الله أن يكفِّر السنة التي قبله والسنة التي بعده.» «የዐረፋ ቀን ጾም አላህ ዘንድ ያለፈው ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንደ ሚምርልኝ አስባለሁ (እከጅላለሁ)።»   የነብዩﷺ ክጃሎት ተፈጻሚ ነው!! ላ ኢላሃ ኢለላህ❗ የአንድ ቀን ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል ያስምራል?? 💫ሁላችንም እንጹም፤ 💫ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እናስታውስ፤ 💫ሁላችንም ይህንን መልእክት ወደ ሌሎች ሼር እናድርግ!! 📞ተደዋወሉ;    📲ተዋወሱ;      🤝ሁላችሁም ጹሙ!! 🛑እውነቱን ለመናገር: በዚህ ቀን መጾም እየቻለ የሚበላ ሙስሊም ማየት ከነውርም በላይ ነውር ነው። 🛑በድጋሚ ያስታውሱ!!    በነገው ዕለት የሚደረገው ዱዐ ከየትኛውም ቀን በበለጠ ተቀባይነቱ የሚከጀልበት ቀን ነው። እንዲሁም………   ከየትኛውም ቀን በበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው። አንዲትም ደቂቃ እንድትባክን መፍቀድ የለብህም!! https://t.me/yeselfochmenhaj

🖌 من أصول ضبط العلم "الإتقان قبل الانتقال" ‏قال شعبة: كنتُ آتي قتادة فأسأله عن حديثين فيحدِّثني ثم يقول أزيدك؟ فأقول لا حتى أحفظهما وأتقنهما 📚 الجامع لأخلاق الراوي وآداب السامع للخطيب البغدادي ج١/ ص ٢٣٢ https://t.me/sunah123

🔷የመልካም ስራ ውጤት የአሏህ መልእክተኛ - አለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :- "ከሐዲ መልካም ስራ በሰራ ጊዜ በቅርቢቱ አለም ሲሳይ ይሰጠዋል። አማኝ ከሆነ ግን አሏህ ለእርሱ በመጨረሻው አለም የመልካም ስራ ምንዳውን ያከማችለታል ፤ (ይህ ብቻ አይደለም) በታዛዥነቱ በቅርቢቱ አለምም ሲሳይ ይሰጠዋል" صحيح مسلم (٢٨٠٨) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን 📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ✅ክፍል 101 የኪታቡ  pdf https://t.me/sunah123/3635 ⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ  🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله) 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ ይህ  ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን። https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ  📚دعائم منهاج النبوة ✍لشيخ  أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى ) የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/sunah123/3226 🎤أبو إلهام محمد نور  ( وفقه الله ) ⏹ክፍል 118 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 51 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ እጅግ ጠቃሚ የሆነ እሱም የሶርፍ የመጀመሪያው ኪታብ ሲሆን እሱም ኪታቡል ቢናዕ ይባላል 📚متن البناء في علم التصريف  ✍ملا عبد الله الدنقزي ( رحمه الله تعالى) የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇👇 https://t.me/sunah6769/687 🎤 أستاذ محمد بن  نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله تعالى) ♦️ክፍል 22 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769

.መንገደኛ ለቤተሰቦቹ/ለሚኖርበት አገር ሰዎች የሚባል ዱዓ ፦ حَدَّثَنَا هِشَامُ بْنُ عَمَّارٍ ، قَالَ : حَدَّثَنَا الْوَلِيدُ بْنُ مُسْلِمٍ ، قَالَ : حَدَّثَنَا ابْنُ لَهِيعَةَ ، عَنِ الْحَسَنِ بْنِ ثَوْبَانَ ، عَنْ مُوسَى بْنِ وَرْدَانَ ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ وَدَّعَنِي رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقَالَ : " أَسْتَوْدِعُكَ اللَّهَ الَّذِي لَا تَضِيعُ وَدَائِعُهُ " رواه ابن ماجه ﺗﺤﻘﻴﻖ اﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﺻﺤﻴﺢ، اﻟﺼﺤﻴﺤﺔ (16 ﻭ 2547) ، ﺗﺨﺮﻳﺞ اﻟﻜﻠﻢ اﻟﻄﻴﺐ (167) ‘አስተውድዑከሏሀ አለዚ ላተዲዑ ወዳኢዐሁ ✅ለአላህ አደራ ትቻችኋለሁ፡፡ ለአላህ የተተወ አደራ አይጠፋም፡፡ የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር)  አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123

ለጉዞ ሲወጡ የሚባል ዱዓ፦ حَدَّثَنِي هَارُونُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ ، حَدَّثَنَا حَجَّاجُ بْنُ مُحَمَّدٍ ، قَالَ : قَالَ ابْنُ جُرَيْجٍ : أَخْبَرَنِي أَبُو الزُّبَيْرِ ، أَنَّ عَلِيًّا الْأَزْدِيَّ ، أَخْبَرَهُ ، أَنَّ ابْنَ عُمَرَ عَلَّمَهُمْ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ إِذَا اسْتَوَى عَلَى بَعِيرِهِ خَارِجًا إِلَى سَفَرٍ ؛ كَبَّرَ ثَلَاثًا،( اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، ) ثُمَّ قَالَ {سُبْحَانَ الَّذِيْ سَخَّرَ لَنَا هَذَا وَمَا كُنَّا لَهُ مُقْرِنِيْنَ. وَإِنَّا إِلَى رَبِّنَا لَمُنْقَلِبُوْنَ} اللَّهُمَّ إِنَّا نَسْأَلُكَ فِيْ سَفَرِنَا هَذَا الْبِرَّ وَالتَّقْوَى، وَمِنَ الْعَمَلِ مَا تَرْضَى، اللَّهُمَّ هَوِّنْ عَلَيْنَا سَفَرَنَا هَذَا وَاطْوِ عَنَّا بُعْدَهُ، اللَّهُمَّ أَنْتَ الصَّاحِبُ فِي السَّفَرِ وَالْخَلِيْفَةُ فِي اْلأَهْلِ، اللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ وَعْثَاءِ السَّفَرِ وَكَآبَةِ الْمَنْظَرِ وَسُوْءِ الْمُنْقَلَبِ فِي الْمَالِ وَاْلأَهْلِ. وإذا رجع قالهن وزاد فيهن : آيِبُوْنَ تَائِبُوْنَ عَابِدُوْنَ لِرَبِّنَا حَامِدُوْنَ  رواه مسلم ‘አልላሁ አክበር፣ አልሏሁ አክበር፣ አልሏሁ አክበር፤ ሱብሐነለዚ ሰኸሪ ለና ሐዛወማ ኩንና ለሁ ሙቅሪኒን ወኢንና ኢላ ረብቢና ለሙንቀሊቡን፤ አልሏሁምመ ኢንና ነስአሉከ ፊ ሰፈሪና ሐዛ፣ አል ቢርረ ወትተቅዋ፣ ወሚነል ዓመሊ ማተርዷ፣ አልሏሁምመ ሀውዊን ዓለይና ሰፈረና ሐዛ ወጥዊ ዐንና ቡዕደሁ፣ አልሏሁምመ አንተስሳሂቡ ፊለሰፈሪ፣ ወልኸሊፈቱ ፊልአህሊ፣ አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚንወዕሳኢስሰፈሪ፣ ወካበቲል መንዟሪ፣ ወሱኢል ሙንቀለቢ ፊል ማሊ ወልአህሊ ✍አላህ ከሁሉም የላቀ ነው፡፡ አላህ ከሁሉም የላቀ ነው፡፡ አላህ ከሁሉም የላቀ ነው፡፡ ‹ይህን (መጓጓዣ) ያገራልን ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ እኛ ይህን ለመፈፀም የምንችል አልነበርንም፡፡ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን፡፡› አላህ ሆይ! በዚህ በጉዟችን መልካም ነገርንና ጥንቁቅነትን ትለግሰን ÷ አንተን የሚያረካህን ተግባር እንድፈፅም ታስችለን ዘንድ እንማፀንሃለን፡፡ አላህ ሆይ! ይህን ጉዟችንን ቀላል አድርግልን፡፡ ርቀቱን አሳጥርልን፡፡ አላህ ሆይ! የጉዞ ወቅት ባልደረባችን፣ ለቤተሰቦቻችንም ወኪል (ምትክ) አንተ ነህ፡፡ አላህ ሆይ! ከጉዞ ጣጣ፣ ከአመለካከት ለውጥና በቤተሰብም ሆነ በንብረት ላይ ከሚደርስ መጥፎ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ሙስሊም ዘግቦታል https://t.me/sunah123

كلامٌ  يكتب بماء  العينين عـن الإمام محمد بن سيرين ، قال « إن قومًا تركوا طلب العلم ومجالسة العلماء وأخذوا في الصلاة والصيام حتى يبس جلد أحدهم على عظمه ثم خالفوا السنّة فهلكوا وسفكوا دماء المسلمين  فوالذي لا إله غيره ما عمل أحد عملاً على جهل إلا كان يفسد أكثر مما يصلح
الاستذكار لابن عبد البر (616/8)
https://t.me/almuhajrinmedresa