uz
Feedback
𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

Kanalga Telegram’da o‘tish

Philosophy | Orthodox Muslim | Theology

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
3 293
Obunachilar
-124 soatlar
+157 kunlar
+16130 kunlar
Postlar arxiv
በዚህች ደቂቃ መካ ላይ እንዲህ ያለን የሀበሻ ምግብ እበላ ዘንድ ተመረጥኹ🥰.
+1
በዚህች ደቂቃ መካ ላይ እንዲህ ያለን የሀበሻ ምግብ እበላ ዘንድ ተመረጥኹ🥰.

Medina 🥹🤌

ደግሞ ደረጃ ላይ ቆሞ ነው።😁

Masjid Quba ☺️
Masjid Quba ☺️

uhud mountain⛰️ 🤌
uhud mountain⛰️ 🤌

አሰላም አለይኩም ይህ በምስሉ ላይ እምትመለከቱት ህፃን ልጅ ስሙ ሙሀመድ ሁሴን ሻፊ ይባላል በ አዲስ አበባ መብራት ሀይል ልዩ ስሙ ቴክሳስ ኮሎፌ ቀራንዮ ነዋሪ ሲሆን ድንገት ጠፍቶ እስካሁን ሊገኝ አ
አሰላም አለይኩም ይህ በምስሉ ላይ እምትመለከቱት ህፃን ልጅ ስሙ ሙሀመድ ሁሴን ሻፊ ይባላል  በ አዲስ አበባ መብራት ሀይል ልዩ ስሙ ቴክሳስ ኮሎፌ ቀራንዮ ነዋሪ ሲሆን ድንገት ጠፍቶ እስካሁን ሊገኝ አልቻለም  ሁላችንም በመተባበር ወደ ቤተሰቦቹ እንዲመለስ እናድርግ  የእናቱ ስም ሰሚራ ናስር የበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0911622758

🔴ጉዳይ:- የአፋልጉኝ ጥሪ። 💬 ይህ በምስሉ ላይ የምታዩትን ወንድማችን «ፈይሰል ያሲን» ይባላል። የሚኖረው አዲስአበባ በተለምዶ (ሸገር ሲቲ | ፉሪ) የሚባል አከባቢ ነው። የሥራ ቦታው መርካቶ ወ
+1
🔴ጉዳይ:- የአፋልጉኝ ጥሪ 💬 ይህ በምስሉ ላይ የምታዩትን ወንድማችን «ፈይሰል ያሲን» ይባላል። የሚኖረው አዲስአበባ በተለምዶ (ሸገር ሲቲ | ፉሪ) የሚባል አከባቢ ነው። የሥራ ቦታው መርካቶ ወራባ ተራ ነው። ታድያስ ይህ ወንድም ትናንት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም፣ ስልኩም አይሰራም። በዚህም ቤተሰቦቹ በጣም ጭንቀት ውስጥ ናቸዌ። ይህን ወንድም ያያችሁት ሰዎች በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ:- ➡️ 0934055555 📞

ሰው ዝም በማለት ውስጥ ብዙ ይናገራል።

በቅርቡ ዑምራ ልሄድ ስለሆነ፣ በዚህ አጋጣሚ ለምን ሌሎችንም አልጠቅምም ብዬ አሰብኩ። ሐሳቡ ምን ይመስላችኋል? ዱዓ ነው። ስለዚህ፣ ዱዓ እንዲደርግላት የሚፈልግ ማንኛውም አካል በዚህ አካውንት (1000532345 Anas) በመላክ ወረፋ ሳይይዝ፣ በፍጥነት ቦታ ያስይዙ። 😁

ተኙ... ተኙ 🤗

ሚስት ያገባ ምን አጣ? 😌

ሚስት ያለው ግን ታድሎ በዚህ ሰዓት ሚስቱን አቅፎ ጭልጥ ብሎ ይተኛል። 😭

አላችሁ ? 😁